[እራሷን ሳተች] የጋዜጠኛ አስፋው የቀብር ስነ ስርዐት!! | Asfaw Meshesha Funeral Service | ebs tv እሁድን በኢቢኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 991

  • @tigstalemu4080
    @tigstalemu4080 10 หลายเดือนก่อน +42

    በስማም ኢቢኤሶች ፈጣሪ ያፅናቹ ከልብ ጓደኛ ናቹ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 หลายเดือนก่อน +91

    የስራ ባልደረቦቹ በእውነት እግዚአብሔር ያፅናችሁ❤❤❤

    • @hyatmohmmed
      @hyatmohmmed 10 หลายเดือนก่อน +1

      ቆይ ፎቅ ላይ ነወ የሚያሥቀምጥጡት

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 10 หลายเดือนก่อน

      ግራ ያጋባል 😮😮😮😮​@@hyatmohmmed

    • @fatma6629
      @fatma6629 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@hyatmohmmedአረ እኔም አልገባኝ

    • @A12Galaxy-vp5hd
      @A12Galaxy-vp5hd 10 หลายเดือนก่อน

      ቆይአይቀበርምእደፎቅላይአስቀመጡትእሳ😢😢😢😢

  • @rahmetteshome8155
    @rahmetteshome8155 10 หลายเดือนก่อน +15

    የኔእናት ልጅ አዝላ የምታለቅስ ሴት የሚያግዛት ናት መሰል በህይወት ሳለ😢

  • @salemabraha6289
    @salemabraha6289 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስም አላት፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
    ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን?
    ወደ ሮሜ 6:23 ደግሞ እንዲህ ይላል።
    የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj 10 หลายเดือนก่อน +27

    እግዚአብሔር የሃይለ ገብርኤልን ነፍስ ይማር ።
    እመብርሃን ታፅነህ አቢ አተ ጠንከራ ልጅነህ አይዞ በርተ

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 10 หลายเดือนก่อน +18

    ለካ አፈርም ይናፍቃል ምንስ በሳጥን ቢሆን የሚጠቀሙት ግን የቀብር አቆፋፈራችን ይለያልጂ ይቀብራሉ እሄግን በጣም ይገርማል ማንኛውንም እምነት የሚወክል አይመስለኝም አልሃምዱሊላህ አለኩሊሀል ያረብ ሙስሊም አድርገህ እደፈጠርከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 10 หลายเดือนก่อน

      እና በኬሻ ጠቅልለው እላዩ ላይ የድንጋይ ክምር እየወረወሩ ደብድበው ይጨፍጭፉት??????????👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👺👺👺👺
      ጅል

    • @Tesgamelaktesega
      @Tesgamelaktesega 10 หลายเดือนก่อน

      Degimo Muslim Muslim atibelu tiru ayimesilegnm manachinm mechereshachinin anawukim .mechereshachinin yasamirew ene gin oritodox negn tikikilegna hayimanot enidehonech new mawukewu yemaninm alinekam sinekubignm aliwodim.

    • @wellogondergojamshewaamahr570
      @wellogondergojamshewaamahr570 10 หลายเดือนก่อน +3

      ሙስሊም ላረከኝ ጌታ ትላላችሁ ደህና ሀይማኖት እንዳለው ሰው ምናል ዝምብትሉ እዛ ቤተክርስትያን መቀበሪያ መሬት የለም ገባሽ

    • @zuzu-sn6hi
      @zuzu-sn6hi 10 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@wellogondergojamshewaamahr570 ሥለማታቂዉ ነገር አትቀባጥሪ ደህና መሆኑን የምታዉቃዉ ሰትኖሪበት ነዉ ።

    • @Meremm-mv2tl
      @Meremm-mv2tl 10 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@wellogondergojamshewaamahr570የመቅበሪያ ቦታ የለም ነው ያለሽው ከዚህ ቦታ ታወቂና ሀብታሞች ብቻ ናቸው የሚቀበሩት መሬት ጠቧቸው አይደለም የዚህ አይነት ስርዓት አስቀመጡት እንጂ ተቀበረ አይባልም አጉል ስልጣኔ

  • @MsrRat
    @MsrRat 10 หลายเดือนก่อน +3

    አስፍየ ነብስህን ይማረው የኔ ሩሩ ወንድሜ መካሪ አባታችን ለውድ እናቱና ለውድ ልጁ ለጃፒ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @Dior768
    @Dior768 10 หลายเดือนก่อน +15

    ሀዘኑ ከባድ ነው ግን በየቀኑ በጦርነት ሰበብ የሚያልቀው ህዝብ ያሳዝናል።
    ለማንኛውም ለቤተሰቡ እና አድናቂዎቸ መፅናናት ይሁንላችሁ😮

  • @ZuzuMohmmed
    @ZuzuMohmmed 10 หลายเดือนก่อน +61

    ቆይ አፈር አይቀምስም 😢😢😢 አልሀምዱሊላ አለ ኡመተል እስላም 🥰

    • @naimaahmed4892
      @naimaahmed4892 10 หลายเดือนก่อน

      ሀብታምሠለሆነ የረሳቸው በተመግሥት ውሥጥነውየሚቀብሩት

    • @zaynab6971
      @zaynab6971 10 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@naimaahmed4892የፈለገ ሀብታም ሰው ይሁን ሁሉም ነፍስ ከፈጣሪ ዘንድ እኩል ናት ስለዚህ መቀበር ግድ ነው😢😢😢የሁሉ አባት ነበር

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 10 หลายเดือนก่อน

      @@naimaahmed4892 የቀብር ቦታ የለም ለዛ ነው እንደዚህ አይነት የተዘጋጀው አሉት

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 10 หลายเดือนก่อน

      የቦታ ጥበት መሰለኝ አዲሳ አበባ እዚህ ኤንደዚህ ነው​@@zaynab6971

    • @محمدسويد-ح2ح
      @محمدسويد-ح2ح 10 หลายเดือนก่อน +1

      አረ እኔ ገርሞኛል ለመጀመርያጊዜ ሳይ

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 10 หลายเดือนก่อน +279

    ወይኔ በአላህ አፈርም አይቀምሰም እኔ የማዝነው ሀብታም ታዋቂ ሰውን አከበርን ብላቹ ድንጋይ ቤት ለምን እንደምታሰገቡት አይገባኝም ኣረ አፈር መቅመስ እኮ አለበት 😢😢 ሰንት ቀን ሳጥን ውሰጥ መቆየቱ አንሶ ነው ድንጋይ ቤት መጨረሻውን የምታደርጉት 😢😢😢

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 10 หลายเดือนก่อน +66

      ምን ጉድ ነው የማየው እንደዚህ አይነት ቀብርም አለ ሡብሀነ አላሕ

    • @tegestmulugeta8946
      @tegestmulugeta8946 10 หลายเดือนก่อน +27

      የቦታ ጠበት ይመስለኛል በስላሴ ሰም ግን ያሳዝናል

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 10 หลายเดือนก่อน +27

      ዛሬ ነው ያየሽው?

    • @sususeada-zy3de
      @sususeada-zy3de 10 หลายเดือนก่อน

      Ernenm dengechalhu sayew😢😢

    • @AthvaAiwkk
      @AthvaAiwkk 10 หลายเดือนก่อน

      Fuka yibalal yemeqabr bota Exiret silale 😢

  • @ሱሱቢትባባቲዩብ
    @ሱሱቢትባባቲዩብ 10 หลายเดือนก่อน +20

    ሙስሊም አርገህ እንደፈጠርከኝ ሙስሊም አርገህ ውሠደኝ አላህዋ አደራህን መጨረሻችንን አሳምረው😢😢

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 10 หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ ባክሽ ዋናው ንሰሀ ገብቶ ቅዱስ ቁርባን ተቀብሎ መሞት ትልቅ መታደል ነው አፈር መሆኑ አይቀርም

    • @AzebHailemariam-jo7tk
      @AzebHailemariam-jo7tk 10 หลายเดือนก่อน +3

      ጉረኛ ነሽ ወንዝ ወስዶት የሞተ አውሬ የበላው ሙስሊም የለም??? እዬዬም ሲደላ ነው አስፊቲ እንኳንም ክርስትያን ያደረገህ ፣ ዋናው ከሞት ቡኃላ ያለው ህይወት ነው።

    • @gy8086
      @gy8086 10 หลายเดือนก่อน +1

      በ ህይወት እሳት ስትሞችም እሳት ፡ በስመአብ ምን በወጣሽ ንስሀ ግቢ። እንጂ፡

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 9 หลายเดือนก่อน

      ወረኛ

    • @Abdu-kf7sb
      @Abdu-kf7sb หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀሀሀቀለድ😂😂😂😂😂​@@gy8086

  • @adeytube2249
    @adeytube2249 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይይ ቸሩ መድኃኔ አለም ነፍስህን በቀኙ ያቁማት

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 10 หลายเดือนก่อน +46

    *አልሀምዱሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም ለእኛ አላህ እስልምናን እንደሰጠን እናንተን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ በዚች ምድር ላይ ከአላህ ውጅጭ እንደሚገዙ ሰወች የሚያሳዝነኝ የለኝ ከሳሪ ስለሆኑ።*

    • @MEKDESADAMS
      @MEKDESADAMS 10 หลายเดือนก่อน +11

      እኔም እደናተ የሚአሳዝነኝየለም እግዚአብሔርን ክዶመኖር አይጨቃችውም

    • @JainobKsa
      @JainobKsa 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኤወሏህ

    • @Sabinamuhammed
      @Sabinamuhammed 10 หลายเดือนก่อน

      ቀጥተኛ የሆነን መንገድ ይዘን ለምን ይጨንቀናል​@@MEKDESADAMS

    • @slimshady-de5wz
      @slimshady-de5wz 10 หลายเดือนก่อน +7

      ነብስ ይማር መሆኑ ነው ወይ ጉድ ምክር ያለቦታው ስድብ ነው

    • @TigstStotaw
      @TigstStotaw 10 หลายเดือนก่อน

      ❤​@@MEKDESADAMS

  • @susuali4868
    @susuali4868 10 หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል አቤት ደሞ እደት ነው ቀብሩ አላህ ሆይ ሙስሊም አረገህ ግደለኝ መጨረሻየን አሳምርልኝ በምንም አስቀምጡት ከአላህ ጋ መገናኝቱ አይቀር እስከመቸ ይቆያል በሳጥን

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 10 หลายเดือนก่อน +51

    አልሀምዱሊላህ አለኢመተል ኢስላም
    🕌🕌🕌🕌☝☝☝☝

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 10 หลายเดือนก่อน +5

      Erediya😅 Keldachu Ayalkim

    • @wina-663
      @wina-663 10 หลายเดือนก่อน +3

      Ahun bmot sew endezhu teyalsh bebatsh yegba yeh hazen anchi kefo 🙃🙃

    • @amaamm741
      @amaamm741 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም እደት ሰው ተሠቅሎይኖራል ደሞስ ሰውሠራሽ ነው አይፈርስሞዴ እስከመቸ ነው

    • @wellogondergojamshewaamahr570
      @wellogondergojamshewaamahr570 10 หลายเดือนก่อน +2

      ከሀይማኖት ጋ አገናኘሽው ደነዝ መጀመሪያ እወቂ ለምን እንጀዝህ እንደተደረገ 😏

    • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
      @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@wellogondergojamshewaamahr570 እናተ ደግሞ ስድብ እበት እኔ ለምን አፈር አለለበሱትም ብየ ነዉ መጀመሪያ አስተዉሉ ስድብ👎👎👎👎

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu 10 หลายเดือนก่อน +35

    ነፍስህ እገግዚአብሔር. ይማር ወንድሜ።

    • @kalkidan3769
      @kalkidan3769 10 หลายเดือนก่อน +6

      እሼ በቃ ለዚህ ግዙፍ ኢትዮጵያዊ ይሄን ብቻ ነው የምትለው

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ 10 หลายเดือนก่อน

      እና ምን ይበልልሽ /ልህ ​@@kalkidan3769

    • @wellogondergojamshewaamahr570
      @wellogondergojamshewaamahr570 10 หลายเดือนก่อน +1

      እሼ ይሄን ብቻነው እምትለው ነፍስ ይማር ብለህ መፖሰት ነበረብህ

    • @nebiudaniel
      @nebiudaniel 10 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ተው ታዲያ ምን ያድርግ

    • @nebiudaniel
      @nebiudaniel 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ ፈጣሪን ፍሩ እንደዚህ አይነት ቀብር ይቅር 😢😢😢እንደ እኛ እኮ ከአፈር ተፈጥረን ወደ አፈር ተመላሽ ነን ለምንድነው አፈር ያልቀመሠው መሬት ላይ ለምን አልተቀበረም

    • @mehdyasman7604
      @mehdyasman7604 10 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ጥያቄ ነው ለመጀመርያ ጊዜ እንደዚህ አይነት ቀብር ሣይ አልሀምዱሊላ አለ ኒእመተል ኢሥላም

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 10 หลายเดือนก่อน

    What God want for him happen. He always be remember. I really love him, respect him. Specially when he end up his show always he use to say May God bless Ethiopian and her people and Meshesha yemute. May God keep him in his right said.

  • @amaamm-k4e
    @amaamm-k4e 10 หลายเดือนก่อน +8

    እኔየገረመኝ ለምድነዉ የማይቀበረዉ ቀብርነዉ እዳትሉኝ ይህ ጌታሆይ ሰምቸም አይቸም አላቅ😢

    • @tsadikanemariyam
      @tsadikanemariyam 10 หลายเดือนก่อน +2

      ሊያውም ውድ ክፍያ ተከፍሎ ነው በግርግዳ እሚቀበረው

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 10 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮ ህዝብ በጣም ይገርማል​ እደው ምናለ ለደሀው ለሚስኪኑ ሚሰጡት ገብተው ቀብር ከመስራት@@tsadikanemariyam

    • @H............
      @H............ 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@tsadikanemariyamከዚህስ የትም ወድቀው የቀሩት ስንት እጅ ይበልጣሉ

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh 10 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ሰው በእየሱስ አምነው ብሞት ጥሩ ነው እየሱስ ክርስቶስ ለሐዋርያት እንድ አለ ስማችሁ በህይወት መጽሐፍ ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ አለ

  • @AlmazGonderiwa
    @AlmazGonderiwa 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጥሩ ስራ መስራት ህዝብን አስደመመው አስፊቲ ከደጋጎች ጎን ያኑርክ 😭😭💔 መልካም እረፍት 😭😭😭💔

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለመላው ወዳጂ ቤተሱቦቹ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ💕💕💕💕❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rockyr3572
    @rockyr3572 10 หลายเดือนก่อน +5

    በትክክል እባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ስንቱ በቁሙ ሞቶ የለ

  • @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ
    @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ 10 หลายเดือนก่อน +8

    ልጂ ያዘለችዉ የኔ እናት😢😢😢😢😢😢እፍ

  • @ሰአዲነኝየኮየቷቀበጥ
    @ሰአዲነኝየኮየቷቀበጥ 10 หลายเดือนก่อน +15

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ❤

    • @amanueltesfu-hu2eu
      @amanueltesfu-hu2eu 10 หลายเดือนก่อน

      “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥”
      - ዕብራውያን 9፥27
      ሀይማኖት አያድነንም። የሱስ ብቻ ተቀበል ።
      “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12

    • @Tiruye.Muluken
      @Tiruye.Muluken 10 หลายเดือนก่อน

      የወሬ አስካ😅😅😅

  • @hannaselemon4400
    @hannaselemon4400 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳንዶቻችን የቤተክርስትያን ህግ ሳታውቁ ለወቀሳ ባንቸኩል ኪስ ውስጥ የሚቀበሩ ጊዛዊ እንጂ ዘለቄታ አይደለም ሀውልቱ እስኪሰራ ድረስ ይሆናል ምክንያቱም ሳጥኑ የውጭ አገር ነው በኛ አገር ከመቶ ሺህ ብር በላይ ነው ለሊት ሌባ ገብቶ በድኑን ጥለው ሳጥኑን የሚሰርቁ አሉ እስከዛ በክብር ይቀመጣል ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑረው😢😢

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 10 หลายเดือนก่อน +4

    እረ፠ምን ጉድ ነዉ የማየዉ😢😢በአላህ ከመቸ ወድህ መጣ እንደዚህ አይነት አቀባባበር😢😢

    • @RekuFikir
      @RekuFikir 10 หลายเดือนก่อน +2

      Derom ale orthodox yalehone ayawkewm

  • @mesaydestadestatesma
    @mesaydestadestatesma 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ የናተን አይነት ጓደኛ የነተን አይነት ቤተሰብ ይስጥ ቀና ልጆች አደሜና ጤና ይስጣችሁ ቤተሰቦቼ ብትሆኑ እወነተኛ በኢትዮጵያላይ ያሉ አወነተኛ ሰዎች

  • @سميرهبنتمده
    @سميرهبنتمده 10 หลายเดือนก่อน +3

    አይክስረት አልሃምዱሊላህ እስልማን ላይ መፈጤሬ እራሱ ትልቅ እድል ነው

  • @romanali361
    @romanali361 10 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ ይማር እድለኛ ነው አስተመውታል ያውም አሜሪካ ድረስ በየቦታው የሚገደሉትን ወገኖቻችን አስብዎቸው አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @fouziasaeed4296
    @fouziasaeed4296 10 หลายเดือนก่อน +16

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ ያአላህ ምንጉድ ናቸው ያረብ እምን ውስጥ ነው የሚከቱት

    • @SalamWw-zp8fh
      @SalamWw-zp8fh 10 หลายเดือนก่อน +4

      እንዳው በማያገባችሁ ባትገቡ ምን አለ የምሀመድ ብችላ

    • @JainobKsa
      @JainobKsa 10 หลายเดือนก่อน +5

      ሙሀመድን ምን አሳደበሽ😳😳😳 እሷን አትናገሪም ሀስቢየሏህ ወኒእመል ወኪል አየ ማስጠላት አላህየ ሙስሊም አርገህ እደፈጠርከኝ ሙስሊም አርገህ ውሰደኝ በአላህና በሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከመካድ ባተእጠበቃለሁ ኢላህ የሚያስጠላ መጨረሻ😢😢😢😢​@@SalamWw-zp8fh

    • @ayeshazwedu3755
      @ayeshazwedu3755 10 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ የተናገረችዉ እሷናት እሷንተነገሪ እላፊቃልአታምጭ ​@@SalamWw-zp8fh

    • @ሊሊ-ፐ6ነ
      @ሊሊ-ፐ6ነ 10 หลายเดือนก่อน

      የተረገማችሁ በሰው ቁስል ጨው የምትነሰንሱ 😡

    • @wellogondergojamshewaamahr570
      @wellogondergojamshewaamahr570 10 หลายเดือนก่อน

      አረ አፈር ብይ ጥንብ ከሀይማኖትጋ ለምን ታያይዛላችሁ መቀበሪያ ስለለነው ሟች እንደበዛ አታቂምዴ ደደብ

  • @feventibebu9575
    @feventibebu9575 10 หลายเดือนก่อน

    አስፊቲ ነብስህ ከአባቶቻችን ከነአብረሀም ጓን ትሁን አንተ በምድር መልካም አድርገሀል ለቅሶ ሳይሆን ደስታ ነው የሚገባህ መለቀስ ያለበት ለኔ አይነቱ ሰፍሰፋ ነዉ እንጂ እሞታለሁ ለማልል

  • @mdmd7627
    @mdmd7627 10 หลายเดือนก่อน +3

    እረ በማርያም ለምንድነው አፈር ያልቀመሠው ዛሬ ገና እንደዚህ አይነት ሳይ😢

  • @Simongeta
    @Simongeta 10 หลายเดือนก่อน +1

    gin ko yekebir sinesrat edez aydelem sitramedu enkon kas malet alebach😢😢😢😇

  • @hayu684
    @hayu684 10 หลายเดือนก่อน +15

    አስፍሽ😢😢😢😢😢😢ለዚች ግዜ ነዉ ሰው የሚባላው

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 10 หลายเดือนก่อน +3

    የቀብሩ ነገር አልገባኝ ለመጀመሪያ ነው እንደዚህ አይነት ነገር ሳይ አስፍዬ ነፍስህን በገነት ያኑራት 😭😢

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ እምጠብቀው ቀብር ነበር አሁን ተቀበረ ማለት ነው

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 10 หลายเดือนก่อน +12

    ነፍሱን በአጸደ ገነት ያሳረፈው ታድሎ የሰውን ፍቅር አትረፎ አረፈ ለልጁ ለእናቱ ለወዳጅ ዘመዶዎቹ ጽናቱን ያድልምን

    • @አባ
      @አባ 10 หลายเดือนก่อน

      እናቱኮ የለችም በሂወት ተናግሮል ሚሰቱና እናቱ በተከታታይ ነው የሞቱበት የኔ ጌታ አሰፈየ😢😢😢😢

    • @ዩቱብቻናል-ዀ1መ
      @ዩቱብቻናል-ዀ1መ 10 หลายเดือนก่อน

      አባቱ እና ሚስቱ ናቸው ባደቀን የሞቱት እናቱ አሉ​@@አባ

    • @TsionAdugna-y4b
      @TsionAdugna-y4b 10 หลายเดือนก่อน

      አባቱ እና ሚሰቱ ነው የሞቱ እህቴ

  • @ወሎቦረናዮቶብ
    @ወሎቦረናዮቶብ 10 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ ሙተን እንኳን አፈር የማቀምስበት ጊዜ መጣብን ምን ጉዲ ነው እስከመቸ በሳጥን ውስጥ ዋ ነብሴ😢😢😢

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 10 หลายเดือนก่อน +4

    በመሞቱ አዝኛለዉ።የበለጠ የማዝነንዉ በጦርነቱ ለሚሞቱት ነዉ።ሀገራቸንን ሰላም ያርግልን።

  • @yelemsetketemayegebreallg4927
    @yelemsetketemayegebreallg4927 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቸሩ መድኃኔዓለም ምን ምስጥ ነው ሚቀበረው ቆይ ምን አይነት ሥርዓት ነው አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህጂ አፈር ነህና ወደ ድንጋይ ወደ ፎቅ ይላልዴ ቃሉ የእውነት ለመጀመሪያ ጊዜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ አባታችን አስፋው😢

  • @zema22
    @zema22 10 หลายเดือนก่อน +6

    ቤተሰቦቼ ፣የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ጓደኞቼ፣ የምታውቁኝም የማታውቁኝም እባካችሁ የሞትኩ እለት ገጠር ወስዳችሁ ቅበሩኝ😭😭😭😭😭 አደራ ሳጥን አልፈልግም😢😢😢😢😢😢 ዋ ለራሴ😭😭😭😭😭 አስፍዬ በሰላም እረፍ

  • @unitotupa
    @unitotupa 10 หลายเดือนก่อน

    እይዟችሁ ወገኖቼ ሁላችንም አንድ ቀን መሄዳችን አይቀርምና ተፅናኑ እንደ አስፍቲ መልካም በመሆን የተሰጠንን እድሜ በመጠቀም እግዚአብሔር ደስ የሚሰኝብን ህይወት በመኖር የሰማይ ቤታችንን እናሳምር ጌታ እግዚአብሔር ልጁ ጃፒን እናቱን ቤተሰቦቹን የEBS ባልደረቦቹን እና የኢትዬጵያ ህዝቦች በሙሉ መፅናናት እንዲሆን እመኛለው መልካም ስም ሁሌም ከመቃብር በላይ ይታወሳልና አስፍቲ ሁሌም በስራዎችህ እናስብሀለን

  • @ssuu4227
    @ssuu4227 10 หลายเดือนก่อน +10

    አልሀምዱሊላህ ዓለ ኒእመተል ኢስላም ሀብታ ድሀ& ጥቁር ነጭ ስንሞት አንድ ነን ልዩነት የለንም ቶሎ ወደ አፈር ነው

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 10 หลายเดือนก่อน

      الحمدلله على نعمة الاسلام

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 10 หลายเดือนก่อน

      አልሃምዱሊላህ ራቢልኣላሚን ❤❤❤❤

    • @ZanbZanb-lu2nl
      @ZanbZanb-lu2nl 10 หลายเดือนก่อน

      አልሃሃምዱሊላህ

    • @JainobKsa
      @JainobKsa 10 หลายเดือนก่อน

      አሏሁመ ለከልሀምድ አየመጨረሻው ማስጠላት ኢላሂ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 10 หลายเดือนก่อน

      አልሀምድሊላ ወላሂ አፍርቢያቀምሱት ምንአለ እግብወስጥ የሚያደርኩት

  • @AbAboo-i6d
    @AbAboo-i6d 10 หลายเดือนก่อน

    .😢😢😢ነቡስህ ባፀደ ገነት ያኑርልን አስፍየ እማትረሣ አባት ነበክ እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tihtinamuluken5451
    @tihtinamuluken5451 10 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ በተስቡንና ጋደኞቹ ኤግዚያብሔር ያብርታችሁ 😭😭🙏

  • @BirtukanTsegaye
    @BirtukanTsegaye 10 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስይማር

  • @hdjvjdjcj7097
    @hdjvjdjcj7097 10 หลายเดือนก่อน +4

    እረ በአላህ እደዚህ ነው የሚቀበሩት እስከመቸ ነው ከዚህ ውስጥ የሚቆየው አፈር ጋር ያይገናኝ

    • @zaynab6971
      @zaynab6971 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም ገርሞኛል

    • @sus2475
      @sus2475 10 หลายเดือนก่อน

      የሚገርም ነው እኔ ሰው ሞተ ሲባል እንጅ አይቼ አላውቅም እንዴት እንደሚቀበር ይገርማል ይህማ ከሆነ ምኑን ተቀበረ ያረቢ ምን ጉድ ነው ሀብታሞች እንድህነው የሚቀበሩት አሉ በነሱ

    • @ktube8920
      @ktube8920 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@sus2475 ሀብታሞች 😢 እየከፈቱ ሊያዩትን እንደሆነ ምን ልበል ታዳ

    • @ZaburaFantaw
      @ZaburaFantaw 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@ktube8920 ሽቶ እየተርጨ ይሮራልአሉ ማብራትም አለው😢😢 ተቲክቶክስፍስ የስማሁት ግን 😭😭😭

  • @em6428
    @em6428 10 หลายเดือนก่อน +2

    Dear Asfaw, i have never met you, but, from what i heard about your life is that you were an amazing human being! Your life was all about Love!!
    May you RIP my brother!!!
    Japi, please, your dad and your mom will always watch over you and pray for you!! LISTEN TO MEMEHER ZEBENE ABOUT PEOPLE WHO PASSED AWAY!
    They do pray for us!! Please continue to be a responsible son father and husband and make your dad proud!! My deepest sympathy to you your grandmother your uncles and the entire family! I would like to appreciate Ato Abebe (journalist) from what i hear and watch on tv , he is the definition of a true friend!!
    Japi be close to the Lord Mary the Angels and the Saints!! They wil guide you and protect you!❤

    • @em6428
      @em6428 10 หลายเดือนก่อน +1

      My very deepest sympathy to the EBS family of Asfaw! Your pain of losing Asfaw is unbelievable! please be strong!

  • @Susu-i8e7j
    @Susu-i8e7j 10 หลายเดือนก่อน +6

    የስራ ባልደረቦቹ ፅናቱን ይስጣቹ😢

  • @የድንግልልጅበቀራንዮ
    @የድንግልልጅበቀራንዮ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ነፍስ ይማር
    የመልካም ስራ ውጤት በምድር እንዲህ ይገለጻል
    የእውነት ሩህሩህና አዛኝ መሆኑ ተመሰከረ
    ከዚህ መልካም ነገር እንውሰድ ነገ ተከታይ ነን
    መጥፎ ነገር ከማሰብና ከመጻፍ ራሳችን ቆም ብለን እኔ ምን ሰራሁ እንበል!
    አሁንም አስፊቲ ነፍሱን እ/ር ይማርልን

  • @HanaWomen
    @HanaWomen 10 หลายเดือนก่อน +23

    ተቀበረ ሳይሆን አስቀመጡት ነው የሚባለው ብቻ ፈጣሪ ነፍሱን ባፀደ ገነት ያድርግልን

    • @HayatHayat-z6y
      @HayatHayat-z6y 10 หลายเดือนก่อน +2

      ደሞ ምን አይነት ጉድ አመጡብን

    • @sadahidam9130
      @sadahidam9130 10 หลายเดือนก่อน

      አይገርምም ​@@HayatHayat-z6y

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 10 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢ንብስክ በሰላም ትረፍ አስፊቲ እውይ. ሊያዬ ቃልዬ ፅናቱን ይስጣቹ እግዛብሄር ያበርታቹ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 10 หลายเดือนก่อน +8

    ፅናቱ ይስጣችሁ ለቤተስብ ለወዳጆቹ ለEbs ሶች

  • @EyoasYohana
    @EyoasYohana 10 หลายเดือนก่อน

    አስፍዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለች

  • @taybat536
    @taybat536 10 หลายเดือนก่อน +3

    ረጉድ ተቀበረ ማለት ነዉ ሱበሀናላህ ገና አየሁ እድህ አይነት እስከመቸ እሳጥን ያረቢ

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p 10 หลายเดือนก่อน

      እረኔም ጉድ አየሁ እኛ ሀገር እድህ መኖሩን አላቅም ነበር

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 10 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢 አስፍዬ ያተስ ለየት አለብኝ ነፍስህን በአፀደገነት ያሳርፍልን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 10 หลายเดือนก่อน +3

    በዝህ መልካም ስራህ የመጨረሻ ጉዞህ በሸሀዳ ቢሆን እድለኛ ነበርክ

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 9 หลายเดือนก่อน

      ተይ እጅ እሱስ ተዘጋጅቶ ንስሃ ገብቶ ቅባ ቅዱሱን ወስዶ ነው የሞተው ይብላኝ ለእናንተ እጅ

    • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
      @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 9 หลายเดือนก่อน

      @@AlMushe-bt6yq ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ንሰሃውን ማነው የተቀበለው دقرنش محيم

  • @kidsland0073
    @kidsland0073 10 หลายเดือนก่อน

    ምናለ ላንዴ ቆሞ የዚህን ህዝብ ፍቅር ቢያይአይ ኢቺ አለም ስንት ሀገር የሚበጠብጥ የሚያምስ እያለ ስንቱ ምስጊን አለፈ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 10 หลายเดือนก่อน +23

    እረ በእግዚአብሔር ምን ውስጥ ነው የምታስገቡት በእመቤቴ አፈሩን ይቅመስ 😢 ነፍስህን ይማርልን አባታችን😭

    • @RekuFikir
      @RekuFikir 10 หลายเดือนก่อน

      Fuka eko new orthodox yehone yakewal

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 10 หลายเดือนก่อน

      ግራ ገባኝ እኮ😢😢

    • @ፍቅርኢትዮጵያዊት
      @ፍቅርኢትዮጵያዊት 10 หลายเดือนก่อน +1

      ከተማ ላይ እኮ እንደዝህ ነው አታቁም እንደ ደሞ ሃብታም ሰዎች ቀብራቸው እንደዝህ ነው 😢

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 10 หลายเดือนก่อน +2

      @@ፍቅርኢትዮጵያዊት እኔ አላቅም የእውት 😥

    • @Caltu-oy4ox
      @Caltu-oy4ox 10 หลายเดือนก่อน

      Bota Yelma Iko

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 10 หลายเดือนก่อน +1

    አስፍዬ ነፍስሕን በቅዱሳን ሕብረት ያኑራት 😢😢😢ከቱ ዓለም ምን አለ አፈር ቢቀምስ እንዲህ ያለ መቃብር ገና ዛሬ አየሁ 😢😢

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 10 หลายเดือนก่อน +4

    ህፃናቶቹ ደሞ ምን ይሰራሉ አልሀምዱሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም ወላሂ እንኳን ህፃን ልጅ ሴቶች ራሱ መቃብር ቦታ መሄድ ክልክል ነው ምክናያቱም ስለማይችሉ ሀዘን ስለሚጎዳቸው

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 10 หลายเดือนก่อน

      ያ የሙስሊም ባህል ነው። በክርስትና ግን ሴትም መቃብሩ ቦታ ትሄዳለች

    • @yetmtemesgen7377
      @yetmtemesgen7377 10 หลายเดือนก่อน

      ነብስ ይማር እግዚአብሔር ለመላው በተሰቦቹ፣ ለስራ ባልደረቦቹ እና ለአድናቂወቹ መጽናናትን ይስጠነ በዘመናችን መልካምነት ከአስፍሽ ሁላችንም እንማር ።

  • @የቦረናቀበጥ-ቘ5ጨ
    @የቦረናቀበጥ-ቘ5ጨ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የምለው የት ነው ያስቀመጡት ማለቴ ቀብሩ መሬት ተቆፍሮ አደለምሳ ከጭቃ ተሰርተን እዛው አለመደብለቅ አይይይ አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላረገኝ ❤❤

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሀይለገብርኤል ነፍስ ይማር😢

  • @mskeke8518
    @mskeke8518 10 หลายเดือนก่อน

    በኢየሱስ ደም ምንድነው የማያው አፈር ነህና ወደ አፈር ትመላሳሌህ ነው የሚለው ቃሉ ግን😢😢😢😢😢 አባታችን የኛ የዋ ነፍሰ በሠላም ትረፊ😭😭😭😭😭

  • @HabtamuAsnake
    @HabtamuAsnake 10 หลายเดือนก่อน +4

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን.

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 10 หลายเดือนก่อน

    ነፍስህን በገነት ያኑረው አስፍዬ ለቤተሰብም መፅናናት ይስጥልን😥😥😥 ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 10 หลายเดือนก่อน +11

    😭😭😭😭😭አስፊቲ ነፍስህን
    ይማርልን😭😭

  • @martasila5996
    @martasila5996 10 หลายเดือนก่อน

    May God comfort all the family and all who love dear journalist Asfaw Meshesha.

  • @zazielu5985
    @zazielu5985 10 หลายเดือนก่อน +17

    ሊያዬ ቃልዬ እግዚአብሔር ያጽናቹ

    • @FegbreGrdvgf
      @FegbreGrdvgf 10 หลายเดือนก่อน

      Yekir yebelachu manate liya ende enat abat yataw Ande liju ale eko fetary yastinaw lesu errrrrr asitewelu

  • @KidsanNiguse
    @KidsanNiguse 10 หลายเดือนก่อน

    አስፍየ የኔ የዋህ እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን ያድርግልን ግን እንዴት ነው የት ያስቀመጡት አፈር ውስጥ መቀበር አልበረበትም ወይ ስላልገባኝ ነው አይቼ አላቅም 😢

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 10 หลายเดือนก่อน +3

    አላአህ ያፀናቹሁ ግን የቀብሩ ስራት ምንም አይገባኝም ምንው አፈረ ቢያገኝ ፎቅ ላይ ከዛስ😢😢😢😢

    • @helenb8411
      @helenb8411 10 หลายเดือนก่อน

      አይይይይ ኦርቶዶክስ መሬት አይነካም አሉ አረረረ አያቶቻችን ስንት የቅርብና የሩቅ ዘመድአዝማዳችን ቀብረናል እርቶዶክሶች እንዲያውም ሲቀበሩ ከአፈሩ ዝግን አርገው ሲሰጡ አይቻለው እንዴ ኦርቶዶክስማ መሬት ውስጥ ነው ሚቀብረው ይህ አዲስ ነው ሀብታሞቼ ሚያረጉት ነው ቄሶች ለምን ዝም እንዳሉ ባላውቅም ትክክል ነው ብየ ግን አላስብም

  • @Senait-gu4nz
    @Senait-gu4nz 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ነፍስህን ይማርው😢😢😢😢😢😢😢

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 10 หลายเดือนก่อน +3

    አስፍዬ እግአብሄር ነብስህን ይማረዉ ለሁላችሁም መፅናናት ይስጣችሁ ኡፍፍፍ ያማል 😭😭😭😭😭😭

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 10 หลายเดือนก่อน

    አይ 🥲እናት እግዚአብሔር ያፅናዎት በብዙ ደሞ ቁጭ አስፊቲን ኡፍፍፍፍ ቁስል 🥲

  • @samritube645
    @samritube645 10 หลายเดือนก่อน +4

    *እስፍዬ😭ነፍስህን ከደጋጎች አጠገብ ያኑርልን*

    • @mimiwr453
      @mimiwr453 10 หลายเดือนก่อน

      አስፊቲ 😂ነፍስህን ይማር

  • @GiasBd-zt2sx
    @GiasBd-zt2sx 10 หลายเดือนก่อน +2

    እደ እምን ውሥጥ ነው ያሥገቡት አይቀበርምደ እመሬት ማለት አፈር ውሥጥ ምን አይነት ቀብር ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ሣይ 😢

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔማ ገርሞኛል

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 10 หลายเดือนก่อน +6

    ነፍስህን ይማረው ወንድሜ ለውድ እናቱና ልጁ ጃፒ እንዲሁም ለጓደኞቹ ባጠቃላይ ለኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @AsheqatSelim
    @AsheqatSelim 10 หลายเดือนก่อน +1

    አስፍዉ ነብስ ይማር ኡፉ ልጅ ያዘለቹ ስታሳዝን ይረዳት ነበር

  • @ሱሱሰለምቴዋ
    @ሱሱሰለምቴዋ 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሁን ተቀበረ ነው የሚባለው ወደዩት እየሂዳችሁ ነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጊታ

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 10 หลายเดือนก่อน

      ዝጊ ደደብ እኛም አልገባንም ምን አመፃደቀሽ እኛም ለምን እያልን ነው። ሙስሊም ላደረከኝ ላደረከኝ እንጦሮጦስ ጊቢ ከንቱ ለእኛም አዲስ ነው አፈር መቅመስ አለበት በምናቀው

    • @daewas1403
      @daewas1403 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@ሔርሞን come down she give her own opinion

  • @merrytomalu
    @merrytomalu 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ እስካሁን አላመንኩም አፈር ውስጥ ስላልገባ የተቀበረ አልመስል አለኝ ብቻ የኛ መልካም ሰው ነፍስህን ከደጋጎቹ ጋር ያኑረው

  • @masiwollotube4483
    @masiwollotube4483 10 หลายเดือนก่อน +12

    አየ እደሞት ጨካኝ የለም 😢😢😢ነፍስ ይማር መልካም ሰው 😭😭😭😭

  • @SamarawitSamrawit
    @SamarawitSamrawit 10 หลายเดือนก่อน

    አገበገብከን አስፊቲ ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን ያድርግልን እንወድሃለን😭😭😭😭💔💔💔

  • @Kedijaadem-f6s
    @Kedijaadem-f6s 10 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዱሊላህ የሙስሊሞ ሞት ድሀውም ሀብታሙም እዛቹ እመሬት ነው በዛ ላይ ቀብር ሴት አይሄድም

    • @fayroz7658
      @fayroz7658 10 หลายเดือนก่อน

      የሁሉም ሀይማኖት እንደዛው ነው ዛሬ ያየነው ለሁላችንም አዲስ ነው ስለዚ የማይሆን ነገር አታውሩ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሙዜም አስቀመጣችሁት አይ ዘመን ምናለ አፈር ቢቀምስ አስየ የኔ የዋህ ነፍስን ይማርው

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰዎች ምንድነው የማየው አይቀበርም እንዴ ያ ኢላሒ ምንድነው የምታሣየኝ

    • @حياةالصلحين
      @حياةالصلحين 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም የመጀመሪያየ ሳይ ውዴ😢

    • @Lguama
      @Lguama 10 หลายเดือนก่อน

      የቆረበ መቅበሪያቸው እንደሁ በነሱ እኮ አለማግባት ገነት ያስገባል ይላሉ

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 10 หลายเดือนก่อน

      @@Lguama ለካሥ እንደዛ ነው እኔ ከየት አውቄ ሠፈራችን ገብሬኤል ቤተክርሥቲያን አለ ነገር ግን እንደዚህ አይነት የለም መሬት ላይ ነው የሚቀበሩ ሀብታም ከሆኑ ደግሞ ቤት በቀብራቸው ላይ ይሰራል ።

    • @zenatathuobia9661
      @zenatathuobia9661 10 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ምንጉዲ ነዉ ወላሂ የመጀመሪያ ሳይ አልሃምዱሊላህ ኒእ መተል ኢስላም አሊሙም ጃሂሉም ያችን አፈር ይቀምሣል😢

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 10 หลายเดือนก่อน

      @@zenatathuobia9661 الحمدلله على نعمة الاسلام

  • @zuzi8166
    @zuzi8166 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጠም ነው ያዘንኩት ነፍስህን ይማርልን አስፍዬ (ደስ የሚለው ነገር እድለኛ ነው ) ግን ለምንድነው አፈር ውስጥ ያልተቀረው

  • @daslachealamu2271
    @daslachealamu2271 10 หลายเดือนก่อน +7

    መልካም እረፍት😭😭😭😭

    • @amaamm741
      @amaamm741 10 หลายเดือนก่อน

      ምንአረፈ ሳይቀበር ሰቅለውት ኧረምድነው አስረዱኝ አልገባኝም ዛሬ ማየቴነው ለምንሰቀሉት

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj 10 หลายเดือนก่อน

    ምንድን ነው ለምነው የማትቀብሩት አፈር ለምን አይቀምስም ምንድነው ወይጉድ ለመጀመሪያ ጊዚ ሰው ሙቶ ሳይቀበር

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 10 หลายเดือนก่อน +4

    አረ በአላህ ምን ጉድ ያየውት እንዲው ፎቆ ላይ ሊተውት ነው ወይስ በኋላ አፍር ውስጥ ይቀብሩታል አልገባኝም

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg 10 หลายเดือนก่อน

      አይታይሽም ከጎኑ በቃ እዝህ ይዘጋልአለቀ

    • @እናትአለሜእወድሻለሁ
      @እናትአለሜእወድሻለሁ 10 หลายเดือนก่อน

      @@Ekram-dh4jg እሺ ፎቅ ላይ ነው እራሱን የቻለ ነው መቀበር ሳይሆን ማስቀመጥ ማለት ነው ወላሂ የመጀመሪያ እንዲ ማየቴ ነው

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg 10 หลายเดือนก่อน

      @@እናትአለሜእወድሻለሁ አወ በኦርቶዶክስ እደ ኑሮሽ ሁኔታ ነው ምትቀበሪው ምንም ከሌለሽነው በአፈር ብቻ ምትቀበሪው ካለሽ ደረጃ አለው

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r 10 หลายเดือนก่อน

    ላኢለሀኢለሏህ ሙሀመዱን ረሱለሏህ ሱበሀነክ ያከሪም

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 10 หลายเดือนก่อน +26

    ምን ውስጥ ነው የከተቱት ጉድ ነው አምላኬ ሆይ መሬት ነው መቀበር ያለበት ነፍስ ይማር 😭😭💔

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 10 หลายเดือนก่อน +3

      ምን አውቄ 🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️ዘመን አመጣሽ መቃብር ነው መሰለኝ 🤷‍♂️🙄🙄

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 10 หลายเดือนก่อน +4

      እኔእራሡደነገጥኩ ወላሂ መሬትቢሆን ጥሩ ነበር ከባድ ነዉ የሀይማኖት አባቶች እድህያለነገር ቢያሥቆሙጥሩነዉ ምናለ አፈር ቢያቀምሷቸዉ ግንአልሀምዱሊላህ እሥልምና ሣጥርእራሡ አይፈቀድም ደሀዉም ሀብታሙም ጥቁሩም ቀዩም አድነዉ አቀባበሩ

    • @y9gh956
      @y9gh956 10 หลายเดือนก่อน

      🤔​

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 10 หลายเดือนก่อน

      አር የቦታ ጥበት ነው የሜሆነው

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@MeseretMekonn-bc1xl የሀይማኖትአባቶች ያሥቁሙ ከባድነዉ ሣጥኑ ሲገርመኝ ጭራሽ አፈርም አይቀምሥ ምንአይነትነገርነዉ

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng 10 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር አዳሜ ግን ለእራሳችሁ አልቅሱ ታዋቂ ሰዉ ለማየት እና ወሬ ለማዳነቅ ነው ይኼ ሁሉ ምዕመናን የተሰበሰበው ለሁላችንም ትምህርት የሚሆነን እራሳችንን ለንስሐ ሞት እናዘጋጅ በሕይወት እያለን ንስሐ እንግባ እንፁም እንስገድ እንፀልይ ሰውነታችን ለእግዚአብሔር እናስገዛ ሞት ነግሮ አይመጣም

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሠዎች መሬት የለም ነው አልገባኝም

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 10 หลายเดือนก่อน

    አፍፍፍፍፍፍፍ በጣም የተረበሽኩት እነቃልዬን እነዬኒን አስፊቲ ነብስይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭 የደሀ አባት ዱንያ ዪቺናት

  • @eleniabebe3320
    @eleniabebe3320 10 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ ዛሬ ሀዘኔ ወጣልኝ የቀብር ስነስርዐቱ በጣም ነው ያስደሰተኝ በወግ በማዕረግ በልቤ ሳስበው የነበረው ስነስርዐት ነው የተደረገለት በኢትዮጲያ ህዝብ ኮራሁ እንዲሁም በEbs ባልደረቦቹ ኮርቻለሁ አስፊቲ ነብስህን በገነት ታኑርልን የጳጳሱ ንግግርበልቦናችን ያሳድርልኖ አሜን;;

    • @hibahtube3033
      @hibahtube3033 10 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ አርጊልኝና ለምን ነው በዚህ መልኩ የተቀበረው ሀይማኖታችሁ ይፈቅዳል ወይ
      ግራ ስለገባኝ ነው ለመጀመሪያ ሳይ አፈርናችሁና
      ወደአፈርትመለሳላችሁ ይላል መፅሀፉ ግን እንደዚህ መቀበሩ ለምን አስፈለገ
      እንዳትዲቡኝ ስላልገባኝ ነው ::😊

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 10 หลายเดือนก่อน +1

      ጅል
      ሲወለድ ከአፈር ውስጥ የወጣ መሰለሽ እንዴ???ከሰው ሆድ ውስጥ ነው የወጣው እኮ!!!👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 10 หลายเดือนก่อน

      Le hibahtube new yemeleskulat kelay👈👈👈👈

    • @ktube8920
      @ktube8920 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@addisababanazareth1525 የመጣበትን አትዘንጊ ከእናት ቢሆንም የሠው ልጅ አፈጣጠሩን ማወቅ ግድ ነው

    • @hibahtube3033
      @hibahtube3033 10 หลายเดือนก่อน

      @@addisababanazareth1525 ጂል አንተ ወይም አንች በስራአት ነው የጠየኩት ለምን በስራአት አመልሱም ስልጣኔ መሆኑ ነው

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 10 หลายเดือนก่อน

    መልካም ስራን መስራት ለራስ ነው እስፊቲይ ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @SihamMohammed-e5b
    @SihamMohammed-e5b 10 หลายเดือนก่อน +4

    ቢስሚላህ ምን ውስጥ ነው የቀበሩት 😢

  • @by8344
    @by8344 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ጉዴ መሬት ይከቱታል ስል ግርግዳው ላይ ሰቀሉት😳

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ ይገርማል የመጀመሪያጊዜ ሣይ እንዴአይቀበርም

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@hshhehsge7113ቆይግንለምነው

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@hshhehsge7113እኔም

    • @arsemagmikael9606
      @arsemagmikael9606 10 หลายเดือนก่อน

      Andand habetamoch endenew mekbrut lek endweche Hager enamegota yefelge habet btelkelek meratkoferew egudgwad endekbrug new megota

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 10 หลายเดือนก่อน

      @@arsemagmikael9606 በአማረኛ ብትጽፊ ከዚህሁሉ ጉድእኮነው

  • @ሃዊየኣርሴማእናትhiwiyearse
    @ሃዊየኣርሴማእናትhiwiyearse 10 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ነብሰህን ባፀደ ገነት ያንረዉ ኣሰፊየ😭😭😭 ግን ምነዉ ኣፈር ያልለበሰ ምን ኣይነት መቃብር ነዉ ፈጣሪ ሆይ😢