እስማኤል መሃመድ (ስሚዝ) /BM - 01/ ባላገሩ ምርጥ ወደ ፍጻሜ ለማለፍ የሚደረገው የ6ኛ ዙር ውድድር ​⁠​⁠​​⁠

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • .
    እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
    • የድረገፅ | www.balagerutv...
    • የዩቲዩብ | www.youtube.co...
    • የፌስቡክ | / tvbalageru
    • የኢንስታግራም | / balageru.tv
    • የቲክቶክ | / balagerutv_official
    • የቴሌግራም | t.me/BalageruT...
    • የቲውተር | @Balageru_TV
    ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
    አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ነቃ ነቃ!!!
    ///////////////////
    እስማኤል መሃመድ (ስሚዝ) /BM - 01/ ባላገሩ ምርጥ ወደ ፍጻሜ ለማለፍ የሚደረገው የ6ኛ ዙር ውድድር ​⁠​⁠​​⁠ @BalageruTV
    ///////////////////
    Welcome to the official TH-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

ความคิดเห็น • 54

  • @kedirmohammed3434
    @kedirmohammed3434 11 หลายเดือนก่อน +1

    ባላገሩ ለኔ ከኣዶል ሾዎች ሁሉ የበላይና አንደኛ ነዉ ባላገሩ ያለዉን ትክክለኛነት ለማስቀጠል የሳዉንድማን (ሳዉንድ እንጂነር) ባለሚያዉን ቢፈትሽና ባላገሩ አይዶልን በሚመጥን ልክ ቢሆን እላለዉ ድምጻዊንን በተመለከተ ለኔ ሁሉም ኣንደኛ ናቸዉ ዉጤት የእለት ብቃት ስለሆነ ለዳኞች ብንተዉ እላለዊ

  • @king_jemal
    @king_jemal 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዳኛ የማይዳኘው ድምፅ ነው ያለህ 🙏🙏🙏

  • @AweyetuStudio
    @AweyetuStudio ปีที่แล้ว +1

    Wow Esmizi Bewunet Ye Balageru Demketi Eko Neki 1st

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ ልጅ ለውጥ ሚያስደነግጥ ነው በተለይ ሱዳኒ ላይ ዳኞች ጉዳች🎉

  • @seyoumseifu3385
    @seyoumseifu3385 11 หลายเดือนก่อน

    I seen he is the first person I have never seen him 🎉.

  • @ግዜ
    @ግዜ 11 หลายเดือนก่อน

    Extraordinary 🎉🎉🎉🎉

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv 10 หลายเดือนก่อน +1

    semith gobez lje nhe techlaleh melkame edel

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 ปีที่แล้ว

    Yih lij yemiyaleqs Enji yemizefn aymeslm enam lemedrek eyhonm mnalbat beawdio bcha dro lijoch eyalen yearegaheNnna ye xegayen zefen betiep kejerba adrgen bet screen degmo uenewayn enqsqasien eyalen ensema neber

  • @sisay7
    @sisay7 7 หลายเดือนก่อน

    He just copying Dawit Tsige

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 11 หลายเดือนก่อน

    Yih lij gin sofi gar hono betemare lay yepoletika ashaTir sertewbetal mknyatum ligedaderew bicha sayhon liyashenfewm endemichil emun neberna enj mnm dimxu gobez bihonm sizefn yefit expretionu aysebim slezih ergeyegna hogne temare endemiyashenfew neber yemuziqa mesaryaw lay deba bayserabet noro

  • @mintesenotteshome7656
    @mintesenotteshome7656 ปีที่แล้ว +9

    ስሚዝ ጎበዝ ነው ደስ የሚሉ ብዙ ነገሮች አሉት ግን እኔ እስካሁን ከዳኞቹ ማይሰጠው አስተያየት ሁሌ ይገርመኛል ሲዘፍን ትንሽ በቃላቶችን ሚያጠብቃቸው ነገሮች አሉ ግን ዳኞች ይሄንን አስተያየት ሰተውት አያውቁም ግን ማልክደው ደስ የሚል ድምፅ ስርዓት አለው ይቅናህ brother

    • @helendereje9494
      @helendereje9494 9 หลายเดือนก่อน

      Mkniyatum akababiyawiy koankua new mnm libal aychilm leza yhonal zm milut

    • @helendereje9494
      @helendereje9494 9 หลายเดือนก่อน

      Mkniyatum akababiyawiy koankua new mnm libal aychilm leza yhonal zm milut

    • @user-ki2ww5db3z
      @user-ki2ww5db3z 9 หลายเดือนก่อน

      Esmiz jegna new gn enem esmamabetalew ena diction chigir alebet gn hulem dangochu zm new milut

  • @habmen2389
    @habmen2389 ปีที่แล้ว +3

    እስሚዝ, ብሩክ, አክሊሉ, ቅዱስ, ርብቃ top level
    ሄኖክ, ናሆም, አሸናፊ 2nd row
    ባቢ, በሱፈቃድ 3rd row
    As of my view from the begining of this show
    ተማረ, እየሩሳሌም 4th row

  • @ismaelmohammed3240
    @ismaelmohammed3240 ปีที่แล้ว +6

    የውድድሩ ምርጥ1ደኛ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላቹም ታስፈራላችሁ ጭንቁ ለዳኞች ነው ለአድማጮ እራሱ ከብዳቹሀል ❤😊 እስሙዝዬዬዬዬዬ ይቅናህ🥰🥰🥰🥰

  • @wondosonejigu5432
    @wondosonejigu5432 3 หลายเดือนก่อน

    1ኛ 1ኛ 1ኛ ስምዝ

  • @hadyajwher5918
    @hadyajwher5918 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ዳኞች መለየት እዴት እደሚከብድ አላውቅም

    • @brookmelesbrookmeles5948
      @brookmelesbrookmeles5948 ปีที่แล้ว

      በዚህ ዙር እንካን ምንም አይከብድም 6 ታውቀዋል

  • @AmanuelTsegaye-o8j
    @AmanuelTsegaye-o8j 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ የዚልጅ ደጋፊ ትበለዋለህ ደሞ ለኔ ነው ምትመስለው ኣሉ እነ ሲስቱ ይመችህ ኣድናቂህ ነኝ 8milon ትበለዋለህ❤❤

  • @habt-tube
    @habt-tube ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ልጅ ጎበዝ ነው 👏👏👏👏

  • @AbelZeleke-fh4oy
    @AbelZeleke-fh4oy ปีที่แล้ว +4

    Balageru እነዚህን ልጆች ያላቸውን ችሎታ በደንብ እንዲያወጡት እያደረገ በርቱልል👏👏👏 BTW first view😃

  • @AweyetuStudio
    @AweyetuStudio ปีที่แล้ว +1

    ጥርጥር የለውም 1ኛ

  • @nadirabdella7099
    @nadirabdella7099 ปีที่แล้ว +1

    Ere yehe 1degna lije new yechelale beka

  • @AshenafiDerbie-rd3wp
    @AshenafiDerbie-rd3wp ปีที่แล้ว +1

    አንተ ትለያለህ ስሚዝየ

  • @abdallaali6856
    @abdallaali6856 ปีที่แล้ว +1

    Wow this guy had wonderful voice love it ❤🎉

  • @MikiyasSolomon-do9bk
    @MikiyasSolomon-do9bk 11 หลายเดือนก่อน

    Esmiz eko koytwal wededrun kashnfw bka yechlale

  • @richo5983
    @richo5983 ปีที่แล้ว +1

    Bruke is first

  • @obsanzenahabtewold3573
    @obsanzenahabtewold3573 ปีที่แล้ว +1

    Kiduse yibelxewal 💯%

  • @umuaymentube1893
    @umuaymentube1893 11 หลายเดือนก่อน

    እስሚዝ አደኛ ነህ ለኔ ባልደግፈዉም ሙዚቃዉን ስላተ ግን ደስ ብለኛል ጎበዝ ነህ ትችላለህ አደኛ እደምትወጣ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @thomasbezabih4351
      @thomasbezabih4351 7 หลายเดือนก่อน

      ግጥም አድርገሽ እያዳመጥሽ የምን ሙዚቃ አልደግፍም ነው😂😂😂😂

  • @woyneshetTesema
    @woyneshetTesema 11 หลายเดือนก่อน

    አረ ድምፅ ሆነ ምስል የለም ምነው ባለገሩ ሰለምወደው መፋቴውን ንገሩን

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl ปีที่แล้ว

    ምርጥ 8 ካላደረጋችሁ ስድስት ብቻ ለመምረጥ ከባድ ነው

  • @derejejordan1019
    @derejejordan1019 ปีที่แล้ว +1

    He is a winner 👏👏👏👏👌👌👌

  • @SamsonAliy
    @SamsonAliy 7 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ነህ በጣም ጎበዝ የሰማይ አምላክ ይርዳህ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @godisgood2274
    @godisgood2274 ปีที่แล้ว +1

    Go Smith 😊 so proud of you 👍

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 11 หลายเดือนก่อน

    the music is nice wonderful music ,, we thankyou musian ismael mohamed ,, konjo muziqa ,,

  • @AHOGSBIRR
    @AHOGSBIRR ปีที่แล้ว +1

    👏

  • @MeliTk
    @MeliTk ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👌👌❤

  • @mulukenmitiku1450
    @mulukenmitiku1450 9 หลายเดือนก่อน

    wow what an amazing performance

  • @ekramketama1449
    @ekramketama1449 10 หลายเดือนก่อน

    እስማኤል 1ኛ❤

  • @Fatuma-Abdu
    @Fatuma-Abdu 11 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 ปีที่แล้ว

    bravissimo smiss

  • @AronZ-m5m
    @AronZ-m5m ปีที่แล้ว

    1#

  • @tadelefekadu4247
    @tadelefekadu4247 11 หลายเดือนก่อน

    ተናፋቂ፣ የዚህ ዙር አሸናፊ።❤🎉6:59 ላይ ተነስቼ ናፍቆኝ የምሰማው ስራ፣ እስከ መጨረሻው ዙር እንደምትደርስ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @አእ
    @አእ ปีที่แล้ว

    እውነት ለመነጋገር ይሄ ቀን መራዘሙ ለሙስና ስለሚመቻችሁ ነው መንጋ ሌባ

    • @mattewe492
      @mattewe492 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው ለሙስና እንዲመች ማለት

  • @ismaelmohammed3240
    @ismaelmohammed3240 ปีที่แล้ว

    BM1

  • @meronyeshuas732
    @meronyeshuas732 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነው ግን ከአክሊሉ እና ብሩክ አይደርስም ::

  • @daniMan-pq9mi
    @daniMan-pq9mi ปีที่แล้ว

    ደሞ ድምፁ ለአልበም አይመችም😮

  • @daniMan-pq9mi
    @daniMan-pq9mi ปีที่แล้ว

    አቦ እሔ ደረቅ ድምፁ ምንም አይጥምም😢😢