የእግዚአብሔር ልጆችና የሰው ልጆች የተባሉት እነማን ናቸው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 127

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
    @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እሽ ወንዲማችን የማናቀውን ስለምታሳውቀን እግዚአብሄር ይስጥልን እኔስ የስብከት ትምህርት ከመውደዴ የተነሳ መፅሀፍ ማንበቡን ትቸ እሰማለሁ ምክንያቱም አገርቤት ከሄዲኩ ስብከት አላገኝም መፅሀፍ ማንበቡን ግን እዛ አላጣውም እንደውም ከስልኬ ካለው ይልቅ መፅሀፍ ቅዱስ ገዝቸ ፀሎት አዲርጌ እንዲገለጥልኝ ሚስጥሩ በየቀኑ ምእራፎች እየቀነስኩ አነባለሁ ብየ አስቤለሁ አሁን በሰውቤት ስራ አንብቦ መረዳት ከባዲነው

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ለኛም ሰሚን ልቦና ያድለን ሰምተን ለመተግበር ያድለን ውድ የማህደር ተዋህዶ ቻናል ተከታታዮች ላልድፕረሰው ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችንን እንግለጸ ሰብስክራይብ ማድረግ ክፍያ የለውን በረከት ግን ከአምላክ ዘድ አለው እና ሁላችንም ወንድማችንን አለን ቃሉ ለኛ ያስፈልገናል አንተን መደሀኒያለም ያበርታልን ጉልበት አቅም ትስጥልን ወላዲተ አምላክ እንበለው

  • @fdyfer2175
    @fdyfer2175 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይስጥልን

  • @adanechadanech8555
    @adanechadanech8555 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ሕይወት ያሠማልን አሜን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የሠማንውን በልባችን ይፃፍልን 🙏🙏🙏🙏

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የቅዱሳን አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልንወንድማችን በእድሜና በጤና ንሩልን ጸጋው ያብዛልህ

  • @1werkineshiayalenw746
    @1werkineshiayalenw746 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጤና በዕፍሜ ይጠብቅልን

  • @masaratsado2036
    @masaratsado2036 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህወትያሰማልን አባታችን ፡ፀጋውንያብዛሆሉት

  • @ayalkbetayalkkifle4221
    @ayalkbetayalkkifle4221 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እድሜ እና ጤና ይስጥልን ክርስቶስ። መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ።👏👏👏👏📚📚📚📚📚⛪⛪⛪⛪⛪

  • @sanataahmed5723
    @sanataahmed5723 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ለእኛም የሰማነዉን በልባችን ፅላት ይፃፊልን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለወንድሞቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @AtsedeZergaw
    @AtsedeZergaw 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን

  • @jdnfbddhjdjdhbdd7250
    @jdnfbddhjdjdhbdd7250 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በኡነት ወድማ ችንፀጋ ውንያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር

  • @አስካለማርያም-ፈ7ቈ
    @አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን

  • @mayamaya7904
    @mayamaya7904 4 ปีที่แล้ว +2

    💠💠💠አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልንን 💠💠💠በጸጋ በጤና በእድሜ ይጠብቅልን💠💠💠የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ሀገራችንን ስለነሱ ሲልፈጣሪ ይጠብቅልን💠💠💠

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ተመልካቾች Like እና Dislike ስናደርግ እያሰተዋልን በእርግጥ ሌሎች ሰዎች መጠው የሚያዬ እንዳለ እናውቃለን ሆኖም በዚህ ልክ አሉ ማለት ይከብደኛል 11 dislike ማየት ያስደነግጣል
    ግን አንዳንዴ በስህተት ላይክ አደረግን ብለን ዲስላይክ ልናደርግ ስለምንችል እናስተውል አመሰግናለሁ ።

  • @ኣክሱምዩቱብ
    @ኣክሱምዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ረጀም ዕድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አቤቱ አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠን በ እውነት መምህራችን በጣም እናመስግናለን እ/ር ፀጋው ያብዛልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ጥበቃሽ እና ፀሎትሽን አይለየን አሜን አሜን አሜን መጨረሻችን ኣሳምርልን

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
    @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @miki4478
    @miki4478 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egzabehere yemesegni amen Amen Amen bewnet kale hiwoetni yeaesemaleni Amen Amen Amen እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህር

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
    @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ
    @ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለወድማችን ዲያቆን ጥበቡ ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወተ ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @abaayandooleb7181
    @abaayandooleb7181 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያበዛልን አሜን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamhara fixari yixabaqalan amen

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🙏

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአማን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan inamasaganalan idime ina xen yisixilan 💚💛❤⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏😭😭😭⛪

  • @UserUser-nf4pl
    @UserUser-nf4pl 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasmaln memherachin

  • @philippinespilipino7971
    @philippinespilipino7971 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hwet yasemaln memhrachin cheru medhanialem tsegawun yabzaln egzabher benantelay adro yehiwet kal yastemaren amlak yemesgn engam bekalu endnnor asteway lbona yadilen amen ❤❤❤

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንከን ደህና መጡ የተከበራችሁ የተዋሐደ ልጆች👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏♦

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ኣቡነ ተክለሃይማኖት ከሁላችን ይሁን ኣሜን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
    @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @asdasfg1084
    @asdasfg1084 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ህን ያብዛለህ አሜን

  • @feiekuabera5711
    @feiekuabera5711 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasmlen

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን!!

  • @romanromi8976
    @romanromi8976 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alamneshtajetou4304
    @alamneshtajetou4304 4 ปีที่แล้ว +1

    AmenAmenAmen

  • @fasikahaile7419
    @fasikahaile7419 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዠምልን!!! እኔማ ስለየትኛው አመሰግናለሁ ዋጋውን እሱ ይክፈልህ በጎደለህ ሁሉ ይሙላልህ ሁልጊዜ ኑርልነ❤️

  • @ማረያምንየጠላየለውምከለላ
    @ማረያምንየጠላየለውምከለላ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫ ወንድሞቻችን

  • @ሁሉምግዜአለውቀናበልቀንአ
    @ሁሉምግዜአለውቀናበልቀንአ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜችን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ረ3ቘ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ረ3ቘ 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Kali hiyoti yasemalin

  • @mirhetgirma7374
    @mirhetgirma7374 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hewotn yasmalen

  • @shawuutola2749
    @shawuutola2749 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale Hewotin Yasamaln🕊🕊🕊... Euneti Wendemachin Yee esu Kali Tesefanaw❤💖💖💖

  • @frehiwetatsbha7317
    @frehiwetatsbha7317 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemaln, yagelglot zemenh ybarek wedmachn🙏🙏🙏

  • @salemeyu9858
    @salemeyu9858 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን:: እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልዎት ::

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 4 ปีที่แล้ว

    Amen egzhabharye yesetelen kale eyeweten yasmalen wendmachen!!!

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሠማልን መምህር የኔ ጥያቄ ነዉ የመለሱልኝ ክብር ምስጋና ለመድሃኒአለም ይሁን

  • @አሜን-ዠ4ዠ
    @አሜን-ዠ4ዠ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @yirgubuji7836
    @yirgubuji7836 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @መዝገበባባ
    @መዝገበባባ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን በእውነት

  • @wediuar9789
    @wediuar9789 4 ปีที่แล้ว

    MEN AMEN AMEN KALE HIWETE YASEMALEN

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏❤️🙏amen

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🤲🤲🤲

  • @الال-ك3ظ5ط
    @الال-ك3ظ5ط 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውት ያስማልን ውንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አምላካችን

  • @shitatefera7895
    @shitatefera7895 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🌺🌷🌸🌺🌷🌸🌹🌺🌹🍀🌷🌸🌺🌹🍀🍀🍀🍀🍀🌷💐🌸🌸🌺

  • @ሽብሬየማሪምልጂ
    @ሽብሬየማሪምልጂ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @tsegaysolomon8034
    @tsegaysolomon8034 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Egziabher Yemesegn ✝️ KAL HEWITE YASMALEN . WONDEMACHEN MEMHIRACHEN EGZIABHER YAKEBREHE YETEBKHE ::

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 ปีที่แล้ว

    Amen aman amen qal hiwet ysemalena aboena

  • @saronthabeshawit3566
    @saronthabeshawit3566 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!

  • @selamweldu1418
    @selamweldu1418 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemalin memhrachin 🙏🙏🙏

  • @ገብረኤልአማላጄ-ደ1አ
    @ገብረኤልአማላጄ-ደ1አ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህህወት ያሠማልንያገልግ

  • @sewiteesayas3906
    @sewiteesayas3906 4 ปีที่แล้ว

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 4 ปีที่แล้ว +1

    EGZABHER YBARKLEN WONDEMACHN KALE HYIWTEN YASEMALEN AMEN AMEN AMEN. 👏

  • @tsg688
    @tsg688 4 ปีที่แล้ว

    Amen lastemarn wendimachine kalhiwoten yasemaln tsegaa erste mengistun yawersilen amen

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew3222 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን በእውነት ፈጣሪ
    በሆነው ሁሉ ያስባችሁ ጥበቃውን የብዛላችሁ ባህርም
    አይመጥነውም ይህን ያደለን መድሀኒያለም እምነታችንን
    በሀይሉ ያፅናልን አጅግም የስፈልገናል ተባረኩ.

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hirutbekele
    @hirutbekele 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 4 ปีที่แล้ว

    ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @shitatefera7895
    @shitatefera7895 4 ปีที่แล้ว

    ወድሜችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว

    ቃልሂወትን ያሰማልን በእውነት ወንድማችን
    ቃልሂወትን ያሰማልን ለካ የኛ ስንፍና ነውጅ ያልተሰጠ ትምህርት የለም????

  • @adaada9733
    @adaada9733 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከሙሉ ጤንነትጋር ይስጥልን

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ዲ/ን ጥበበ ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እሽ እናንተ እደሚመቻችሁ አድርጉልን ርዘም ያለ ክፍል ያለውን በክፍል በክፍል አድርጋችሁ ማቅረብ ትችላላቹ ወድሞቻችን እናመሰግናለን በርቱልን

  • @argawersado383
    @argawersado383 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @abezor
    @abezor 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kal hiwot yasemalen wondimach 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln egziyabher edme ena tena abzto ystlln memhr

  • @ዘነበችአበራ
    @ዘነበችአበራ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !!!

  • @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
    @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ 4 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሚን አሚን አሚን መምህሬ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክዎት በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @shitatefera7895
    @shitatefera7895 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እንደምን አደራችሁ ለዚህ ያበቃን እግዛብሂር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @asterzewdie2389
    @asterzewdie2389 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ጥበበ ማሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    የሠማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
    እንደኔ በአንድ ቢነበብ ደስ ይለኛል ግን ብዙሀኑን ካየን አይጨርሱትም አንዳንዴ ትንሽ እረዘም ሲል ጭራሽ አይከፍቱም ቢከፍቱም አይጨርሱትም ።ጊዜ በማጣት አይመስለኝም አንድም ቃሉ ስለሚያቃጥል አንድም የኛ ቸልተኝነት እረጅም ቢሆን ጊዜ ባይኖረን ካቆምንበት እየቀጠል መስማት ይቻል ነበር ግን በእርግጠኝነት እኔ ካስተዋልሁት እረጅም ትምህርት አንከታተልም ።
    እንደኔ ሀሳብ ማስቸገር ባይሆንብን እረጅም ምእራፎችን በቀን 3, 2 ከፋፍላችሁ ብትለቁልን የሚሻል ይመስለኛል
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว

    Kalehewetin Kalebereketin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Ewinet New Memihir Bizuwin Gezeyachin Lemidiya Kemesittet Yilikki Metsihaf Kidusin Manibeb Yishalal

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ወንድማችን ምን እንደምንልህ አላቅም ግን እግዚአብሄር በቸርነቱ ዋጋህን እጥፍ አርጎ ይክፈልልን
    ቃለሒወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    በመቀጠል ሰአት ያልህው እስካሁን ጥሩ ነው ሲበዛች ከጊዜ ማጠር ብቻ ሳይሆን ሰው ሊሰላች እና ላገባን ይችላላ በርግጥ የግዚአብሄር ቃል መቸም አይሰለችም ግን ምን እንደነካን አላቅክ ከሰማነው ቡሀላ ውስጣችን አይቀመጥም ይቅርታ ግን የራሴ አስተያየት ነው
    ሌላው ከማንበብህ ቀድምህ ወይም፡ቀጣይ እምታነብልንን የመፃፍ ቅዱስ ስም ብትነግረን አድሉ ያለን ማለቴ ማግኘት ከቻልን አብበን እጠብቅሀለን ስደግምልን ይገባናል ብየ አስባለሁ አንተም ከደከምህ አትቀር ትንሽም ቢሆን ማወቅ አለብን ቢያንስ ለራሳችን እውቀት
    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ከተመቻችሁ ላይክ እናርግና እንጠቀም ወንድማችን እንዳይደክም
    ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 3 ปีที่แล้ว

    Amne amneAmne

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) !!!

  • @ወለተወልድ-በ1ቸ
    @ወለተወልድ-በ1ቸ 4 ปีที่แล้ว

    እሺ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen egizber abzeto yebarke
    But bible reading is with meaning is better for me

  • @hyoo3893
    @hyoo3893 3 ปีที่แล้ว

    ብእውነት ቃለ ህወት ያስምልን ውድ ወንድማችን ጸጋው ያብዛልህ እንዱሁም ለዛሬው እለት የመላእክት ሁሉ ኣለቃ ክብር ባዓሉ ነውና እንካን በስላም በጤና አደረስን /አደረሳችሁ ውድ የተዎዶ ልጆች በረከት ምልጃው ጥብቃው ከሁላችን ህዝብ ክርስትያን ይደረብን ለሃገራችን ስላም ለወገኖቻችንም ፍቅር እንድነት ይላካልን ቸር አምላካችን ኢ/ያይጠብቀልን አሜን፫

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln

  • @ፍሬየክርስቶስልጅ
    @ፍሬየክርስቶስልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንደሚመቻ አንቡልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን