ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህ ፊልም የሚያስቅ ብቻ ሳይሆን በጣም የሚያስተምር ነው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ምን ያህል ትዳርን እንደሚጎዳ በጣም ያተምራል❤❤❤
በተላይ የበል ቤተስብ 😢
በትክክል
@memኧረየኛምቤተሰቦች ያውናቸውehirumadamo2803
በጣም በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነው ። እንደኔ ፈታ የምትሉበት በበስንቱ ሁሌም ፈታ እሚአረጋቹ እስኪ በ Like... 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Besentu mogno gerami
Besentu denk sew
በስዬ የሡ እኮ ይለያል ❤❤❤❤❤
Tekatatay gin aydelem!!!
ውዴ ደምሪኝ❤
ከምንም ቀን በላይ ትልቅ መልእክት የተላለፈበት ድራማ ነውበትዳር ውስጥ የማንንም ሀሳብ መቀበል ትልቅ ጉዳት አሉው
Ufffiiiii ewunat nw
ጤናን የመሰለ ነገር የለም ሁላችንም ባለንበት ጤና ይስጠን ።❤
አላሑም አሚንንንን ያረብብብብብብ 🤲🤲🤲😥😥😥በጣም እንጅ ከጤና በላይ ምን ሐብት አለ
አሜንንንን😢
አሚን
አሜን አሜን
ስዪምና ፍቅርተ ብቃታቸዉ የሚገርም ነዉ:: ድራማ ሳይሆን እዉነታ ህይወት ነዉ ያስመሠሉት::የሚደነቁ የኪነጥበብ ሰዎች ናቸዉ::
አለማየሁ እና መስከረም ናቸው ❤❤
ምንም ጥያቄ የለዉም መስከረምና አለማየሁ ምርጥ ተዋንያን ናቸዉ እኔ ተዋንያኖችን ማወዳደሬ ሳይሆን የተሰማኝን ነዉ የጫጨርኩት ,,ስዩምና ፍቅርተ ግን ድምፅ ሳያወጡ በገፅታቸወ ብቻ ብዙ የሚናገሩ ምርጥ አክተሮች ናቸዉ;;
የሚገርም ጥምረት የሚገርም የትወና ችሎታ በአጣቃላይ ደስ የሚል ድራማ ነው
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉
አሜን
,አሜን❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
Amen
አሚን❤❤❤❤❤
አቤት የትወና ብቃት አቦ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ በፈገግታ ቁም ነገር እናመሰግናለን።
ደምሪኝ❤ውዴ
@@Yeshi987 እሺ
በጣም የገረመኝ አብረው እናረጃለን እንጂ ተቀያይመን እንለያያለን ኣይሉም ፤ ኣብረው ሊያረጁ መሆኑ ለዚ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው። ይሄ ድራማ ማየት ከጀመርኩት ከቅርብ ግዜ በተለይ በትዳር ውስጥ ያለው አወንታዊ መልእክት እዚ ዘርዝሬ አልጨርሰውም።❤🎉
መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን ሁሉንም ሰላምና ፍቅር
ለሁላችንም🎉🎉🎉
ከኢትዮጲያ ጋር ምን ሰላም አለ ይህቺ ጆኖሳይድ አገር
አሚን ያረቢ
አለማየሁ የኔ ቁጥር አንድ ተዋናይ ሁሌም በትወና ብቃትህ እንደተደነቅኩ ነው። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
እስከ ዛሬ ከተሰሩት ተከታታይ ክፍሎች ይህ አንደኛ ነው በጣም ቁምነገር ያዘለ እና አስተማሪ የትወና ብቃት ጫፍ ላይ የደረሠበት ክፍል ነው። እናመሠግናለን ለደራሲውም ሆነ ትወናው ላይ ለተሳተፉት❤
ከአረጁ አይበጁ አሉ አባባ ከበደ በትክክል አስቀምጣችሁታል ስታምሩ ተፈጥሮ አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው ብዙጊዜ ይገጥማል እድሜ ከሰጣችሁ እንወዳችኇለን
አይ በስንቱ ገራሚ ሰው ነው የሒሩት ትወናና ጥበብ ድቅ ነው በገሐዱም ከተጠቀመችበት❤🙏
ወይኔ ሁለቱም የእውነት ባል እና ሚስት የሚመስሉኝ ነገርስ😂😂😂ስወዳችሁ❤ሂሩቴ ደግሞ ዛሬ የአበባ🌹😍 ፍንጣቂ መስለሻል🌹❤❤😘😘🌹😘😍❤
ደምሪኝ❤
ህሩቴ❤❤🎉🎉🎉😊😊
እኔም ከባሌ ጋር ስናረጅ አሰብኩት አሁን ባሌን ላጦዘው ነው ሳረጅ ትተወኛለህ ትንቀኛለህ ብየ ጭራሽ ዛሬ ሀሳብ ሰጣቹሁኝ ትሄዱ 😂😂😂😂አንዳንዶች በርጅናም ተዋደው ተከባብረው ይዘልቃሉ አንዳንዶቹ ግን አብረው ያሳለፉ አይመስሉም ለዛ የሚደርሱ የታደሉ ናቸው ለዛ ያድርሰን አሜን
Kkkk
ደምሪኝ😂
ሼማግሌዎቹን መንገድ ላይ ሳያቸዉ ለባሌ ታየኝኮ አንተ እንደዚህ አርጅተህ ሳይህ እለዋለዉ 😁😁😁😁
ትከሻውን አትደገፊው😅
አሚን ለዛያድርሰን😂
በስንቱለዘለለም ኑርልን በስንቱለዘለለምኑርልንአዝናናችንነህ 😂😂😂😂😂😂
Well come በሲንቱ ድራማ ቡዱን👍👍👍ዬ ኡናት በጣም ዳስይላል
በእውነት መሸለም ሲያንሳችሁ ነው :: በየሳምንቱ ነበር እናንተን ማንበሽበሽ !!! ስወዳችሁ !!!
Teshelemu
ድራማንማ እናንተ ስሩት ሁላችሁም ትችላላችሁ👍👍👍❤ ሆናችሁ ነው የምትስሩት ከወቅቱ የሚያጨናንቅ ነገር ትፈውሳላችሁ እንዳታቋርጡት ❤️❤️❤️❤️
ዛሬ ግን ልዩ ነው በጣም ነው የሳኩት የመዳምን ቤት ድካም አስረሳኝ በስንቱ
Aydel
❤❤❤
በስቱም ሂሩቴም አድናቂያችው ነኝ እናትና አባቷም ጥሩ እየሰሩት ነው
ከሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ውድ ኢትይጵያዊያን ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
AMYN AMYN
ለማርጀት ያብቃንጂ የማያረጅ የለም😊ፍቅር ደግሞ አያረጅም❤ አይ በስቱ😂
ደምሪኝ
degageme bayew mayselechegn part❤💯🙏👏
ከየት ነው ያገኘዋቹ 😂😂😂የሚለው ነገርስ ሲያበሳጩት አይ በስንቱ❤❤❤❤
ሂሩቴ ዛሬ አምሮባታል🥰
ኧረ የዛሬውስ ይለያል 😂😂😂😂😂😂😂 ቀናችሁ ምሽታችሁመሸ ፏአአአአ ይበልላችሁ!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ታምራላቹ 👌🏿በስንቱ ለሚስቶቻችን ቤተሰብ ያለንን አመለካከት እያበላሸህብን ስለሆነ ተጠንቀቅ 👌🏿😂😂😂
😂😂😂😂so fun but all besintu drana video are funny 😂😂😂😂😂😂😂😅😅
Like like like like like like benadereg men yegodanale🙏🙏🙏❤❤❤
Eshy ehtachen enaderegalen❤
ለመስታወቂየው. ይቅር ይበለቹ አለምን. የሚቆጠጠር አንድ አለህ. እየለ !!!! ሰው?
አወ ሁሉንተቆጣጣሪውአድአላህ እያለ በድገት ተሰባሪሰው ይሰይማሉ ኢነአላህአላኩሊ ሸይኢንቀድር
በሰንቱና ህሩት የዲራማው ደምቀቶች ናችሁ ውድድድድ❤❤
ሥወዳቹ😂😂😂😂😂😂 በሥየ የሣቅምንጭ
ሰላም ወድ ኢትዮጵያውያን ሰላማችሁ ይብዛ ሙስሊሞች በውዱ ነብያችን ሰ. ዐ. ወ ላይ ሰለዋት እያወረዳቹ ጁሙዐ ሙባረክ 🇪🇹💗
Amin yarabi 🤲❤❤❤
صل الله عليه وسلم
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
S a w
የበስንቱ ጉድ አያልቅ በሰቅ ሞትኩኝ ክክክክክክ😂😅
😅😅😅
የበስዬ አድናቂዎች ላይክ አድርጉኝማ
የሂሩትም የበስዬም አድናቂ ነኝ ጥሩ ቅንጅት ነው ያላቸው😊
'ቀጠሮው እኮ ዛሬ ነው። መቼ ለመድረስ?' ... Savage!😂
ዝም በይ ሙቀጫ ወገብ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
😂😂😂😂@@اناالمسلمالحمدلله
😂😂😂😂😂😂😂
አለሜ ይመቸኛል😂😂😂
የዘሬ ለየት ይለል በስቱነ ይሩቴ ሀለቹም ኑሩልን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ውድ ዲ
እረ በስቱ ብሶብሀል 😂😂😂😂
በስንቱን የሚያክል አስቂኝ አለ😂😂😂
😂😂😂😂 አረ የለም በጣም ነው የሚያሥቀኝ
ድራማዉ ቆጆ ነበር ግን የሚስቁትን ሰወቺ አሷጡሉን ጩሕቱ ይደበራል
በትክክል ረበሸንኮ
Amen❤❤❤❤lulchenm yagr ljochi
I love the way besntu said ከየት ነው ያገኘሁአችሁ 😂😂😂
"ፍቅር አያረጅምትዝታ አያረጅምሰውነት ቢጃጅም ፍቅር አያረጅም"የምኒሊክ ወስናቸው ዘፈን ነው :: እስቲ የሚትወዱት ላክ አድርጉ
አይ. ማዘር😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂እኩያቹን አግቡ መልክቱ😅😅😅😅😅
No. እኩያህን ካገባህ ሴቷ ቀድማ ታረጃለች።
የምር ከመጀመሪያ ጀምሮ ስከታተላቹ ነበር ግን እንደዛሬ ደስ ብላቹኝ አታውቁም በስዬና ሂሩቴ 😍😆
Besintu Ena hirut yemitilu ❤❤❤ like
this is good program
ሁላችሁም like አርጉኝ ደስ ይበለኝ 🥰🥰
😂😂ደስ አለሽ
@@HenokMan-pu3qp በጣም አመሰግናለሁ 😂
@@Taleworkmengesha አሽ
Bravo 👏 👏 👏
Hulum gobez tewanay nachew❤❤❤
Beseyen hiruteyeeee gen yetewenutalieee,bekatachieweeee❤
በሰንቱ የሳቄ ምንጭ😂
የባቺ ረዲ ቅምጥል ዙፋን ዉይ ስወዳቹ እኮ ተባረኩልኝ🙏
አርጉደበሳቅሞትኩኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂ለማንኛውምደስትትሉ
በሰንቱ በጣም ይመችኛል
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ❤❤❤❤
ምናለ በሣምት 2ት ጊዜ ቢሆን ብየ እምመኘው ድራማው🥰🥰
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት😢
@Samitr😢😢😢😢😢😢ghh
ይሄ ድራማ ሳይቋረጥ ይቀጥልና ማን ቀድሞ እንደሚያረጅ ለማየት ያብቃን። እኔ ሂሩት ብታረጅና በስንቱ ፏ ሲልባት ባይ ውስጤ ነው😂😂
በስንቱማ አያረጅም እኔ አረጀዉ ከሱ 😅
@@abc12452 😂😂
Beautiful family ❤❤❤
I like it so much🥰🥰🥰
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ዛሬ በሣቅቅቅቅ ሞትኩ
Betam astemari aznge new tebareku stamru stchlu
ጥሩ አስተማሪነዉ❤❤❤❤❤ ኑሩልን ❤❤❤
😂😂😂😂😂 ኧረ ይለያሉ😂😂
እደኔ ፈታየሚል አለግን የእዉነት ዲራማ አልወድም ነበር ግን በነስቱ ጀመርሁ💓😂😂ፈታነው የማረጉኝ😂
እንዲ እንደዚህ አይነት ድራማ አይች አላውቀም በጣም አዝናኝ ትምህርት ሰጭ ነው ቀጥሎበት❤ j'adore
ደስይላል በዚዉቀጥሉ❤❤❤😂😂😂
የሂሩቴ የእረጅናው ፓርት በጣም ገነነ የዚን ያህል ከእውነት ይርቃል።
ምነው ሰው የዚህይ ያክል አያረጂም
አዎ ትንሽ ተጋነነ
አወ በጣም እደዚ አርጅታ በልጆቿ ትጦራለችጂ እባል ቤት ምን ትሰራለች
ግነት ማለት አታረጅም ሳይሆን ዳሬክተሩ ከምን አንግል አይቶ የዚህን ያህል እርጅና እንዳላበሳት ግራ ሆኖብኝ ነው። ዳሬክተሩ ማስረጀት ሳይሆን መጃጃትን ነው የገለፀውና ትንሽ ግነት የበዛበት።
ምርጥ ድራማ በጋኃዱ ያለ ነገር ነው ያሣዩን
በጣም የሚያዝናና ሲት ኮም ነው፤ ድንቅ ትወና፣ የቤቶቹ ሴታፕ፣ ምኑ ቅጡ…ፈጠራም ጨምሮአል…የቃለ ምልልሶቹ ሳቅ ያጭራሉ…ብቻ የበሰንቱ ጢም ቀበቶ ይመስላል ከወደ ላይ ቀጠን ቢል፣ አዛውንቱ በስንቱ እጁ ቀጥቀጥ ቢል፣ አሮጊቷ ሂሩት ሽበት ጣል ቢያደርግባት…ቀለም ተቀብታ ነው ከተባለ ደግሞ ፊቷን ጨምደድ ማድረግ …ምክንያቱም አንዱ ቀድሞ ቢያረጅም አንደኛው ቁልጭ እንዳለ ይቆያል ማለት አይደለም፡፡ ትወናው ተጋባዦች ቢካተቱበት...ሰፋ ያለ ዳሰሳ ይኖረዋል…እነ በስንቱ ጎረቤት የላቸውም፣ቧንቧ ሰሪ ወይ ምጣድ ጠጋኝ ቤታቸው መጥቶ አያውቅም…ኩሽና የላቸውም… ኢቢኤስ ለብዙ ነገር ገንዘብ ሲያወጣ እንዲህ ተወዳጅ ለሆነ ትዕይንት … ገንዘብ ቢያወጣበት… እነ ዘ ጀፈርሰን እኮ ኑሮአቸው ተሻሽሎ ነጮች መንደር ገብተው ነበር…ከጀርባ ያለው እውነት ግን …ድራማው በመወደዱ ምክንያት የተሻለ ስቱድዮ ቅየራ ይመስለኛል… ለማንኛውም በርቱ
በስንቱ ፈታ ነው የሚደርገኝ❤❤❤😂😂😂
the ኡኡ part kiling me 😂😂😂😂 wow
ሂሩትዬ እርጅናን እንድፈራ ነው ያረግሽኝ የሳቄ ምንጮች🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂 ወይ በሰንቱ Sometimes ሥራ ሲበዛብኝ እናንተን ሳይ ያስቀኛል 😂😂😂 በሳምንት 😂😂
ሂሩት በጣም የምንወድሽ ተዋናይ ነሽ አለባበስሺን ብቀይሪው እርፍ ነው
በሳቅ ነፈርኩ ፀጉራቸው ሲነካቸው የበስንቱ ድንጋጤ እውይይይ
i seen little on this dirama dis respect family
ኧረ በስቱ ዛሬ ባስ ብሎበታል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Yes you guys did a good job 👏 ❤❤❤
አንደኛ ናቸው በጣም ነው የምያምርም
ግን ትምርት አለው ምክኒቱም የዘመኑ ትዳር እደዚህ ነው😂😂❤❤❤
It's awesome 👍 and more educated drama thanks 👍
እርጅናዉ ሲያምርባችሁ😂❤❤❤❤
ኧራ እውነተኛ ፍቅር እንዳይዛችው😂😂😂
በጣም ደስየሚል ድራማ ነዉ ግን በስንቱ አንዳንዴ የሂሩቴን ቤተሰብ ይዳፈራል ይሆ ትንሽ ይደብራል እሷ ሁሌ አክባሪ ነት
እስኪ ላይክ ሰብስክራይብአዲርጉኚቅመሞችአያስከፋልምየበስንቱአዲናቂወች
The best one😂😂😂
am sure they had fun filming this 😍
Amazing episode. So good.
እጀግ በጣም በጉጉ የምንጠብቀው ድራማ ❤❤❤ 😂😂😂
ሒሩቴ አቱታ ባች ይብቃ ሲያምርብሽ😂😂ሌባኳ ቢመጣ መጮህ ይችሉ ይሆን 😂😂😂😂😂
besintu is all time comdie
ኢየሱስ ያድናል 🙏
KKKKKKKKKKKKKK...........woy Kizet kkkkkkkkk...... Ke enkilfu endetenesa sekaram atizebariki bakish wofefe
Amazing Fact
ሀገራች ኢትዮጵያን ሰላም እና መረጋጋትን ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ::
😂😂😂😂😂😂😂😂 we love besintu sitcom!!!!!!!!
ይህ ፊልም የሚያስቅ ብቻ ሳይሆን በጣም የሚያስተምር ነው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ምን ያህል ትዳርን እንደሚጎዳ በጣም ያተምራል❤❤❤
በተላይ የበል ቤተስብ 😢
በትክክል
@memኧረየኛምቤተሰቦች ያውናቸውehirumadamo2803
በጣም በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነው ። እንደኔ ፈታ የምትሉበት በበስንቱ ሁሌም ፈታ እሚአረጋቹ እስኪ በ Like... 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Besentu mogno gerami
Besentu denk sew
በስዬ የሡ እኮ ይለያል ❤❤❤❤❤
Tekatatay gin aydelem!!!
ውዴ ደምሪኝ❤
ከምንም ቀን በላይ ትልቅ መልእክት የተላለፈበት ድራማ ነው
በትዳር ውስጥ የማንንም ሀሳብ መቀበል ትልቅ ጉዳት አሉው
Ufffiiiii ewunat nw
ጤናን የመሰለ ነገር የለም ሁላችንም ባለንበት ጤና ይስጠን ።❤
አላሑም አሚንንንን ያረብብብብብብ 🤲🤲🤲😥😥😥በጣም እንጅ ከጤና በላይ ምን ሐብት አለ
አሜንንንን😢
አሚን
አሜን አሜን
ስዪምና ፍቅርተ ብቃታቸዉ የሚገርም ነዉ:: ድራማ ሳይሆን እዉነታ ህይወት ነዉ ያስመሠሉት::የሚደነቁ የኪነጥበብ ሰዎች ናቸዉ::
አለማየሁ እና መስከረም ናቸው ❤❤
ምንም ጥያቄ የለዉም መስከረምና አለማየሁ ምርጥ ተዋንያን ናቸዉ እኔ ተዋንያኖችን ማወዳደሬ ሳይሆን የተሰማኝን ነዉ የጫጨርኩት ,,ስዩምና ፍቅርተ ግን ድምፅ ሳያወጡ በገፅታቸወ ብቻ ብዙ የሚናገሩ ምርጥ አክተሮች ናቸዉ;;
የሚገርም ጥምረት የሚገርም የትወና ችሎታ በአጣቃላይ ደስ የሚል ድራማ ነው
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉
አሜን
,አሜን❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
Amen
አሚን❤❤❤❤❤
አቤት የትወና ብቃት አቦ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ በፈገግታ ቁም ነገር እናመሰግናለን።
ደምሪኝ❤ውዴ
@@Yeshi987 እሺ
በጣም የገረመኝ አብረው እናረጃለን እንጂ ተቀያይመን እንለያያለን ኣይሉም ፤ ኣብረው ሊያረጁ መሆኑ ለዚ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው። ይሄ ድራማ ማየት ከጀመርኩት ከቅርብ ግዜ በተለይ በትዳር ውስጥ ያለው አወንታዊ መልእክት እዚ ዘርዝሬ አልጨርሰውም።❤🎉
መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን ሁሉንም ሰላምና ፍቅር
ለሁላችንም🎉🎉🎉
አሚን
ከኢትዮጲያ ጋር ምን ሰላም አለ ይህቺ ጆኖሳይድ አገር
አሚን ያረቢ
አሚን
አለማየሁ የኔ ቁጥር አንድ ተዋናይ ሁሌም በትወና ብቃትህ እንደተደነቅኩ ነው። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
እስከ ዛሬ ከተሰሩት ተከታታይ ክፍሎች ይህ አንደኛ ነው በጣም ቁምነገር ያዘለ እና አስተማሪ የትወና ብቃት ጫፍ ላይ የደረሠበት ክፍል ነው። እናመሠግናለን ለደራሲውም ሆነ ትወናው ላይ ለተሳተፉት❤
ከአረጁ አይበጁ አሉ አባባ ከበደ በትክክል አስቀምጣችሁታል ስታምሩ ተፈጥሮ አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው ብዙጊዜ ይገጥማል እድሜ ከሰጣችሁ እንወዳችኇለን
አይ በስንቱ ገራሚ ሰው ነው የሒሩት ትወናና ጥበብ ድቅ ነው በገሐዱም ከተጠቀመችበት❤🙏
ወይኔ ሁለቱም የእውነት ባል እና ሚስት የሚመስሉኝ ነገርስ😂😂😂ስወዳችሁ❤ሂሩቴ ደግሞ ዛሬ የአበባ🌹😍 ፍንጣቂ መስለሻል🌹❤❤😘😘🌹😘😍❤
ደምሪኝ❤
ህሩቴ❤❤🎉🎉🎉😊😊
እኔም ከባሌ ጋር ስናረጅ አሰብኩት አሁን ባሌን ላጦዘው ነው ሳረጅ ትተወኛለህ ትንቀኛለህ ብየ ጭራሽ ዛሬ ሀሳብ ሰጣቹሁኝ ትሄዱ 😂😂😂😂አንዳንዶች በርጅናም ተዋደው ተከባብረው ይዘልቃሉ አንዳንዶቹ ግን አብረው ያሳለፉ አይመስሉም ለዛ የሚደርሱ የታደሉ ናቸው ለዛ ያድርሰን አሜን
Kkkk
ደምሪኝ😂
ሼማግሌዎቹን መንገድ ላይ ሳያቸዉ ለባሌ ታየኝኮ አንተ እንደዚህ አርጅተህ ሳይህ እለዋለዉ 😁😁😁😁
ትከሻውን አትደገፊው😅
አሚን ለዛያድርሰን😂
በስንቱለዘለለም ኑርልን በስንቱለዘለለምኑርልንአዝናናችንነህ 😂😂😂😂😂😂
Well come በሲንቱ ድራማ ቡዱን
👍👍👍ዬ ኡናት በጣም ዳስይላል
በእውነት መሸለም ሲያንሳችሁ ነው :: በየሳምንቱ ነበር እናንተን ማንበሽበሽ !!! ስወዳችሁ !!!
Teshelemu
ድራማንማ እናንተ ስሩት ሁላችሁም ትችላላችሁ👍👍👍❤ ሆናችሁ ነው የምትስሩት ከወቅቱ የሚያጨናንቅ ነገር ትፈውሳላችሁ እንዳታቋርጡት ❤️❤️❤️❤️
ደምሪኝ❤
ዛሬ ግን ልዩ ነው በጣም ነው የሳኩት የመዳምን ቤት ድካም አስረሳኝ በስንቱ
Aydel
❤❤❤
በስቱም ሂሩቴም አድናቂያችው ነኝ እናትና አባቷም ጥሩ እየሰሩት ነው
ከሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ውድ ኢትይጵያዊያን ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
AMYN AMYN
ደምሪኝ❤
ለማርጀት ያብቃንጂ የማያረጅ የለም😊ፍቅር ደግሞ አያረጅም❤ አይ በስቱ😂
ደምሪኝ
degageme bayew mayselechegn part❤💯🙏👏
ከየት ነው ያገኘዋቹ 😂😂😂የሚለው ነገርስ ሲያበሳጩት አይ በስንቱ❤❤❤❤
ደምሪኝ
ሂሩቴ ዛሬ አምሮባታል🥰
ኧረ የዛሬውስ ይለያል 😂😂😂😂😂😂😂 ቀናችሁ ምሽታችሁመሸ ፏአአአአ ይበልላችሁ!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ
በጣም ታምራላቹ 👌🏿
በስንቱ ለሚስቶቻችን ቤተሰብ ያለንን አመለካከት እያበላሸህብን ስለሆነ ተጠንቀቅ 👌🏿😂😂😂
ደምሪኝ😂
😂😂😂😂so fun but all besintu drana video are funny 😂😂😂😂😂😂😂😅😅
Like like like like like like benadereg men yegodanale🙏🙏🙏❤❤❤
Eshy ehtachen enaderegalen❤
ለመስታወቂየው. ይቅር ይበለቹ አለምን. የሚቆጠጠር አንድ አለህ. እየለ !!!! ሰው?
አወ ሁሉንተቆጣጣሪውአድአላህ እያለ በድገት ተሰባሪሰው ይሰይማሉ ኢነአላህአላኩሊ ሸይኢንቀድር
በሰንቱና ህሩት የዲራማው ደምቀቶች ናችሁ ውድድድድ❤❤
ደምሪኝ
ሥወዳቹ😂😂😂😂😂😂 በሥየ የሣቅምንጭ
ሰላም ወድ ኢትዮጵያውያን ሰላማችሁ ይብዛ ሙስሊሞች በውዱ ነብያችን ሰ. ዐ. ወ ላይ ሰለዋት እያወረዳቹ ጁሙዐ ሙባረክ 🇪🇹💗
Amin yarabi 🤲❤❤❤
صل الله عليه وسلم
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ደምሪኝ
S a w
የበስንቱ ጉድ አያልቅ በሰቅ ሞትኩኝ ክክክክክክ😂😅
ደምሪኝ❤
😅😅😅
የበስዬ አድናቂዎች ላይክ አድርጉኝማ
ደምሪኝ
የሂሩትም የበስዬም አድናቂ ነኝ ጥሩ ቅንጅት ነው ያላቸው😊
'ቀጠሮው እኮ ዛሬ ነው። መቼ ለመድረስ?' ... Savage!😂
ዝም በይ ሙቀጫ ወገብ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
😂😂😂😂@@اناالمسلمالحمدلله
😂😂😂😂😂😂😂
አለሜ ይመቸኛል😂😂😂
የዘሬ ለየት ይለል በስቱነ ይሩቴ ሀለቹም ኑሩልን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ውድ ዲ
ደምሪኝ❤
እረ በስቱ ብሶብሀል 😂😂😂😂
በስንቱን የሚያክል አስቂኝ አለ😂😂😂
😂😂😂😂 አረ የለም በጣም ነው የሚያሥቀኝ
ድራማዉ ቆጆ ነበር ግን የሚስቁትን ሰወቺ አሷጡሉን ጩሕቱ ይደበራል
በትክክል ረበሸንኮ
ደምሪኝ
Amen❤❤❤❤lulchenm yagr ljochi
I love the way besntu said ከየት ነው ያገኘሁአችሁ 😂😂😂
"ፍቅር አያረጅም
ትዝታ አያረጅም
ሰውነት ቢጃጅም
ፍቅር አያረጅም"
የምኒሊክ ወስናቸው ዘፈን ነው :: እስቲ የሚትወዱት ላክ አድርጉ