ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህ ስደት ወቶ ቶሎ እመለሳለሁ ማለት ከባድ ነው እደመዉጣቱ መመለሱ ይከብዳል ብቻ አልሃምዱሊላህ
በጣም ያየ ያውቀዋል አሏህ ብርታቱን ይስጠን
ወላሂ በጣም
በጣም ወላሂ
ሳህ
😭😭😭😭😭
እንኳን ደህና መጣሽ ረምላሀገራችንን ሰላም ያድርግልንኢንሻአላህ ሰላም ከሆነ ሁሉም ነገር አይቸግርም አሁን ዋናውነገር የሰላም ጉዳይነው!
እደዚህ ጠቃሚ የሆ ነገር ነዉ የሚያሥፈልገን
እኔም አገሬ መግባት ፈልጌ ነበር ግን ፈራሁ እስኪ ምከሩኝ የኔ ውዶች በቅርቡ ልገባ አስቢያለሁ የማዳም ቅመሞች አሏህ በሃገራችን ላይ ይረዝቀን 😢
ኧረ አትፍሪ ምን ያስፈራል በአለሽ ነገር ተብቃቅተሽ መኖር ነው
@@mosebtube1027 ኢንሻ አላህ የሰው ወሬ ያስፈራል ሀቂቃ
ነይ አብረን እንግባ ዉዴ ሽ አመት አይኖርም
አይዞሽ አትፍሪ በላሽ ተብቃቅተሽ ኑሪ እኔም በቅርብአስቢያለሁ እስር አመ ት ካአራት ወር ሆነኝ በጣም ድክም ስልችት ብሎኛል የሆነው ይሁን መሄድአለብኝ ብየ እያሳበኩ ነው አሏህ ያሳካልን ሁላችነንም ያረብ
@@اللهملكالحمد-ظ7ش ያአሏህ አስር አመት እሄስ አራት አመቴ ገና ግን መጠወል አልፈልግም
እናመሰግናለንየኔእህት እኔም20ቀንበሆላእገባለሁ ኢሻላሀህዱአአድርጉልኝ እህቶቸ
ረምሊ የምወድሽ በጣም የሚደነቅ ስራነው የሰራሽው ቀጥይበት በቅርብ ወደ አገር ገብተው ስኬታማ የሆኑትን አቅርባቸው
ረምሊ ሽኩረን ሀሪፍ ሀሳብ ነዉ ያነሳችሁት
እናመሰግናለን እህቶች ሁሉንም ነገር አላህያሳክልን
ጠንክርን ተስፍ ሳንቆርጥ ከሰራን እንደ አካባቢው ተፈላጊነገሬች እማንለወጥበት ነገር የለም❤❤❤❤
ሀገሬ ገብቸ አሻአሏህ ዶሮ እርባታ ነዉ እሰራለሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሹክረን ረምሊ ጥሩ ሀሳብ ነው ለመግባት ላሰብነው ጥሩ ትምህርት ነው
ሀቲ በጣምነው የምወዲሺ አሣዲጓት ብትጨፍር ኑሮ የትበደረሠች እናተ የምቶዱት የሚጨፍር ሠውየው ያላ አሣዲጓት
ኢንሻአላህ ያረብ ስደትን አላህ በቃ ይበለን እሴስ ወላሂ ምርር ብሎኛል
ረሚ አስተማሬ ነገር ነዉ ያቀረብሽልን ጀዛኪሏሁ ኸይረን
❤❤❤❤❤ትክክል
ወአለይኩም ሰልም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በርቺ ረምሊ ማሻአሏህ ደስ ይላል እኔም በቅርብ አስቢያለሁ አሏህ ያሳኩልሽ በሉኝ በስደት ያላችሁእህትና ወድሞቼ በሰላም ላገራችን ያብቃን አሏህ ያሰብንውን አሳክተን ኢንሻአሏህ
ኧረ እኔስ ኩንትራቴ ባለቀልኝ እንጂ እሪዚቅ በአላህ እጂ ነው ምንም አልጨነቅ ባለኝ ነገር ተብቃቅቸ እኖራለሁ
አብሺሪ ኢንሻ አላህ
አብረን
አስለመአለይኩም አገራችንን ስላም ያድረግልን ስደት በጣም ከባድ ነው
አገራችን ሰላም ይውን እንጂ የሚሰራው አያሳስብም አይተን እንሰራለን ሰለ ምክራቹ እናመሰግናለን
ጥሩሀሳብነው ጀዛከሏህ ኸይር
ሽክራን ጥሩ ሀሳብ ነው ሀገሩ ሰላም ከሆነ አይቸግርም ....ሀገር ያሉ ሰውች ግራ ስለሚያጋቡ እንጂ ...እህት ረምላ ...ኢንሻአላህ ሀገራችንን ሰላም ይሁን እያላችሁ ዱአ አድርጉ ብቻ ....እህቶቸ እኔም በቅርብ ሀገር ለመግባት እያሰብኩ ነው
ይቀጥል አሪፍ ወይይትነው እረምሊየየኔ ብርታት❤❤❤
_ረምልየ ስለ ዳቦ ቤት ያወራችውን እህት አድራሻዋን ስጭኝ ውዴ_
እናመሰግናለን 😊ኢንሻ አላህ ..☝️
አሰላምአለይኩም. ወላሂ እሄየኔምሀሳበነው. አገርመጥችባገኝሽ ደስይለኝል ኮየሽውብታውሪኝ ደስይለኝል አረብአገር ከመጣሁ ቆየሁ ግን አገርለመግባ በምሰማውነገር እየፍራው አልገባሁም
جزاك الله
እዳውአረብአገረያለነውንአላህመጨረሻችንንያሳምረልንመቼም
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏💪💪💪ትክክልውዶቸ ሥደት ይብቃ
ዛሬም የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ለማንኛዉም እሥኪ ልሥማሽ
ውድ እህቶች ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ለምዳችሁን ስላካፈላችሁን
እናመሰግናለን
እስላም ወአላኩም ወራህመቱላ ወበርካቱ ዋዉዉዉ❤❤❤❤❤😂😂🎉ይመችሽ❤
ሪምሊየ ስት ብር ይበቃኛል ስራ ለመጀመር አገሬ ልገባነው
ምን ልሰሪ
@@الكنجالكنج-ت1ل እኔጃ ምን እደሚያዋጣ አላውቅም
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu teru hasbe nawu Shukeran hayati
ስጋ ቤት መክፈት ይቻላል ወይ ደሴ
ትክክል የኔ ልዩ ❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 በደብ አስተማሪ ነው
😢😢😢😢😢 አችማ አሁን ይቱብሽን አበላሸሽው ወላሂ ሴትን የሜረክስ ነገር እየለቀቅሽ እኔ በጉጉት ነበር እምጠብቅሽ ፈድሽ ወላሂ አሁን ግን ወዳች ለመግባት አስጠላኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@@ስአድወለየዎ የኔ ውድ አብሽሪ ድጋሜ አለቅም የኔ ስስት አብሽሪ የምወድሽዋዬ ❤❤❤❤❤❤❤🍰😋
አሠላሙአለይኩም ውድ እህቶቼ እንደትናችሁ ለሁሉምነገር አልሀምዱሊላህነውእንኳን ደህና መጣሽረምልዬ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እኔምሀገርልገባ አንድ ሳምንትነው የቀረኝ ግን ምን ስራ እንደምሰራ ጨንቆኛል ወላሂእስኪ ምክር ስጡኝ እህቶቼ ያለኝ ብር ሁለትመቶሺ ብርነውግን ምን እንደምሰራ አላቅም ወላሂ
ረምላየ ምንዲነው ስደት ምርር ብሎኛል
የኔ ጀግናናናና አብሽሩ ጤና ካለ ያቅማችሁን ሠርታችሁ ትኖራላችሁ
ጎበዝ በርቻ
አህለን እረምሊዬ አሏህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሰላም ካለ ይኖራል እንዴ ሰዉ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ ሩሩየ ጀዛክ አላህ ኸይረን ቁጥርሽን ጠይቄሽ ነበር ወደ ጀሜ የቤት ቦታ ለመግዛት ነበር ❤❤❤ ተባበሪኝ
0914609597
ያርብ የአላህ ያከሪም እኔስ ምርርር ብሎኛል እስኪ ዲኡ አርጉልኝ ቅሞችየ ዛሬ ነገ በማለት ዴከመኝ
አብሺሪ እህቴ ሁላቺንም ነን ወላሂ እኔም የህዉ ነገ ዛሬ ማለት ከጀመርኩ ብቻ አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን እገባለን
እኔም ግራ ገብቶኛል 8አመት ጨረስኩ ገና ቤቴም አላለቀ ገብቸሥ ምን ልሠራ እያልኩ በጭቀት😢
ሰላም እራምልየ ውድ እኔም ይኽው መላውጠፍቶብኝ ለስምንት አመትየለፋሁበት ቤቴ ፋርሶብኝ ይኽው መላው ጠፍቶብኝ አለውአይ ኦሮሚያ ክልል ለአስራ አምስት አመት የኖርኩበትተበላሁ አሁን በምን ልግባ😢😢😢😢
አይዞሽእህቴዬልፍል
እረምላየ እደዜህ እረጅን የኔ ውድ
ወላሂ የኔም ምኛት ቁርስ ቤት መስራት ነው ምርጥ ሞያ አለኝ
ጎበዝ ሞያ ካለሽ ስሪ ትንሽ ቁርስ ቤት ከፍተሽ ስሪ
ብቻ አላህ በኸይር ነገር ከስደት ያዉጣን😢
ሴቶች መጀመሪያ ትዳር መስርቱ ያለትዳር ገንዘብም ብታገኙ በእጃቹህ ማቆየት አትችሉም አላህን ፈርታቹህ በሀላል ስሩ
ኢላሂ እስኪ አንተ ታውቃለህ ያረብ ስደት ወላሂ ከባድ ነው ለሁለት አመት መጥቸ ይሄው ይሄው 5ተኛ አመቴን ያስኩኝ 😢😢😢 ሀሳቤ ተሳክቶልኝ በዱአችሁ አስቡኝ ሀባይብ
እኔንም ይሆዉ ለ2አመት መጥቸ 6አመቴ😢😢
@@MeremYmar አይዞን
አይ የሁሉም ምኞት ነበር አብሽሩ
እኔ11አመቴ
@@الهمافتحليابوابرحمتك አብሽሪ ውዴ
እኔም በቅርብ ሐገር እገባለሁ ሐገር ሰላም ይሆን ዘድ ጥሩምኙቴን እመኛለሁ አላህ ሰላምሙን ያጣልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እህቴ እኪ እውነቱን ንገሪኝ 3 ወር ነው የቀረኝ ግን ባለው ሁኔታ ሁለት ልብ ሆኛለሁ😔
ምንድነው ያለው ሁኔታ እኔም ኢንሻአላህ 3 ወር ነው የቀረኝ
እኔም ነግን ጨቆኛል
❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊሀል ምን ይደረግ ብለሽ ነው ተስፋ አንቆርጥም
ዳቦ ቤተ ለመከፈተ መያ አያሰፈለገወ እዴ
ሰላምአርምራየአ ቆንጀው ፊርጀአ ዝቅተኛአ ስንትብር የሸጣል እናአ42ኢንጀተለቢጀን ስንትብርየሸጣል በአሑኑው ሰአት
እናመሰግናለን❤
ይህ ፕሮግራም ይቀጥል 🤙🤙
አህለንእህት
👍
ለእኔ ንገሪኝ እሰራምላየ
ሰላም ለሀገራችንና ህዝቦቾ ጦርነት በቃችሁ ይበለን እጅ ሀገር ሰላም ከሆነ የምሰራው አይጠፍም
አላህ ይጠብቅ የኔ ምርጥ ሴት የሴት በላይ
እውነት ለመናገር ቪድዮ ስትሰሪ ብቻ ነው የምከታተለው የቲክቶክ ሰፈር ደስ አይለኝም በግሩፕ ወሬ አልወድም
ጎዝ
ትከከል ነቨ ይህዉ እኔ ነገ ዛሬ ሰል 30 አመት ሆነኘ አገባሁ አልወለዱኩም 😢
አላህ ይወቅሺ አብሸሪ
እረውደ።እኔይሄ።በስደት።ልሞትነውዳቦቤትአለኝ።ባለቤቴ።ይስረልግን።ምንምትፈየለው።የሚለኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆጫ አናመስግን አለን
እኛ የመዳመ ቅምምች ብር አያያዝ ዜሮ ነን ይህ ነው ዋና ችግርችን እና ብርቹ በስርአት ያዙ የስው ሀገር የስው ነው
አህለን
አይስዴት😢😢 ብቻ አልሀምዱሊላህ
እረምሊየ ትለያለሽ❤❤❤
እስቲንግሮኝውዴች ቀለልይልችሱቅ ለመክፍትስንትብርይታሰባል ውላሂ ልጅችንበአክልማግኝትህልምሁኖብኝነውየጠይኩችሁ
እህቴየ እኔየ አሁን 2፡ቤት አለኝ አዱ የቀበሌየ ነው ሱቅ የሚሆን መናሀሪያ ከተማዉስጥ ነው አዱዉ ከዚህ ከመጣሁ ቦታ ገዝቼየ ቤት የግሌየ ሰራሁ አሁን የገዛሁት ሰፋ ያለ ቦታ ስለሆነ የዷሮ የበግ እርባታ ፈለኩ 2፡ልጆች አሉኝ አዳድ ሰዉ የግልሺን ሺጪና ከቀበሌዉ ቤት ሱቅሸን ክፈቺይ ይሉኛል እኔየ ሁለት ልብ ነኝ
አትሽጭ በተለይ እንደምትይዉ ስፋት ካለዉ ይጠቅምሻል ዶሮ ብታረቢ በግም ብታጅቢ ጎበዝ ከሆንሽ ላም ብትገዢ ዛሬ ላይ ግማሽ ሊትር ወተት ስንት እንደሁ ብታቂ
@@SeadaMohammed-cb4je ወላሂ በትክክል ከተገዛ 4፡አመት ሆነዉ 2፡ሰርቢስ ብቻ ሰርቼየ ስም አዞርኩኝ ከባሲ ወረቀት አፅፌየ ዉክልና የሸጠሁት ሙሉ አይዴለም መሸጥ መለወጥ አእዳይችል አርጌየ ነው ስም ብቻ በኔየ ለማረግ ነው ግን ቦታዉ ማሻአላህ ነው ግቢዉን ልከዉልኝ ባረጓዴየ የቸሸፈነ ነው ማጎ 20፡እግር እስተከልኩበት ሰዉ ግማሹን ሺጭዉ ሲሉኝ አልሸጥም ግብርና እሰራበታለሁ አልኳቸዉ ትክክል እህቴየ ትልቅ ቤት መስራት አልቻልኩ ሳስበዉ ደከመኝ ሀገር ሰለም ከሆነ ሀገሬየ ገብቼየ ያሚሪካን ላም በጎችም አረባለሁ ኢሻአላህ
@@SeadaMohammed-cb4je ስፋቱ 450፡ካሬየ ሜትር ነው
🥰🥰🥰🥰😢😢
እኔ ጨንቆኛል
ኢላሂ አንተ እርዳኝ ኩንፈየኩን በለኝ አሁንስ የልጅ ፍቅር ሊደፋኝ ነው ወንዶቹም አቃጣይ ሆኑ 😢
☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
ትከከል,እህቴ
የረምሊ አድናቂ
እህ እኔም ኢቲወ መግባት ፈርቻለሁ
እፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢ስደት ሆደይፈጀው 😢😢
አልሀምዱሊላህ ብቻ የስደት ነገር ሆድ ይፍጀው
አሰላማሊኩምአህትእደትነሸወላሂበጠምእደሸአለሁእላሂየጠበቅሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔውዶችደምሩኝ
አሚና ደምረሻለሁ ደምሪኚ
ራምላየ እስኪ አድራሻሺን ስጭኝ እቃ እድገዠልኝ
ዳቦቤት ምኞቴነው
ወላሂ የኔም ሀሳብ ነወ
የቲክቶክ ወሬ እዛው ሆኖ ይርሳኝ 😂
😎😛😃😃😁😁😁
እህ እረ አሁንስ ስደት ደካመን
ወላሂ እኔም 12አመት ሳኡዲ ሰርቸ አሁን እገር ገብቻለሁ ምን እንደምሰራ ግራ ገብቶኛል እና ብምክራችሁም በዲአችሁም አግዙኝ ደክሞኛል።
ደምሩኝ የመዳም ቅመሞችየ
ረህማ ደምሪኚ ደምረሻለሁ
ሣሣሣሣ
❤❤❤
እንካንደህናመጣሸራምላእህቴያሰብሸውሁሉአላህያሳካልሸእህቴላይክአድርጌአለሁኝ
እህ ስደት ወቶ ቶሎ እመለሳለሁ ማለት ከባድ ነው እደመዉጣቱ መመለሱ ይከብዳል ብቻ አልሃምዱሊላህ
በጣም ያየ ያውቀዋል አሏህ ብርታቱን ይስጠን
ወላሂ በጣም
በጣም ወላሂ
ሳህ
😭😭😭😭😭
እንኳን ደህና መጣሽ ረምላ
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ኢንሻአላህ ሰላም ከሆነ ሁሉም ነገር አይቸግርም አሁን ዋናውነገር የሰላም ጉዳይነው!
እደዚህ ጠቃሚ የሆ ነገር ነዉ የሚያሥፈልገን
እኔም አገሬ መግባት ፈልጌ ነበር ግን ፈራሁ እስኪ ምከሩኝ የኔ ውዶች በቅርቡ ልገባ አስቢያለሁ የማዳም ቅመሞች አሏህ በሃገራችን ላይ ይረዝቀን 😢
ኧረ አትፍሪ ምን ያስፈራል በአለሽ ነገር ተብቃቅተሽ መኖር ነው
@@mosebtube1027 ኢንሻ አላህ የሰው ወሬ ያስፈራል ሀቂቃ
ነይ አብረን እንግባ ዉዴ ሽ አመት አይኖርም
አይዞሽ አትፍሪ በላሽ ተብቃቅተሽ ኑሪ እኔም በቅርብአስቢያለሁ እስር አመ ት ካአራት ወር ሆነኝ በጣም ድክም ስልችት ብሎኛል የሆነው ይሁን መሄድአለብኝ ብየ እያሳበኩ ነው አሏህ ያሳካልን ሁላችነንም ያረብ
@@اللهملكالحمد-ظ7ش ያአሏህ አስር አመት እሄስ አራት አመቴ ገና ግን መጠወል አልፈልግም
እናመሰግናለንየኔእህት እኔም20ቀንበሆላእገባለሁ ኢሻላሀ
ህዱአአድርጉልኝ እህቶቸ
ረምሊ የምወድሽ በጣም የሚደነቅ ስራነው የሰራሽው ቀጥይበት በቅርብ ወደ አገር ገብተው ስኬታማ የሆኑትን አቅርባቸው
ረምሊ ሽኩረን ሀሪፍ ሀሳብ ነዉ ያነሳችሁት
እናመሰግናለን እህቶች ሁሉንም ነገር አላህያሳክልን
ጠንክርን ተስፍ ሳንቆርጥ ከሰራን እንደ አካባቢው ተፈላጊነገሬች እማንለወጥበት ነገር የለም❤❤❤❤
ሀገሬ ገብቸ አሻአሏህ ዶሮ እርባታ ነዉ እሰራለሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሹክረን ረምሊ ጥሩ ሀሳብ ነው ለመግባት ላሰብነው ጥሩ ትምህርት ነው
ሀቲ በጣምነው የምወዲሺ አሣዲጓት ብትጨፍር ኑሮ የትበደረሠች እናተ የምቶዱት የሚጨፍር ሠውየው ያላ አሣዲጓት
ኢንሻአላህ ያረብ ስደትን አላህ በቃ ይበለን እሴስ ወላሂ ምርር ብሎኛል
ረሚ አስተማሬ ነገር ነዉ ያቀረብሽልን ጀዛኪሏሁ ኸይረን
❤❤❤❤❤ትክክል
ወአለይኩም ሰልም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በርቺ ረምሊ ማሻአሏህ ደስ ይላል እኔም በቅርብ አስቢያለሁ አሏህ ያሳኩልሽ በሉኝ በስደት ያላችሁእህትና ወድሞቼ በሰላም ላገራችን ያብቃን አሏህ ያሰብንውን አሳክተን ኢንሻአሏህ
ኧረ እኔስ ኩንትራቴ ባለቀልኝ እንጂ እሪዚቅ በአላህ እጂ ነው ምንም አልጨነቅ ባለኝ ነገር ተብቃቅቸ እኖራለሁ
አብሺሪ ኢንሻ አላህ
አብረን
አስለመአለይኩም አገራችንን ስላም ያድረግልን ስደት በጣም ከባድ ነው
አገራችን ሰላም ይውን እንጂ የሚሰራው አያሳስብም አይተን እንሰራለን ሰለ ምክራቹ እናመሰግናለን
ጥሩሀሳብነው ጀዛከሏህ ኸይር
ሽክራን ጥሩ ሀሳብ ነው ሀገሩ ሰላም ከሆነ አይቸግርም ....ሀገር ያሉ ሰውች ግራ ስለሚያጋቡ እንጂ ...እህት ረምላ ...ኢንሻአላህ ሀገራችንን ሰላም ይሁን እያላችሁ ዱአ አድርጉ ብቻ ....እህቶቸ እኔም በቅርብ ሀገር ለመግባት እያሰብኩ ነው
ይቀጥል አሪፍ ወይይትነው እረምሊየየኔ ብርታት❤❤❤
_ረምልየ ስለ ዳቦ ቤት ያወራችውን እህት አድራሻዋን ስጭኝ ውዴ_
እናመሰግናለን 😊
ኢንሻ አላህ ..☝️
አሰላምአለይኩም. ወላሂ እሄየኔምሀሳበነው. አገርመጥችባገኝሽ ደስይለኝል ኮየሽውብታውሪኝ ደስይለኝል አረብአገር ከመጣሁ ቆየሁ ግን አገርለመግባ በምሰማውነገር እየፍራው አልገባሁም
جزاك الله
እዳውአረብአገረያለነውንአላህመጨረሻችንንያሳምረልንመቼም
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏💪💪💪ትክክልውዶቸ ሥደት ይብቃ
ዛሬም የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ለማንኛዉም እሥኪ ልሥማሽ
ውድ እህቶች ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ለምዳችሁን ስላካፈላችሁን
እናመሰግናለን
እስላም ወአላኩም ወራህመቱላ ወበርካቱ ዋዉዉዉ❤❤❤❤❤😂😂🎉ይመችሽ❤
ሪምሊየ ስት ብር ይበቃኛል ስራ ለመጀመር አገሬ ልገባነው
ምን ልሰሪ
@@الكنجالكنج-ت1ل እኔጃ ምን እደሚያዋጣ አላውቅም
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
teru hasbe nawu
Shukeran hayati
ስጋ ቤት መክፈት ይቻላል ወይ ደሴ
ትክክል የኔ ልዩ ❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 በደብ አስተማሪ ነው
😢😢😢😢😢 አችማ አሁን ይቱብሽን አበላሸሽው ወላሂ ሴትን የሜረክስ ነገር እየለቀቅሽ እኔ በጉጉት ነበር እምጠብቅሽ ፈድሽ ወላሂ አሁን ግን ወዳች ለመግባት አስጠላኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@@ስአድወለየዎ የኔ ውድ አብሽሪ ድጋሜ አለቅም የኔ ስስት አብሽሪ የምወድሽዋዬ ❤❤❤❤❤❤❤🍰😋
አሠላሙአለይኩም ውድ እህቶቼ እንደትናችሁ ለሁሉምነገር አልሀምዱሊላህነውእንኳን ደህና መጣሽረምልዬ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እኔምሀገርልገባ አንድ ሳምንትነው የቀረኝ ግን ምን ስራ እንደምሰራ ጨንቆኛል ወላሂእስኪ ምክር ስጡኝ እህቶቼ ያለኝ ብር ሁለትመቶሺ ብርነውግን ምን እንደምሰራ አላቅም ወላሂ
ረምላየ ምንዲነው ስደት ምርር ብሎኛል
የኔ ጀግናናናና አብሽሩ ጤና ካለ ያቅማችሁን ሠርታችሁ ትኖራላችሁ
ጎበዝ በርቻ
አህለን እረምሊዬ አሏህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሰላም ካለ ይኖራል እንዴ ሰዉ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ ሩሩየ ጀዛክ አላህ ኸይረን ቁጥርሽን ጠይቄሽ ነበር ወደ ጀሜ የቤት ቦታ ለመግዛት ነበር ❤❤❤ ተባበሪኝ
0914609597
ያርብ የአላህ ያከሪም እኔስ ምርርር ብሎኛል እስኪ ዲኡ አርጉልኝ ቅሞችየ ዛሬ ነገ በማለት ዴከመኝ
አብሺሪ እህቴ ሁላቺንም ነን ወላሂ እኔም የህዉ ነገ ዛሬ ማለት ከጀመርኩ ብቻ አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን እገባለን
እኔም ግራ ገብቶኛል 8አመት ጨረስኩ ገና ቤቴም አላለቀ ገብቸሥ ምን ልሠራ እያልኩ በጭቀት😢
ሰላም እራምልየ ውድ እኔም ይኽው መላውጠፍቶብኝ ለስምንት አመትየለፋሁበት ቤቴ ፋርሶብኝ ይኽው መላው ጠፍቶብኝ አለው
አይ ኦሮሚያ ክልል ለአስራ አምስት አመት የኖርኩበትተበላሁ አሁን በምን ልግባ😢😢😢😢