ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህት ከበርበሬወዝ ያለው ጎርቤት ሠፈር ማንይባላል ቦታ ተገዝቶልኝነው ኮቻንአላቃትም ለዛነው
@@temokrotube1159 ከተማነውገጠርግን
@@lubabahusen4517 ከበርበሬወንዝ ወደዚህ ከሆነ የገዙልሽ ጨፊው ይባላል ከተማ ነው በርበሬ ወንዝ ደግም መሀል ኮንቦልቻ ላይ የሚገኝ ምርጥ ቀውጢ ሰፈር ነው ስንት ገዛሽ ለማወቅ ፈልጌ ነው?
@@temokrotube1159 እሺእህት እኔ የገዛሁትቆይቷል 3አመትሆነው በ850ሺ ነው200ካሬውን አሁንግንጨምሯል 2ነጥብከሠጡኝቆይቷል ቤትአልሠራሁበትም ነገዛሬእየተባለ ውድግዜደርሠብኝ እህት ዱአ አርጌልኝ
@@lubabahusen4517 ማሻአላህ ካርታና ፕላን አለው እንዴ አየሽ ከተማ ውስጥ ስለሆነ ነው ቦታሽ ሁለት ነጥብ የሰጡሽ አይ ዞን ዋናው ቦታውን መያዝሽ ነው።
@@temokrotube1159 እሺማማየ አላህያበሺርሺውደ አወ ህጋዊነው የዛሬ3አመትእኮ እንዳውም ውድነውየገዛሺውእያሉነበርሠዎች አሁንጣራነካእንጅ
ዎሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ጎበዝ ሲትራዬ በጣም ኮልቻ ውብ ናት ማሻአላህለሞኖር አመች ከተማናት
አሰለል ለኮቦልቻ ምን ያህል ይርቃልቀርፀሽ እንድትለቂልኝ
እህት ደኛ ስፍር ወይም በልኬ፣ የምባል ስፍር ቦታ አለ ብለውኝ ነበር፣ እስከ ስንት ይገኛል ስፍሩስ እንዴት ነው እኔ ስለማላውቅው ንው ስታይው መልሽልኝ ውድይ???
በዛ አካባቢ ያለውን አየር ወላሂ አላውቅም ማማ
Hi sitra selam new? Lenigd bota yemihon menged dar bota felgi
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ከመናፈሻው ጀርባ ያለው ህጋውይ ነው ወይስ ህገወጥ ሲትሩ ለምን በቴሌግራም አመልሽም
ኧረ ማማ እመልሳለሁ ህጋዊይም አለ የገበሬም አለ
ኮምቦልቻ ቤት እፈልጋለሁ ግን ለቢስነስ ተብሎ የሚሰራ ከሆነ በጣም አደገኛ ነው ይሄ ነገር ያስፈራኛለ
አህለን ሲትሩ ከመናፈሻው ጀርባ ካርታ እና ፕላን ተሰጠ እንዴ
ገና አልተጀመረም በዛ ሲጀመር አብሺሩ መረጃውን
ስትራ ደሴ ተቆም እስከባንቡሀ ቤት ፈልጊልኝ 1.5 ደርስ
➽, ዱንያ ላይ ያለ ደስታ_ሳቅ_ፍቅር_ሰላም ጊዜው ሲያልቅ ይጠፋል !➽, ነገር ግን አኼራ ላይ ያለ ደስታ_ሳቅ_ፍቅር_ሰላም ዘውታሪ ነው!አላህ በፅናቱ ዘላቂናት ያለው ❤, ደስታ❤, ሳቅ❤, ፍቅር❤, ሰላም ይለግሰን! ሲትራየ ሰላምሺ ብዝት ይበልልኝ ዉዴ በጣምሀሪፍነዉ ቀጥይበት ዉድየሀገሬልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ወዴቻናሌ ጓራይበሉ💃💞🍒🍒🍒
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ። በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል። መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችንصلى الله عليه وسلم#የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ
እሽእስከስንትይገኛልቦታህጋውይየሆነፈልጊልኝ
እሺ እማ እንደቦታው አቀማመጥ እና እደ ሰፈሩ ሁኔታ ይለያያል
ቁጥርየለሺም በምንአናግኚሺ
አዲሱ ሰፈር 1.4 ውድ ነው ደህና ነው መልሱልኝ የምታውቁ ሲትራ??ቦታ ነው 200 ካሬ
ኧረ ህጋዊ ከሆነ በጣም አሪፍ ዋጋ ነው ወላሂ አሁን ላይ ጪራሺ በጣም እየጨመረ ነው ማማ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማማየ 650ሺ ያልሺዉ ካርታና ፕላን አለዉ
የባለ ይዞታ ነው ማማ
@@setiramedia4959 ok
ዋው
አሰለልን አሳይን
አሰላሙአለይኩም የኔዉድ እኳን ሰላም መጣሽ ጡሩ ቆይታነዉ ቀጥይበት🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ሀገራችን ተውባለች ።ግን አድሱ መናፈሻ በርበሪ ወንዝ የት አካባቢ እንደሆነ ላውቀው አልቻልኩም ያው በርበሪ ወንዝ በጣም ሰፊ ስለሆነ እና በነካ እጅሽ እስኪ ስለ ፊንሺንግ ስራ መረጃ ስጭን ብዙ ጊዜ ወንዶች ናቸው ምናያቸው ብዙ አልተመቹኝም ከፋፍለው ከፋፍለው ነው ሚነግሩን እና ጠቅላላ የክጅብሰም ስራ ሂደትን ከነወጭው መጠን ብታስረጅን ደስ ይለናል ።
እሺ ኢንሻ አላህ
ስልክ ቀጥርሺን አስቀምጭ
በ 0993711347 በዚህ ታገኚኛለሺ ማማ በቴሌግራም
እህት ለኔ ቤት ፈልጊልኝ
እሺ እህቴ በውስጥ አናግሪኚ ቻናሌ ገብተሺ ቁጥሬ አለልሺ በቴሌግራም አዋሪኚ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን
መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ጣርነት በቃ በለን
ካላወቃችሁት ሰው ጠይቁው አድሱሰፈር በርበሬወዝብለሺ እርፋ. ሲጀመር. በርበሪወዝ ጭቃእሚበዛበት ሰፈርየለም ሀታእሚሊሊየም አካባቢእንኳን. መቸም በሰመበርበሪወዝእያላችሁባትሉእላለሁ
እህቴ ተወልደን አደግንበት እንግዲህ እና መጠየቅ አይጠበቅብኚም እልሻለሁ ስለ ኮቻ
አምና ሠድቸ ሂጀ ነበር ያየሁት በጣም የተመቸ ቦታ ነው
እኔ መሰንዲ ቦታ አለኝ የሚገዛ ካለ
ስንት ትሸጫለሽ ህጋዊ ነውስ ህገ ወጥ
@@እሙሐጀር መሰንዲ ባጠቃላይ ፕላን አልተሰጠውም የምገዢ ከሆነ እንስማማለን 200ካሬሜትር ነው ቤትም አለው
@@mdnyube4535 እሺ ቁጥርሽን በየት ላግኘው
እኔ። ልግዛሽ አናግሪኝ። ቁጥርሽን። ስጪኝ
@@እረኛዪ መግዛት የሚፈልግ ቁጥር ይላክ 😍😍
አሰላሙ አለይኩም ሲትሩ
w w wb እህቴ
መልካምጁምአ ውዶች
እኔየገበሬመሬትፈልጊልኝብየሺ ዝምአልሺኝ
እሄ አሁን ያሳየሽን ህጋዊ ነው ወይስ ህገ ወጥ ሲትራየ
ወይየ ማማ የባለ ይዞታ ነው
ወይ ሰፈረ ትዝ አለኝ ወይ ስደት እይኑ ይጥፋ
እኔ ኮንቦልቻ አልሆነልኝም ሀርቡ ገዛሁ ኧረ ይሄ ሰፈሩ አንዳች የሚያክል ጂባል አለ አጠገቡ ክክክ ሀርቡየ ምን አለችኝ ሆ
ሥትነውሀርቡእህት
ስንት ነው ሀርቡ
ክክክ ጀበሉ እኮ የከተማው ውበት ነው ኮንቦልቻን ውብ ሚያደርጋት ዙሪያዋ በጀበል መታጠሯ ነው እናማ ጀበሉም ከተማ ነው አሁን ።ጀበሉ ላይ ብቅ ብለሽ ኮቻን ስታያት መንፈስ ይታደሳል ።ኮቻ ውብ ሀገር
ሀርቡ......ያውሪው ነው እንጅ....የወሬ መጥፎ የለውም አሉ.......ሀርቡ አላለችም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃😃👍
ለፋሽ በጣም አላህ ያጠንክርሽ ማማየስታለከልኪ አሳዘንሽኝ
አሚን እህቴ
እኔንስ ለምን አታሰይኝም የጠየኩሽን እህት😕😕😕
ይቅርታ ምን ነበር እህቴ ቢዚ ስለምሆን እየረሳሁት ነው
@@setiramedia4959 የጠየኩሽማ የኔ ውድ ኮቦልቻ ቦከና ክፍለ ከተማ ቀበሌ 12 ትን አሳይኝ እበላስቲክ ፋብሪካው አካባቢ የሰውየው ስም ጠፋብኝ የፋብሪካው በለቤት ሰለዚህ ያንን አካባቢ በታሳይኝ ደስ ይለኛል
@@አደይአበባ-ኀ5ዠ እሺ ውዴ ኢንሻ አላህ
ህጋዊይ ነው
አህለኔ
ቅረአት ለምትፈልጉ ቤቴን ሰብስክረይብ አድርጉ
እህት ከበርበሬወዝ ያለው ጎርቤት ሠፈር ማንይባላል ቦታ ተገዝቶልኝነው ኮቻንአላቃትም ለዛነው
@@temokrotube1159 ከተማነውገጠርግን
@@lubabahusen4517 ከበርበሬወንዝ ወደዚህ ከሆነ የገዙልሽ ጨፊው ይባላል ከተማ ነው በርበሬ ወንዝ ደግም መሀል ኮንቦልቻ ላይ የሚገኝ ምርጥ ቀውጢ ሰፈር ነው ስንት ገዛሽ ለማወቅ ፈልጌ ነው?
@@temokrotube1159 እሺእህት እኔ የገዛሁትቆይቷል 3አመትሆነው በ850ሺ ነው200ካሬውን አሁንግንጨምሯል 2ነጥብከሠጡኝቆይቷል ቤትአልሠራሁበትም ነገዛሬእየተባለ ውድግዜደርሠብኝ እህት ዱአ አርጌልኝ
@@lubabahusen4517 ማሻአላህ ካርታና ፕላን አለው እንዴ አየሽ ከተማ ውስጥ ስለሆነ ነው ቦታሽ ሁለት ነጥብ የሰጡሽ አይ ዞን ዋናው ቦታውን መያዝሽ ነው።
@@temokrotube1159 እሺማማየ አላህያበሺርሺውደ አወ ህጋዊነው የዛሬ3አመትእኮ እንዳውም ውድነውየገዛሺውእያሉነበርሠዎች አሁንጣራነካእንጅ
ዎሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ጎበዝ ሲትራዬ በጣም ኮልቻ ውብ ናት ማሻአላህ
ለሞኖር አመች ከተማናት
አሰለል ለኮቦልቻ ምን ያህል ይርቃል
ቀርፀሽ እንድትለቂልኝ
እህት ደኛ ስፍር ወይም በልኬ፣ የምባል ስፍር ቦታ አለ ብለውኝ ነበር፣ እስከ ስንት ይገኛል ስፍሩስ እንዴት ነው እኔ ስለማላውቅው ንው ስታይው መልሽልኝ ውድይ???
በዛ አካባቢ ያለውን አየር ወላሂ አላውቅም ማማ
Hi sitra selam new? Lenigd bota yemihon menged dar bota felgi
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ከመናፈሻው ጀርባ ያለው ህጋውይ ነው ወይስ ህገወጥ ሲትሩ ለምን በቴሌግራም አመልሽም
ኧረ ማማ እመልሳለሁ ህጋዊይም አለ የገበሬም አለ
ኮምቦልቻ ቤት እፈልጋለሁ ግን ለቢስነስ ተብሎ የሚሰራ ከሆነ በጣም አደገኛ ነው ይሄ ነገር ያስፈራኛለ
አህለን ሲትሩ ከመናፈሻው ጀርባ ካርታ እና ፕላን ተሰጠ እንዴ
ገና አልተጀመረም በዛ ሲጀመር አብሺሩ መረጃውን
ስትራ ደሴ ተቆም እስከባንቡሀ ቤት ፈልጊልኝ 1.5 ደርስ
➽, ዱንያ ላይ ያለ
ደስታ_ሳቅ_ፍቅር_ሰላም
ጊዜው ሲያልቅ ይጠፋል !
➽, ነገር ግን አኼራ ላይ ያለ
ደስታ_ሳቅ_ፍቅር_ሰላም
ዘውታሪ ነው!
አላህ በፅናቱ ዘላቂናት ያለው
❤, ደስታ
❤, ሳቅ
❤, ፍቅር
❤, ሰላም
ይለግሰን! ሲትራየ ሰላምሺ ብዝት ይበልልኝ ዉዴ በጣምሀሪፍነዉ ቀጥይበት ዉድየሀገሬልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ወዴቻናሌ ጓራይበሉ💃💞🍒🍒🍒
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ።
በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል።
መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን
صلى الله عليه وسلم
#የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ
እሽእስከስንትይገኛልቦታህጋውይየሆነፈልጊልኝ
እሺ እማ እንደቦታው አቀማመጥ እና እደ ሰፈሩ ሁኔታ ይለያያል
ቁጥርየለሺም በምንአናግኚሺ
አዲሱ ሰፈር 1.4 ውድ ነው ደህና ነው መልሱልኝ የምታውቁ ሲትራ??ቦታ ነው 200 ካሬ
ኧረ ህጋዊ ከሆነ በጣም አሪፍ ዋጋ ነው ወላሂ አሁን ላይ ጪራሺ በጣም እየጨመረ ነው ማማ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማማየ 650ሺ ያልሺዉ ካርታና ፕላን አለዉ
የባለ ይዞታ ነው ማማ
@@setiramedia4959 ok
ዋው
አሰለልን አሳይን
አሰላሙአለይኩም የኔዉድ እኳን ሰላም መጣሽ ጡሩ ቆይታነዉ ቀጥይበት🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ሀገራችን ተውባለች ።ግን አድሱ መናፈሻ በርበሪ ወንዝ የት አካባቢ እንደሆነ ላውቀው አልቻልኩም ያው በርበሪ ወንዝ በጣም ሰፊ ስለሆነ እና በነካ እጅሽ እስኪ ስለ ፊንሺንግ ስራ መረጃ ስጭን ብዙ ጊዜ ወንዶች ናቸው ምናያቸው ብዙ አልተመቹኝም ከፋፍለው ከፋፍለው ነው ሚነግሩን እና ጠቅላላ የክጅብሰም ስራ ሂደትን ከነወጭው መጠን ብታስረጅን ደስ ይለናል ።
እሺ ኢንሻ አላህ
ስልክ ቀጥርሺን አስቀምጭ
በ 0993711347 በዚህ ታገኚኛለሺ ማማ በቴሌግራም
እህት ለኔ ቤት ፈልጊልኝ
እሺ እህቴ በውስጥ አናግሪኚ ቻናሌ ገብተሺ ቁጥሬ አለልሺ በቴሌግራም አዋሪኚ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን
መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ጣርነት በቃ በለን
ካላወቃችሁት ሰው ጠይቁው አድሱሰፈር በርበሬወዝብለሺ እርፋ. ሲጀመር. በርበሪወዝ ጭቃእሚበዛበት ሰፈርየለም ሀታእሚሊሊየም አካባቢእንኳን. መቸም በሰመበርበሪወዝእያላችሁባትሉእላለሁ
እህቴ ተወልደን አደግንበት እንግዲህ እና መጠየቅ አይጠበቅብኚም እልሻለሁ ስለ ኮቻ
አምና ሠድቸ ሂጀ ነበር ያየሁት በጣም የተመቸ ቦታ ነው
እኔ መሰንዲ ቦታ አለኝ የሚገዛ ካለ
ስንት ትሸጫለሽ ህጋዊ ነውስ ህገ ወጥ
@@እሙሐጀር መሰንዲ ባጠቃላይ ፕላን አልተሰጠውም የምገዢ ከሆነ እንስማማለን 200ካሬሜትር ነው ቤትም አለው
@@mdnyube4535 እሺ ቁጥርሽን በየት ላግኘው
እኔ። ልግዛሽ አናግሪኝ። ቁጥርሽን። ስጪኝ
@@እረኛዪ መግዛት የሚፈልግ ቁጥር ይላክ 😍😍
አሰላሙ አለይኩም ሲትሩ
w w wb እህቴ
መልካምጁምአ ውዶች
እኔየገበሬመሬትፈልጊልኝብየሺ ዝምአልሺኝ
እሄ አሁን ያሳየሽን ህጋዊ ነው ወይስ ህገ ወጥ ሲትራየ
ወይየ ማማ የባለ ይዞታ ነው
ወይ ሰፈረ ትዝ አለኝ ወይ ስደት እይኑ ይጥፋ
እኔ ኮንቦልቻ አልሆነልኝም ሀርቡ ገዛሁ ኧረ ይሄ ሰፈሩ አንዳች የሚያክል ጂባል አለ አጠገቡ ክክክ ሀርቡየ ምን አለችኝ ሆ
ሥትነውሀርቡእህት
ስንት ነው ሀርቡ
ክክክ ጀበሉ እኮ የከተማው ውበት ነው ኮንቦልቻን ውብ ሚያደርጋት ዙሪያዋ በጀበል መታጠሯ ነው እናማ ጀበሉም ከተማ ነው አሁን ።ጀበሉ ላይ ብቅ ብለሽ ኮቻን ስታያት መንፈስ ይታደሳል ።ኮቻ ውብ ሀገር
ሀርቡ......ያውሪው ነው እንጅ....የወሬ መጥፎ የለውም አሉ.......ሀርቡ አላለችም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃😃👍
ለፋሽ በጣም አላህ ያጠንክርሽ ማማየ
ስታለከልኪ አሳዘንሽኝ