ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

እራሱን ሊያጠፋ የነበረው ወጣት || ልብ የሚነካ ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ส.ค. 2022
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

ความคิดเห็น • 128

  • @user-fi5ll1zc1i
    @user-fi5ll1zc1i 2 ปีที่แล้ว +82

    እስኪ ኢላፍን እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነዉ ግን

    • @saada6007
      @saada6007 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔ💓💓💓💓

    • @muslima9215
      @muslima9215 2 ปีที่แล้ว +2

      Ena🥰

    • @user-kk5ls1sp6t
      @user-kk5ls1sp6t 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢኔምምምምም

    • @wowwow8176
      @wowwow8176 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ወላ በጉጉት ነው እምጠብቀው

    • @user-om3sc6ly5e
      @user-om3sc6ly5e 2 ปีที่แล้ว +1

      የምወደዉ ሚድይ

  • @RihannaTube1
    @RihannaTube1 2 ปีที่แล้ว +19

    💚💛💖🌿ቁርአንን አብዝተን እንስማው መስሚያ
    ጆሯችን በልባችን ላይ ተፅኖ ለመፍጠር
    ከባድ አቅም ነው ያለው ልባችን
    ያረጥብልናል ያሳምርልናልም ስርአትም
    ያስይዝልናል.
    ➡️ለዚህም ነው ታለቁ ሰሀባ ጁበይር ኢብኑ
    ᎀጥዒም ነብዩ ﷺ ሲቀሩት የሰማው
    አንዲት አያ ስለፈጠረችው ጫና ሲናገር
    ከጥፍጥና የተነሳ ((ልቤ ልትበር ነበር
    የቀረበችው))ያለው
    አዎ ቁርአንን ማዳመጥ የልብ መድረቅን አስወግዶ ልብን ያረጥባል
    ይህ ከላይ ያለው ሰው በአንዲት የንግድ ቦታ ላይ ተከፍቶ በሰማው ቁርአንን ሰምቶ ልቡ ተንቀጠቀጠች አለቀሰም አጠገቡ ላሉ ሰዎች ስለተሰማው ስሜትና ልዩ ደስታ ለመግለፅ ቢሞክርም ቃላት አጣለት
    አዎ እንዴትስ ያግኝለት አሱኮ በልብም በአካልም ጫና መፍጠር የሚችል ጣፋጩ የአላህ ንግግር ነው።

    • @wowwow8176
      @wowwow8176 2 ปีที่แล้ว +1

      ሣሕ በጣም

    • @zedube3624
      @zedube3624 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/9vVogLy_iE0/w-d-xo.html

    • @user-mq9qp3uy1r
      @user-mq9qp3uy1r 6 หลายเดือนก่อน

      ሣህወላህያረብየቁርአንፍቅርይስጠንያረብ😢😢😢ሧሊህአላህያርገን

  • @rahmet596
    @rahmet596 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ልባችንን ይክፈትልኝ

  • @seyfuyusuf5159
    @seyfuyusuf5159 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላሀ አላሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ወንድሜ ❤💚❤

  • @susubint4595
    @susubint4595 2 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩምሰላም ወራሂመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሱባሀንአሏህ ኢሏሂ ሰንፌአለሁና አበረታኝ ጌታዬ ሆይ ልቤንአስፋልኝ ነገሬንም አጋራልኝ ምላሴንም ተመኮላተፍ አፍታታልኝ ኢላሂ ያላአንተ ማንአለኝ ጌታዬ አግዘኝ ኡስታዜ ጄዛከአላህ ኸይረን አሏህይጠብቅችሁ ኡመተል ሙሀመድ ሰሉ አለነብይ ሱለላሁአለይሂ ወሰለም ላይክም አትረሱ👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅

  • @amitube461
    @amitube461 2 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا اللهم امين يارب العالمين

  • @wowwow8176
    @wowwow8176 2 ปีที่แล้ว +12

    የላ የማዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉና አድምጡ የኔ አንበሦች ሥራም ቢበዛብን የዘላለሙን ቤታችንንም እናሥታውሠው ሥንቅ ያሥፈልገናል ሩቅ ጉዞ አለብን ተመልሼ እቋጥራለሑ የማንልበት አለ አላሕ ከመልካም ሠሪዋች ያድርገሀን

  • @Salsibel
    @Salsibel ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ ልክነው ወላሂ ያረብ ሚያስተነትን ልብ ስጠን በትዛዙም በሱም መገድ ቀጥ ያርገን መጨረሻችንም ያሳምርልን

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 2 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰምተን ከሚጠቀሙት ያድርገን አልሀምዱሊላህ የነብዩ ሙሀመድ ስ አ ወ ኡመት ያደረገን ጌታ

  • @highclass5229
    @highclass5229 7 หลายเดือนก่อน

    ማነዉ እንደኔ የሚረጋጋ ኢላፍ አላህይጠዉልኡምርክ

  • @fetihaali2979
    @fetihaali2979 ปีที่แล้ว +1

    እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድገን

  • @SaraSara-mb6pg
    @SaraSara-mb6pg 2 ปีที่แล้ว +2

    አሚን ያረቢ አገራችንም ሰላሞ ያረጋት

  • @kedijamohammed1236
    @kedijamohammed1236 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ
    ሱበሀን አላህ
    ማሻ አላህ ጀዛክለህ አላህ ይጬምርልህ የኛ ምርጥ ኡስትዝ
    በጣም ነው እምወደው ትምህርትህን

  • @meymunameymuna6688
    @meymunameymuna6688 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምአሠላምወራህመቱላሂወበረካቱ
    ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛን

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 2 ปีที่แล้ว +1

    ያ አላህ መጨራሻችንን አሰምረልን እቺ ዱንያ አተለይናትና!!!

    • @fafi3400
      @fafi3400 2 ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ

  • @toybatube
    @toybatube 2 ปีที่แล้ว +10

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ዉዲናየተከበራችሁያገሬልጆች አላህ አገራችንንሠላም ያርግልን አላህ በያላችሁዘትይጠብቃችሁ🥰 🥰🥰🥰🥰🥰💓💓💓አህለን🌹🌹🌹🥰🌹

  • @zdzd6577
    @zdzd6577 2 ปีที่แล้ว +1

    ትልቁ የሶሻልሚዲያ ምርጫየ ኢላፍ ትዩብ ሽኩረን ወድም አላህ ይጠብቅክ

  • @aminasurur2523
    @aminasurur2523 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህዬ ደካማ ባሪያህ ነኝና ደግፈኝ
    ሰብርንም ስጠኝ

  • @user-zl9dp1wc6r
    @user-zl9dp1wc6r 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ዪጠዉል ኦምርክ ወዲሜ

    • @user-zl9dp1wc6r
      @user-zl9dp1wc6r 2 ปีที่แล้ว

      🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓

  • @user-np1wk8gt6r
    @user-np1wk8gt6r 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምሏሁ አላህ ከይር
    ሱብሀን አላህ

  • @mekiyaabdilhadi1998
    @mekiyaabdilhadi1998 ปีที่แล้ว

    ጃዛከለሀ እለፈ.አለሀ ራጂም እድሜ ለንታህ አዎ በቲክክል👍

  • @zebibamohmmed4920
    @zebibamohmmed4920 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩመሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @ayatahmed5469
    @ayatahmed5469 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩመላህ ካይሪን አላህ ሰብሪ ይስጠን ያረህማን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-yq5fr1nm6t
    @user-yq5fr1nm6t 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃህ✅✅✅

  • @fetihaali2979
    @fetihaali2979 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ በእቀት ላይ እቀት አላህ ይጨምርልህ

  • @user-xs1dl7db2k
    @user-xs1dl7db2k 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @HabibHabib-dd6ng
    @HabibHabib-dd6ng 2 ปีที่แล้ว

    አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ኡስታዝና አላህ ይጨምርልህ

  • @ghhcjcuufcufugvu8812
    @ghhcjcuufcufugvu8812 2 ปีที่แล้ว +1

    ጃዛህአላህኸይር
    👍👍👍👍👍

  • @annemuhammedomer6443
    @annemuhammedomer6443 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሚገርም አደበት ማሻአላሕ

  • @user-ut4rb2zk8h
    @user-ut4rb2zk8h ปีที่แล้ว

    አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ኡስታዜ

  • @Days36_5_years
    @Days36_5_years 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Subahanallah

  • @rabiabelayenh9006
    @rabiabelayenh9006 3 หลายเดือนก่อน

    ትምርቶችህ አሪፍ ናቸው ግን የምታደርገው ድምፅ ቢቀርስ بارك الله فيك

  • @user-ss7dh8md7e
    @user-ss7dh8md7e ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህኸይርኡዝታዝ

  • @aw56609
    @aw56609 6 หลายเดือนก่อน

    ኢላፍቱይብአላህይጠብቅህ።ያተምክር በጣምደስይላል

  • @user-ec7wc1lr8y
    @user-ec7wc1lr8y 2 ปีที่แล้ว +1

    استغفر الله و اتوب اليه - استغفر الله و اتوب اليه - استغفر الله و اتوب اليه - استغفر الله و اتوب اليه - استغفر الله و اتوب اليه🌸
    🍃🌻

  • @user-nw3wt5ij6i
    @user-nw3wt5ij6i ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏሂ ኸይር

  • @sumabintiummukulsum1513
    @sumabintiummukulsum1513 2 ปีที่แล้ว +2

    Allah jenetel firdous yiwefiqih Wendime Jezakellahu keyran 😊

  • @chanal7973
    @chanal7973 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰለም ወረህማቱለሂ ወበረከቱ አህለን ኡስተዘችን እርሶም በተነገሩት እኘም በሰመነው አለህ ተጠቀሚ የድርገን የረብብብብብብ

  • @madinamadina8584
    @madinamadina8584 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @mraymail2126
    @mraymail2126 ปีที่แล้ว

    አለህዬ ሆይ አንተ ጠብቃን

  • @user-pr3uj6uh9d
    @user-pr3uj6uh9d 2 ปีที่แล้ว

    من كان لله كان الله له
    جزاك الله يا إلاف

  • @madinamustafa6346
    @madinamustafa6346 2 ปีที่แล้ว

    ወሌይኩመሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ጃዘኽለ ኸይር 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zebibaawolzebibaawol5429
    @zebibaawolzebibaawol5429 ปีที่แล้ว

    የኔ ታሪክ እስከሚመስለኝ ድረስ ነው ያዳመጥኩት ጀዛከላህኸይረን

  • @Sadiya-ur2yt
    @Sadiya-ur2yt 2 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ይጠብቀን

  • @amansherif8489
    @amansherif8489 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ኢማን ይወፍቀን

  • @user-sj3co1kj3d
    @user-sj3co1kj3d ปีที่แล้ว

    አሚንንንአሚንንን

  • @mekatube1706
    @mekatube1706 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኸይረን አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ከከሳሪዎችም አያድርገን እህህህህህህ ወንጀላችን መብዛቱ

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ መጨረሻ ችን አሳምርልንከዱኒያፈተናከቀብርቅጣትአላህጠብቀን

  • @user-ol9tv8gm4y
    @user-ol9tv8gm4y 2 ปีที่แล้ว

    ጃዛከ አላህ ኸይርን

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 2 ปีที่แล้ว

    امين اللهم امين

  • @user-tx6ql7cd4u
    @user-tx6ql7cd4u หลายเดือนก่อน

    የአለህህ

  • @zinatahmad5875
    @zinatahmad5875 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላ ወበረካቱ አላህ ሆይ መጨረሻችነን አሳምርልነ ጅዛከላህኸይር

  • @awelnesru
    @awelnesru 2 ปีที่แล้ว

    አሠ አለ ወራ ወበ ያጀአ

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትህ ጀዛአኩምላህ ኽይር አባ ኢያድ ትለያለህ ኑርልን

  • @user-qc3wh5fb1s
    @user-qc3wh5fb1s ปีที่แล้ว

    አህለን ጀዛከላሁኸይር

  • @awelnesru
    @awelnesru 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ኢላሥን መከታአተል ከጀመርኩ ብዙ ነገሮችን ተጠቃሚአለው እናአም አላህ ይጠብቅልን ወድማአችን አተ በተናገርገው እኛ በሠማአነው ተጠቃአሚ ያርገን ወሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱ❤❤

  • @user-lv6ix2iu2s
    @user-lv6ix2iu2s 2 ปีที่แล้ว +2

    Jezakellah heyer wendmachin Allah ytbkh yeanten melekt ssema new lbe bergata kumo yemiyasbewu

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ምርጥ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረካሉሁ ፊኩም 🇪🇹🇪🇹😍😍

    • @momlove3589
      @momlove3589 2 ปีที่แล้ว

      እሺ እኔም ቤተሰብ አርገኝ ሰብስክራፕ

  • @zebibamohmmed4920
    @zebibamohmmed4920 ปีที่แล้ว

    ያረብ አንተ አግራልን

  • @mdsomayahmdsomayah4459
    @mdsomayahmdsomayah4459 ปีที่แล้ว

    አሚንን

  • @naymanayma2677
    @naymanayma2677 2 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله تبارك الله جزاك الله خير صحيح كلام ك🌹🌹🌹🌹🌹👌😍

  • @mulumulu7108
    @mulumulu7108 ปีที่แล้ว

    ጄዛኩም አላህ ኸይር አያትህ አላያረዝመሁ አኪራን አስተዎሽ ወድሜ

  • @user-yq5fr1nm6t
    @user-yq5fr1nm6t 2 ปีที่แล้ว

    አተም በተናገርከው እኞም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @wollo2871
    @wollo2871 2 ปีที่แล้ว

    የኡመተል ሙሀመድ ኑ ተማሩ

  • @hannyhusen8782
    @hannyhusen8782 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ በዱንያም በአኺራም መልካም ምንዳን ይመንዳህ ወላሂ የተናገርካቸው ሁላ እውን እያየነው ያለ ነው አላህ ሙስተአን ወላሂ ዘንድሮ ግዜው በጣም ያስፈራል እውነተኛ ሀቅን ተናጋሪ የሚጠላበት ውሸታም የሚከበርበት ግዜ ላይ ነን በዱአ አንረሳሳ

  • @user-bf5wh5tm3g
    @user-bf5wh5tm3g ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ

  • @user-kk5ls1sp6t
    @user-kk5ls1sp6t 2 ปีที่แล้ว

    ያአለህ ከይር ስራችንን አቢዛልን የአለህ

  • @user-xx5ur2oj3l
    @user-xx5ur2oj3l ปีที่แล้ว +1

    اللهم اكفني بحلالك عن حرامك ، وأغنني بفضلك عن سواك

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i ปีที่แล้ว

      አሚን ያረበል አለሚን

  • @zamzam2837
    @zamzam2837 2 ปีที่แล้ว

    አላህማሥታወልን ይወፍቀን

  • @zubidazubida2176
    @zubidazubida2176 2 ปีที่แล้ว

    Amiiiiiiiiiiiin yaarabi jezkl

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 2 ปีที่แล้ว

    ياسبحنا الله

  • @naseha4406
    @naseha4406 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ነኝ በጥሩ ቤሩግርም ነዉ አላህ ይጭምርልክ

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 2 ปีที่แล้ว

    صلى الله عليه وسلم

  • @mubarekabate9995
    @mubarekabate9995 ปีที่แล้ว +1

    Allah yichemrlh wendme ftsum tleyaleh channelh m lyu new be srawochh allah yidesetbh🥰

  • @miskuu123
    @miskuu123 ปีที่แล้ว

    💕💕💕

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 2 ปีที่แล้ว

    ◾️የህያ ቢን ሙአዝ "አላህ ይዘንለትና" እንዲህ ብሏል።
    ✅ ዱንያን ብቻ የሚጓጓና ለሷ የሚለፋ ሰው አላህ ከፃፈለት በላይ የሚበላው ነገር የለም። በዚህ ሰው ላይ ሶስት አይነት የጉድለት አይነቶች ይገባሉ። እነሱም፦
    ①) አላህ በሰጠው ነገር ላይ አመስጋኝ ሆኖ አታገኘውም።
    ②) አላህ ከሰጠው ነገር ላይም ለሌሎች አይሰጥም።
    ③) የዲን ስራ እስኪያመልጠው ድረስ አላህ ያልወሰነለትን ነገር ለማግኘት ሁሌም ይለፋል ይደክማል።

  • @user-xs1dl7db2k
    @user-xs1dl7db2k 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ አለህ እስኪ ምልክት አርግልኝ. ኮመንቴን ካየህው

  • @azizaali6446
    @azizaali6446 2 ปีที่แล้ว

    السلام عليكم رحمه الله

  • @user-bn9fz9bn6h
    @user-bn9fz9bn6h 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @zahrah8488
    @zahrah8488 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @foziyamamo238
    @foziyamamo238 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️👍

  • @wowwow8176
    @wowwow8176 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ አሕለን ወሀንድማችን እንኳን ደሕና መጣሕ መሽአላሕ

  • @ebtuhussen8342
    @ebtuhussen8342 2 ปีที่แล้ว

    Allh yakoyek imanachenen techemralek hule sus honkeben adera be ken 1 hule gen yelal allh yagzek

  • @saadaidres3180
    @saadaidres3180 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ደከመኝ ሁሊም እራሴን ማጥፍት እፈልጋለሁ መኖር ደከመኝ ዱአ አርጉልኝ

    • @user-ul7pl7co7d
      @user-ul7pl7co7d 2 ปีที่แล้ว +1

      ለሀውሊላህ ባሠሪውኮ እራሰሺን አጠፋለሁ ብለሺ ማረብሺ ወጀልነው እህቴ አብሺሪ ባለሺ ነገር አላህን አመሰጋኝ ሁኝ

    • @user-nz4zt1my1p
      @user-nz4zt1my1p 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት ተስፉ አትቁረጭ የማያልፋ ቀን የለም ዶአ አድርጊ ቁርአን ቅሪ ካልቻልሽ አዳምጭ

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ተይ ይቅርብሽ አሏህ ይጠብቅሽ ራስሽን አረጋጊ ሀቢበቲ ለዚች አጭር እድሜ ብለሽ የመጨረሻሽን አገርሽን አኼራሽን እዳታበላሽ ምንም ያህል ከባድ ችግር ውስጥ ብትሆኚም ራስሽን ለማጥፋት ሙከራ አታድርጊ ጭራሽ አትሰቢው አይዞሽ ያልፋል እኮ😊

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i ปีที่แล้ว

      እህቴ ራስሽን አረጋጊ ላንቺ የሆነው ነገር ሁሉ መልካም እደሆነ አስቢ ቢያንስ በጤና መኖርሽ ይህን እድል ስለሰጠሽ ልትደሰቺ ይገባል አደራ እህቴአሏህ ይጠብቅሽ ለሸይጧን በር አትክፈቺ ቁርአን አዳምጪ ቅሪምአሏህም ያግዝሻል ሁሌየም እኮ አሏህ ካንቺ ጋ ነው

  • @zahrah8488
    @zahrah8488 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍🙏

  • @-amefafi7639
    @-amefafi7639 2 ปีที่แล้ว

    በአሏህ የተመካ አይወድቅም

  • @amberiyaidris8350
    @amberiyaidris8350 ปีที่แล้ว

    ኢለፍ አንደኘ

  • @hayat-qe7schaya
    @hayat-qe7schaya 5 หลายเดือนก่อน

    I h ❤❤❤❤

  • @user-nd6su8uv5h
    @user-nd6su8uv5h 2 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩም ሰላም ወሬህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ፀጉር መላጨት ለሴት ሀራም ንው ግን ለፀብ ሁሌ የመቶናከል ሰው ስለሚያጠቃ ተላጨሁት ?

  • @raheemamuhammad8573
    @raheemamuhammad8573 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shamsiyagemachu4716
    @shamsiyagemachu4716 ปีที่แล้ว +1

    Inem bagugut new yemitabikow

  • @mominasharef5265
    @mominasharef5265 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ahlamfikre2664
    @ahlamfikre2664 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ አልገባኝም አስረዱኝ በአላህ

  • @irjfijigjfjfjkgkkt7875
    @irjfijigjfjfjkgkkt7875 2 ปีที่แล้ว

    ኢላፋ ውስጣ ነው

  • @HikmahaHikmaha
    @HikmahaHikmaha 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ