🛑በህልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 91

  • @ሀሉሜነኝየወሎዋ
    @ሀሉሜነኝየወሎዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ህልም አፈታትሽ በጣም የሚገርምነው ማሻአላህ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለው 🙏😍 ክበሪልኝ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን በርቺ ጡሩ መረጃ ነዉ

  • @nesruawel
    @nesruawel 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት ህልሜን ፍቺልኝ ፣ከሚሰቴ ጋር የኔ ዘመዶች ጋር መልስ ተጠርተን እሷ ቬሎ ለብሳለች እኔ ጥቁር ሱፍ ለብሼ ስንገባ ወንድሜ ቁጭ ብሎ ነበር ልስመው ስመጣ ተንገዳግዶ ተነሳና ሳምኩት፣ከዛ አጎቴን ልሰመው ስመጣ ፣አንተ ጉንፋ በምን ለቀቀህ አለኝ፣የወንድሜ ሚስት በድንች ነዋ አለችው።ከዛ ነቃሁ።

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/R_e3xjh_l1U/w-d-xo.htmlsi=Wx-3Z5P_sOo9qO0j 👈ስሞሽ
      ስለ ጋብቻ ቀጣይ ቪዲዮ ላይ ጠብቅ

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመስግናለሁ የኔ ውድ ፍጣሬ ጥበቡን ያብዛልሽ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว

    እሂት

  • @fetiuser-dy8rk7he8t
    @fetiuser-dy8rk7he8t ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @MAmaHamdi-fr2zj
    @MAmaHamdi-fr2zj ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሠላም መጣሽሽሽ

  • @n.youtube2552
    @n.youtube2552 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ጠፋተሻል ያልፈታሽልኝ ህምል ፍቺልን ሠላምሽ ብዝት ይበልልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +1

      አሚን ኢንሻ አላህ ❤️

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว

    መሠላሉን ወጥቸ እስኪጨሪስ ትማጠነኛለች መሠላሉን ደግሞ ለመዉጣት አቅም ያንሳታል የመስለኛል እየለመነች እዛዉ መሬት ትቻት እወጣለሁ እናም እሷም ሚድር ሁና እትደተማጠነች እኔም ወጥቼ ባነንኩ

  • @Ashi3843yo
    @Ashi3843yo 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ህሜን እንድትፈቺልኝ በህልሜ የፎቁ መጨረሻ ላይ ወይም ከላይ አናቱ ላይ ነኝ እና ደሞ ሰፈር ሱቅ የምትሸ ሴት አብራኝ አለች ከእንጨት የተሰሩ ወንበሮችና ጠረጴዛ አለ ሴትየዋ ለራሷ ወንበር ላይ ተምጣ ለኔ ሰባራውን ወንበር ትስብልኛለች እሱን አልፈልም ብዬ ሌላ ወንበር ስቤ ተቀመጥኩኝ አላገባውም

  • @fetiuser-dy8rk7he8t
    @fetiuser-dy8rk7he8t ปีที่แล้ว

    ህልሜን ስለፈታሽልኝ ሹክረን ሁቢ በትክክል ነው ህልሜን የፈታሽልኝ አላህ ፀጋውን ያብዛልሽ🎉🎉

  • @hananmohammed7716
    @hananmohammed7716 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሺ እህቴ❤

  • @hikmaabdi707
    @hikmaabdi707 ปีที่แล้ว +1

    እባክሽን ውድ ይህንን ህልም ፍቺልኝ አባቴ ነው ያየው ::እናቴ ወልዳ ወተት ከጡታ አሎጣም ብሏት እሱ እንደምንም ብሎ አሶጣላት እና እሱ ጣቶቹ በፌስታል ታስሯል ከጣቶቹ በታች ወተት ይወጣል እና የተወለደው ልጅ ደግሞ የተገረዘ ወንድ ልጅ ነው

  • @ZinetImam-h4d
    @ZinetImam-h4d 3 หลายเดือนก่อน

    selam endt nash yguadengae baal mrfe stng lmistu asayhuat xayu alch lxlaw shed salon layi tdefa

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว

    እኔን እና የ አራቤን ልጅ የማቃት ሴት ሹጉጥ ትወረዉሪቢናለች ከዛም አረቡ በጣም ይከላከሊልኛል ፍንጣሪዉ ግራ እጀ ጫፍ ትንሽ ይነካኛል እናም ያ የነካኝ ቦታ መሠላል ሲወጣ ቢርታት ይሆነኛል አይቆሲል አይደማም

  • @DhfDhfggx
    @DhfDhfggx 8 หลายเดือนก่อน

    ሀሉ የቴሌግራም ቻናል አለሽዴ😢

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว

    እናም እኔ እና ያረቤ ልጅ እየታማን ነዉ ማለት ነዉ ምስኪኖች ነን ያለ ወንጀላችን

  • @Husinhaseni0714
    @Husinhaseni0714 ปีที่แล้ว

    ❤❤ሽኩረን ሰላምሽ ይብዛልን እህቴ አላገባሁም ተኝቼ ስነቃ የቤቴ በር ላይ 3 አይጥ አየሁ ከዛን እዲሄዱ እደድመት ስጮህ ሁለቱ እየሮጡ ወደኔ መጡ አንዱ እዛው ቆመ ተሸፋፍኜ እዳይነኩኝ እኔጋር ሳይደርሱም ነቃሁ አትለፊኝ ትንሽ ጨንቆኛል❤❤❤

  • @hatun-m7z
    @hatun-m7z ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ በጋሪ እየሄድኩ ደረሻሉ አውርዱኝ ብዬ ስንተ እንደከፈልኳቸው አላውቅም ከወረድኩ
    በኋላ ከፍዬ አየሳኩ በውስጤ እንኳን ወረድኩ ፈርቻቸው ነበር አያልኩ ነቃሁ

  • @zinapahmed1444
    @zinapahmed1444 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴይህንን ህልም ፍችልኝ በጣም ጨቆኛል እንጀራ ከምጣዱ ላይ ከአጎቴ ልጂ ጋ ለሁለት ይዘን ከምጣዱ ላይ እናወጣዋለን ከዛ እጥፍጥፍ ይላል አልጋላ ተኝቸ ጓደኛየም ይመሰለኛል ዝሙት ልንፈፅም ሰንል እኔ ብሬድ ነኝ እለዋለሁ ከዛ ከራሰጊያችን አህቴን አያታለሁ ምን ይሆን አበዛሁብሽ ይቅርታ

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd ปีที่แล้ว

    እሽ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว

    አይቆሲልም አይደማም እጀ ከዛም ልጁም መሬት ላይ ተንደፋድፎ ይነሳል አይነካዉም እና መልሳ ልቀፍሽ አጥፍቻለሁ ቢላ ትማጠነኝ ይመስለኛል እንቢ ብየ አላቀፍኳትም መሠላሉን ወጥቸ እስከምጨሪስ ትማጠነኛለች

  • @MalakMalak-ry9vs
    @MalakMalak-ry9vs ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @JujuShamil
    @JujuShamil ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ባላህ እንዳታልፍኝ ሁሌም የምትፈችልኝ እውነት ሆኖ ነው የማገኛው ማታ በህልሜ ብቻዪን ሆኜ በጣም ቀላል የሆነ ምጥ አምጬ በጣም የምታምር ሴት ልጅ ወለድኩ ወድያው እቅፍ አረኩት አላገባሁም ባላህ እንዳታልፊኝ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว

    ቀይ ድመት ዴግሞ ክፍሌ ትገባለች ይመስለኛል በሂልሜ አንገቷን ይዘን ከ 4 ኛ ፎቅ ወደ መሬት ወረወርናት ሰዉች ደርሰዉ ያያዙኛል ዉርዉር አረግናት እናም ጉልቤቴን እቅፍ ታረገኛለች ሂጣን ልጅ እንዳልፈራ

  • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
    @ኢኩነኝ-የ6ቨ ปีที่แล้ว +1

    እኮንደህናመጣሽ ጠፍተሻል ማሬ

  • @seadaahmed5184
    @seadaahmed5184 8 หลายเดือนก่อน

    አልጋየ ላይ ሌላ ሰዉ ተኝቶ አየሁ

  • @TigistLegesse-bo4hd
    @TigistLegesse-bo4hd ปีที่แล้ว

    ውዴ አላገባውም በህልሜ ሴት ልጅ ይኖረኛል በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ፍፁም ደስተኛ ሴት ልጅ የተወልደች እያየሁ ስድስት በጣም ስድስት አየሁ

  • @tizitazegeye5539
    @tizitazegeye5539 ปีที่แล้ว

    Behilm alga mantef mindinew plz

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/PX2xN30fsH8/w-d-xo.htmlsi=x6YV8AOVzy9St4HC

  • @Hindia-sy3ew
    @Hindia-sy3ew 8 หลายเดือนก่อน

    ምን አለበት ተሳስትሽ እንኩዋን ብትፈቺልኝ በህልሜ ጡቴ ቡጣም ትልቅ ሆኑ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 หลายเดือนก่อน +1

      የትዳር ህይወት አልተፃፈም ህልሙ ላይ እንደምሰሚው የተለያየ ትርጉም አለው ግን ህልምሽ መልካም ነው ጭማሬን ያሳያል። የጥሩነት እና የበረከት ምልክት

    • @Hindia-sy3ew
      @Hindia-sy3ew 8 หลายเดือนก่อน

      @@addismedia9882 ሽኩረን ዛሬ ፈታሽልኝ ተፋትቻለሁ ሁለት ልጆች አሉኝ

  • @asdasdf2050
    @asdasdf2050 ปีที่แล้ว +1

    Wl wr wb ❤

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว

    አዉ ሃሜት የሚቀናቢክ ሰዉ ነዉ የማማማክ እኔም ሹጉጥ አይቸ ነዉ ምንም አያረገኝም እንጂ ዉድቅ ነዉ

  • @Rahma04a
    @Rahma04a 5 หลายเดือนก่อน

    በህልም ቤት ማፅዳት ሶፋ እውጭ አውጥቶ እቃ አስቶ ማጥድዳት ምድነው

  • @sewsenlove
    @sewsenlove ปีที่แล้ว

    Aslamoalekum sister thank u betam tru sera neew yemeseriw… ❤
    እባክሽን ፍችልኝ :- በህልሜ ሶስት የምንተዎወቅ ጎደኛሞች ነን 3 ታትን ወደ አንድ ቦታ ልንሄድ ስንወጣ በአድ ላይ እንሂድ በለን የኔን መኪና ትተን የባለቤቴን አዲስ ፒካፕ መኪና ይዘን ልንሄድ ስንል እኔ በጣም ፍራለሁ ባሌ እርይ ይላል ይሄ መኪና ቢጋጭ ብየ እያስብኩ አንድኛዎ ከኔ ብዙጊዜ ስለነዳች እኔ ልዳ ብላ መንገድ ጀመርን ከዛ መኪናው ወደኃላ እየተሸራተተ ወደ ባህር ዉስጥ መግባት ጀመረ ልታቆም ብትሞክርም እቢአላት እኔም ሻሀዳ እያልኩኝ እነሱም እዲስሙኝ እያሉ ተያይዘን ገባን ባህር ውስጥ ወደ ዳርላይ ይመስለኛል እኔ ሸሀዳ ስለያዝኩኝ ምንምን አልፍራሁም ነበር .ከዛ ወተን ተረፍን ስትነዳ የነበረችውን አላየሁትም ሆስፒታል የወሰድዎት ይመስለኛል እኔ ና አንድዎ ከባህሩ ዴት እደወጣን አለውቅም ወተን ቁጭ ብለን እኔ አሶርዶኝ ደም እየፈሰሰኝ እነገራታለሁ ሀኪም ጋር እንሂድ ስትል እቢ እላለሁ ምንም አልተጎዳሁም ግን አሶርዶኛል መኪናውም ግማሽ ተሰብሮል ባለቤቴም መቶ ያየናል ግን ሀሳብ መኪናው ላይ ነው መልኩ ደግሞ ወድሜን ይመስለኛል እንድ ሌላ ሰውየ መኪናውን ብዙ አያሶጣም ግን ስትነዳው የነበረችው ስህተት ነው እያለ ይላል እኔም ሀሳቤ ለምን እስዎን እድትነዳ ፈቀድሽ ይለኛል ብየአስባለሁ ሰለመኪናው የማስበው የባሌ ስለሆነ አዲስም ስለሆነ በህልሜ ነው እንጂ አዲስ መኪና የለውም: ከዛ አንድኛዎ ኅደኛየጋር ልታጠብ የሆነ ሴትዬ ቤት ገባን ሻወር ውስጥመታጠብ ጀመርኩ በሩን በደንብ አይዘጋም በቀዳዳ ሰውች እያዩኝ ይሄዳሉ..😢እኔ ና መኪናውን የምትነዳው ባለትዳር ነን እስዎ እርጉዝ ናት እኔ አይደለሁም ምን ይሆን😢😢

  • @طيبهنور-ط7ح
    @طيبهنور-ط7ح ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሠላም በህልሜ አሣ እበላለሁ ከዛ የቁሸሸ ኩታ ሣጥበው ነጭ ይሆናል ምን ይሆን

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ ከሰራሽው ስተት ወይም በሂወትሽ ካለው ችግር መላቀቅ እና ብዙ እርዝቅ ነው በተረፈ ስለ አሳም ሆነ ስለ ልብስ ማጠብ እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ

  • @atuatu64
    @atuatu64 ปีที่แล้ว

    አህለን ዉዴ እስኪ ህልሜን ፍችልኝ አዳተልፊኝ አማና የምወዴዉ ልጅ ነበረ እና ስሜን ጠረቶ ልሳፈረ ነዉ ይለኛል በሻጣም ልብሱን አዛጋጅቶ እሰሰል ዉስጥ አስገብቼ ሳየዉ የኔም ሻንጣ አብሮት አለ ልጁ ለትዳረ አስጠይቆኝ ነበረ መጥፊ ባህሪ ስላለበት እቢ ብየዉ ነበረ አላገባሁም

  • @NassifCellየድግልልጅነኝ
    @NassifCellየድግልልጅነኝ 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ እደምን አለሽ እኔ በህልሜ ስደት ነኝ እናም ከምሰራበት ቤት ግቢውስጥ በላስቲክ የተጣለ ዳስ ያለ ይመስለ ኛል እዛውስጥ እደ አገርቤት ሽትቤት በጥልቀት የተቆፈረ ነው እዛው ዳሱስጥ እኔም ካጠገቡ ተቀምጫለሁ እና አሰርዬ ስሜን እየጠራች ከቤት ስታጣኝ እዴት እረፉት ሳትነግረኝ እያለች በጣም ትቆጣለች ብላ አብራኝ የምሰራ ልጅ ዳሱስጥ ቁጭብዬ መታ እየተቆጣች ነው ዳግም ከያ ሌላ ወድ አለ በሳምት አዴ መቶ መስታወት ያፀዳል እሱም አልመጣም እያለች አሰሪሽ እየጮህች ነው ነይ ብላ ስጠራኝ ልጅቶ ልብስ በፔስታል የያዝኩ ይመስለኛል ደግጭ ፒክ በፔስታል የያዝኩት የቢጃማ ሱርዬና በጣም ቡዙ ዶራል ጉድጋዱውስጥ ይገባብኛል ቢጃማውን ማውጣት አልቻልኩም ቡሩን እናጋ የሚሰራ ሹፌር አለ ትልቅሰውዬ ነው ብሩን አወጣልኝ ግን ሳየው ሊወስድብኝ ከጀለ ግን ከጁላይ ቀማሁትና ሃያ ዶራል ያወጣክበትን ብቻ ብዬ ሰጠሁት ምን ይሆን እማ ከቻልሽ በኮመት ፃፊልኝ

  • @IbrahemEzo-hv6qo
    @IbrahemEzo-hv6qo ปีที่แล้ว

    Selam New esht behelema yakerayewt bet katama tegozeguzo yemeselegale yetekeraut balena meset segeba keraye berun setug selat tkoteta tehadalech balam merat laye tegeto nebe teneseto kelefun seyesetege had hesan lege yale yemeselegale yeweha goma yezo wehawen bet west yafesale betu beketama asheberekale

  • @SameraMaka
    @SameraMaka 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሁቢ በአላህ እንዳታልፊኝ ያለሁት ስደት ነው እና ኢትዮ እያለሁ የሆነ ልጅ ተዋውቄ ነበር እና ትውውቃችን የፍቅር ነው እና እኔ በህልሜ ኢትዮ ሂጄ የኔ ዘመዴ ቤት ሄድኩኝ የሄድኩትም ከሱ እህት ጋር ነበር አንደኛው እህቱ ደሞ የኔ ዘመድ በር ላይ ቆመች ከዛ እህቷን አስገብታት እኔ ልገባ ስል እጇን ዘርግታ እንዳልገባ አረገችኝ እኔም እጅሽን አንሺው ልግባ ስላት ቆይ ትንሽ ቆይ ትለኛለች በተደጋጋሚ እንደዛ አለችኝ ከዛ እኔ ደሞ ልጁን ላየው ስለጓጓሁ ከእጇ ስር ጎበስ ብዬ ገባሁ ውደ ውስጥ ዘመዴ ጨምሮ በጣም ብዙ ወንዶች ጫትእየቃሙ ነበሩ ከዛ ስሜን እየጠሩ ነይ እኔጋ ሁኝ ይሉኛል ሁሉም እኔ ግን ምፈልገውን ልጅ በአይኔ እየፈለኩ ነበር ከዛ አገኝሁትና ተሉ ብዬ እሱ አጠገብ ተቀመጥኩ በፈገግታ እያየሁት እሱ ግን ምንም ንግግር አያረግም እኔ እንዲያወራኝ ፈልጋለሁ እሱ ግን ምንም አላለኝም ዞሮ ያየኝና ወደ ጫቱ ይመለሳል በተደጋጋሚ እንደዛ እያረገ እያለ ነቃሁ ሳላናግረው ግን እኔ ወደሱ ስሄድ የኔ ዘመድ ደሞ ፊቷን አኮሳትራብኝ ነበር በጣም ይቅርታ አርጊልኝ ሁቢ ፁኡፍን አበዛሁ አፉበይኝ እና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @SameraMaka
      @SameraMaka 9 หลายเดือนก่อน

      እና በእውን ለኔ ፍላጎት የለውም ወይስ ምን ይሁን

  • @samiramohamad6765
    @samiramohamad6765 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአለይኩም እህቴ ህልሜን ፍችልኝ የአረብ አገር የገባሁ ይመስለኛልእና እባሌ እናት ቤት ልጠይቃት እኸዳለሁ እቤቱ ዉስጥ ሰማያዊ ወንበሮች ተዴርድረዋል ከዛ ባለቤቴን እፈልገዋለሁ የለም ወዴመንዴርም ህጄ ፈለኩት የለም ተመልሼ እቤት እመጣለሁ ከዛ ባለቤቴ ከኳዴኛዉ ጋር ይመጣል እና እንጄራ አቅርቢ ይለኛልባለቤቴ እቤት ዉስጥ እንጄራ ስፈልግየለም ሊጥም አልተቦካ ከዛ አማቴትመጣና እጄራ ስጫቸዉ እጂ ትለኛለች የለም እላታለሁ አጋግሪም እንዴ አለችኝ ሊጥ የታለ እላታለሁ እዝህ አለአዴል እንዴ ትለኛለች ታቀጥነዋለች እሷ ምጣድ ጣድኩ እያሰፋሁ ተስተስር ለባለቤቴና ለጓዴኛ እሰጣቸዋለሁ ይበላሉ ባለትዳር ነኝ በተከታታይ ቀን እማየዉ ባለቤቴ ጠፍቶኝ እየፈለኩ አገኜዋለሁ ሰማያዊም እንዴዝሁ ተማሪዎች ለብሰዉ አየሁኝ እህቴ

    • @MadinaEnderes
      @MadinaEnderes ปีที่แล้ว

      አሠላም አለይኩም ጥያቄ ነበረኝ በህልሚ ቀይሠው ነው እና ለትዳር የሚፈልገኝ አህመድ የሚባለል ልጂ እዳለ ይነግረኛል ከዛም ከልጁጋር አብረን እንኸዳለን ከዛ ቡዙ እባብ እናገኛለን ከዛም እኔን ሊበላኝ ይላል እባብ እና እሡ እዳይበላኝ ይከለክልልኛል
      ከዛም ህልሚን ባየሁ ከ2 ሥምት ቡሀላ ልጁ ደወለልኝ ሥሙም አህመድ ይባላል የደወለልኝ እናም ሰለትዳር ጠየቀኝ እና ምንዲነው ባአላህ ፍቺልኝ

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም እህቴ ባልቴት ወይም ሽማግሌ ሴቶችን በህልም ማየት ምንድን ነው😊

  • @messymasarat-6415
    @messymasarat-6415 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዉድ በህልሜ እኔና የፍቅረኛዬ ዎንድም ተኝታን ሰዉነቱ ይሞቃል በብልግና ሳይሆን ዝም ብለን ታኝተን አብራን ሕፃን ልጅ ነበረች የሆነ ትልቅ ሰዉዬ መጥቶ ዎሰዳት ከዛም ለፍቅረኛዬ ዎንድም ማጭድ ሰጣዉ በማጭዱ ዝብሎ ስያስፋራራኝ ፈገግ ብየ አልፈራም አልኩት እናም የድሮ የኔ ሻንጣ አምጥቶ ስኬፍታዉ አሮጌ የጫማ ሶል አሳየኝ የኔ አይደለም አልኩት አላገባሁም ዉዴ ይቅርታ ስላበዛሁብሽ ❤️🙏

  • @naima8338
    @naima8338 ปีที่แล้ว

    እረእባክሽ ላሥቸግርሽ በህልሜ ተደጋገመብኝ ጥይት ሲተኮስ ሰው እየገደሉ ይመሥለኛል የመሣሪያውን ድምጥ እየሠማሁ ሲተኮስ እጨነቃለሁ አሁንም በድጋሚ መሣሪያው ተጠምዶ አያዋለሁ ሰውየውን አላየው ደሞ ሲተኮስ ድምጡን እሠማለሁ ምን ይሆን አላገባሁም

  • @مدينةمحمد-د2غ
    @مدينةمحمد-د2غ ปีที่แล้ว

    እህት አሰልሙ አለይኩም እኔ ህልም ፅፊለሸንብር አለመለሸልኝም የበዛብሻል ለሁላችንም ሰለሁን እሪዳሻልሁ ያሁኑን ብቻ ፍችልኛ ወድዋ እባክሺ በትደጋጋሜ አየችንው ህልሜን ለገርሺ ፍትንኝ ባልይለኛም አደያገሬለጂ እማቅው 2በትክታታይ አሶይኝ እኔንኘ እማግባሺ የለኛል አሁላይ ሚሰት አልው አሁነም እማላቅው ለጀ ሊላ እኔንኝ እማግባሺ አለኝ አሁንም ሊላ ቅይንው እኔ አገባሻልሁ ትሿፍኝ ትሸፎነሸ ንው እማገባሺ አልኝ ተሸፋኘ አይደልሁም አሁነ በወነቶ 3ሱስቶም ወዱች የትልያዬናችው ሁሉም ገን ቃላችወ አደነው እኔንኝ እማግባሸየሉኛል መድንወ እህቴ እዳታለፋኝ መዲና እባላልሁ እጥበቅሻልሁ ነገሬኝ ሰወድሺ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/QkcxhqsnI6o/w-d-xo.htmlsi=k7d6BWIA4YvgNlDT
      ስለ ጋብቻ ጥያቄ እዚህ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ

  • @ziyadsalih7940
    @ziyadsalih7940 ปีที่แล้ว

    Aww behlema lnatena abata bonaaa safela ayaylwe btdegagame algebahome

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      አንች ለነሱ ካፈላሽ ለነሱ ያለሽን ክብር ፍቅር ያሳያል

    • @ziyadsalih7940
      @ziyadsalih7940 ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 shokrennn habebete neche tenchele behlem mayte nmdnweee

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ውዴ ተስፋ አልቆርጥም ደጋግሜ ፅፍልሻለው እቺን ፍችልኝ በህልም ቤተሰቦቼ ጊቢ ውስጥ በጣም የሚያምሩ ከስር እስከ ጫፍ አረንጉዋዴ ዛፎች የሆነ የማላውቀው ሰው ያስጎበኘኛል አንድ አራት ዛፎች እንዳለፍኩ 3 ወይም 2 ዛፎች ይመስሉኛል ደረቅ ናቸው ግን ያለምንም ዛፍ ምንም ፍሬ የለውም ደረቁ ዛፍ ግን 2 ፍሬ አለው አንዱ ፍሬ አርንጉዋዴ ነው አንዱ ግን ዛፉን ይመስላል የደረቀውን ዛፍ ከለር በጣም ተገርሜ ፍሬው የኔ እንደሆነ ይሰማኛል ፍሬው ፓፓያም ይመስለኛል ዝኩኒም ይመስለኛል አማና

    • @osamatarizi8292
      @osamatarizi8292 ปีที่แล้ว

      ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ነኝ❤❤

  • @sofiahassan1447
    @sofiahassan1447 ปีที่แล้ว +1

    ስለፈታሽልኚ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @metasbiyaayalew-cx5qk
    @metasbiyaayalew-cx5qk ปีที่แล้ว

    ቀጤማ ሰው ቤት ሄዶ መጎዝጎዝ ምንድነው።

  • @zubeydashifa8801
    @zubeydashifa8801 ปีที่แล้ว

    as wr wb እህቴ ለኔም ፍቺልኝ ጅብ ሲያባርረኝ ምንድነው እና ታናሽ እህቴ በጣም አዝናለች ግን የሆነ ነገር ትፅፋለች??🥰🥰

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤😢😢😢ሥምትልሸ አፈር ሰሆን በኮሜንት ንገርኝ አንድ የማውቃት ሴት ፍቅረኛሸ በጣም ሴት ይወደል ባለፈው ለቅሶ ቤት ከአንድት ሴት ጋር እንዴት እንደሚሆን .ትለኛለች እኔም በልቤ አውቃለው ለዛ ነው የተውኩት እላለው .ተለያይተናል ሥለሡ ጥሩ ነገር ሰላልሰማው በሠው ወሬ ትችዎለው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ህልሙን የሚተረጉም እስካሁን ተፈቷል በሾርት ቪደወ ውስጥ ስለ መምከር የሚል አለ በሱ ውስጥ ታገኛለሽ ነገር ግን በውነታው ያለው ጉዳይ ጋር ስለሚያያዝ በሰው ወሬ ብቻ መወሰን የለብሽም በተጨማሪ ስለ ድሮ ፍቅረኛ የሚለውን ቪደወ ለማየት ሞክሪ

    • @hiwotluel3026
      @hiwotluel3026 ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @zainabyzz
    @zainabyzz ปีที่แล้ว

    ተይግን ተይ ህልሜን ፍችልኝ እኔና ፍቅረኛየ ሰማያዊ የቤት መኪና እኔ እየነዳሁ እሱ ከውሀላ ተቀምጦ ጉዞ ጀምረን ትንሽ እደሄድን አውርጂኝ ብሎ ይወርዳል ለምን እያልኩ ስለው ነበር እኔም ጉዞየን እቀጥልና አዙሬ ልመለስ ስል እነቃለሁ አግብቸ የፈታሁ ነኝ ሌላኛው ህልሜ የድሮ ባሌን ስጠብቀው አይመጣም

    • @TigistLegesse-bo4hd
      @TigistLegesse-bo4hd ปีที่แล้ว +1

      የባለፈው ስጅውስጥ አለ እይ

    • @zainabyzz
      @zainabyzz ปีที่แล้ว

      @@TigistLegesse-bo4hd እረ ባክሽ ሰምቸዋለሁ የለም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      በኪና በሚለው ውስጥ ብታይ ፍቹን ታገኝ ነበር ግን የፍቅረኛሽን ሂወት አንች ነሽ የተቆጣጠርሽው ወይም ባንች ይመራል ግን ከትንሽ ግዜ በሀላ መለያየት ማለቴ አብሮነታችሁ ይቋረጣል ለአብሮነታችሁ አንች የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ትሞክሪያለሽ የድሮ ባልሽን በተመለከተ ስለ ድሮ ፍቅረኛ ለማየት ሞክሪ

    • @zainabyzz
      @zainabyzz ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 ወላሂ ሳትሳሳች ነው የምትፈች በነገራችን ላይ ከነገርኩሽ ትንሽ ቆይቸ ነበር ተሎ አልመለሽልኝምጂ እና አወ ተለያየን ለማንኛውም አመሰግናለሁ

  • @richweldgiorgis5866
    @richweldgiorgis5866 ปีที่แล้ว

    የኔ እመቤት ብዙ ሕልም እየፃፍኩልሽ እያለፍሽኝ ነው የአሁኑ ከተመቸሽ እባክሽ ፍቺልኝ ልወቅስሽ ፈልጌ አይደለም ይቅርታ የዛሬው ሕልም ከአሁን በፊት የነገርኩሽ መተተኛዋ እህቴ እራቁቷን ሆና ሴት ልጆ በጀርባዋ ተሸክማት በቤተሰቦቼ በር ይዛት ታልፋለች እኔም ሳያት ልክ እንደዘገምተኞች አይኞ ፈጦ አያታለሁ እባክሽ በኮሜንት ፍቺልኝ ስወድሽ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ማማዬ አልፌሽ አይደለም ወረፋሽ ያልደረሰ ቢሆን እንጅ ሰወችን በእርቃን ስናይ የነሱ ሚስጥር መጋለጥ ወይም ለኛ የደበቁንን ሚስጥር ይነግሩናል ማለት ነው በተለይ ደሞ እራቁት ጀርባ ከኛ የደበቁት ሚስጥ ይወጣል ሴት ልጇን አዝላ ማየትሽ በቀሪ ሂወቱ ስለመተዳደሪያዋ ሂደት አንድ ባንድ ታውቂያለች

  • @Hanicho-r9y
    @Hanicho-r9y ปีที่แล้ว

    ሰላም አብረን አይደለንም ጓደኛየ የነበረ ልጅ ነው ቤቴ መቶ ተነፍፍቀን እየተሳሳምን የኔ ቤት ምንጣፍ ላይ የዘር ፈሳሹ በጣም ብዙ ሲፈስ አየሁ ምን ይሆን ፈት ነኝ

  • @zubeydashifa8801
    @zubeydashifa8801 ปีที่แล้ว

    ብዙ ጊዜ ጥቁር ሰው አያለው በህልሜ, ብዙ ጊዜ ም ልብስ 👗 ቤት ገብቼ ጓጉቼ እወጣለው ወይ ብር አይኖረኝም ወይ ምፈልገው አላገኝም ግን እጓጓለው ምንድነው???🥰🥰🥰

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ ปีที่แล้ว

    ሰላም አለይኩም እህቴ ያለሁያ ስደትነው ሀገርቤት ሁኝይመስለኝል አባቴ እየጠራኝ ተደቢቄ እየሮጥኩ በጓሮ በኩል አመልጣለሀ የማመልጥበት ቦታብርሀን ብዙምየለውም ከዛደሞ እናቴትጠራኝለች አቤትብያት እመጣለሁ እደሂደይነግሩኛል እህቴም አለት ልጂምአለ ልጀን አቅፈዋለሁ አባቴ በሂውትየለም ትዳርየለኝም ...ሁለተኛው ደም አባቴም እናቴም ልጀም እኔም ሁነ እረጃጂም ሳር በክረምት የሚበቅው እደዛአይት ከዛ ጥቅሺነበሩ አድዋን ጥቅሺ ልረጣት እለዋለሁ አባቴን ከዛ እኔና ልጀ ልንበላ አድቅልሙን ለሁለታችን ከፍየ ልጨሰጠሁት

  • @flagflag9466
    @flagflag9466 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህት በህልሜ ት/ቤት ልሄድ ይመስለኛል ዩኒፎርም ለብሸ ነበር ጉዋደኞቸን ሂዱ ብየ በፔርሙስ ሻይ የያዝሁ ይመስለኛል በሻንጣየ ልያዘው እነሱም በሻንጣቸው ነው የያዙት እያልሁ ነበር ባለቤቴ ሂጂ እያለኝ አቅም እያነሰኝ መሄድ አልቻልሁም ያለሁት ሳውዲ ነኝ

  • @atuatu64
    @atuatu64 ปีที่แล้ว

    ኧረ እህት ስለሞባይል የፈታሽበት ቪዶላይ ያለዉን ፍችልን 🎉🎉

  • @ፍትህወዴትአለሽ
    @ፍትህወዴትአለሽ ปีที่แล้ว

    በዚሁ ፎችልኝ ባለትዳር ነኝ ልጀ በህልሜ የትምህርት ቤት ሻንጠዋን እንዳለ ዋጠችው ጥቅል ል አርጋ እያየዋት

  • @RanuKutty
    @RanuKutty ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አሊኩም ባለፈው ህልሚን ፅፊልሽ ነበር ያአሱር ሶላት ምደነው የምወዳት ጎደኛየጋ ስንሰግደ እረካአ ሰግዳ ታካልበኛለችቶለበይ አያለች ከዛ ሰጃዳው ከሶ ፈቅ ያረገኛን ይዞኝ የህዳን ሁለት እረካአ ሰግጀ አሰላምታለሁ እዳታለፊኝውደ

  • @Zenebzenb
    @Zenebzenb ปีที่แล้ว

    ማር በ አ ላ ህ እn ዳ ታ ል ፊ ኝ ዛሬ በ ህ ል ሚ እወ ን ዝ ዳር ገ ን ፎ ሳ ገ ነ ፋ ገ ን ፎ ት ን ሽ ይሆን ብ ኝ አና ዶ ቄ ት ሥ ጭም ር በ መ ጭረ ሻ የ ቡ ና አ ተ ላ የ ተ ጨ መ ረ በ ት ው ሐ ጨ መ ር ኩ በ ት ተ ሳ ስ ቺ ከ ዛ ገ ን ፎው አለ ቀ ለ ኩ ት በ አ ላ ህ አት ለ ፊ ኝ

  • @Fatemah-x4n
    @Fatemah-x4n 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላም፣አልይኩም፣እህት ያሰሪየልጂ ህልም፣አየሁልሽ፣አለችኝ፣ እሱም ትምርትቤት፣ልሄድ፣ለብሼስውጣ፣ቁልፍ፣ልሰጥሽ፣ስል በሩንከፍቸ፣ሳይሽ፣ድረጁን፣ውርደሽ፣እታችነሽ፣ወርጀ፣አብረን፣ውጣን፣ ከዛ የሆኑሰውች፣ አንዱ፣አፉንተሽፍኖ፣ ቆንጆናት፣እያሉ ያዩሻል፣ ይታገሉሻል፣ቢለዋይዘዋል፣ በልብስሹውስጥ፣ በደርትሽውስጥ፣ሲያውጡት፣ደምይዞይመጣል፣ቢለዋው፣ ትቀሚያቸውና፣ስለቱን፣ወደታች፣አድርገሽ፣ለኔትሰጭኝና፣ተቀብየ፣እገላቸዋለሁ፣ ያክስቴልጂ፣የ5አመትነው፣ እጥግላይሆኖ፣በጣም፣ይጨነቃል፣አለችኝ አግብቸፈትቻለሁ፣ አበዛሁብሽ፣ይቅርታ ተጨንቄነው

  • @merrymegra
    @merrymegra ปีที่แล้ว

    ብፅፍልሽም ስለማትፈቺልኝ ትቸዋለው unsebscibe

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      እረ ተስፋ አትቁረጭ ቢቆይም ይፈታል ማማዬ