የህልም ፍቺ፦በ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @berketpkl1919
    @berketpkl1919 2 ปีที่แล้ว

    በረከት ተጌኛ እበላለሁ ሰለምነው ሰለምሽ የብዛ አኔ ግን ብዙ ግዜ የመጨረሻዬ ጥርስ ስወልቅ ነው እምዮ

  • @ጤናዳምለይላ
    @ጤናዳምለይላ 2 ปีที่แล้ว

    መቅድዬ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @aalama5866
    @aalama5866 2 ปีที่แล้ว

    ጎደኛይ በጣም ብዝት ያለ ፂም አብቅሉ አየሁት

  • @ራያራዩማ-ቨ9ዐ
    @ራያራዩማ-ቨ9ዐ 2 ปีที่แล้ว

    amesgenalew wude😍

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ነሽ መቅዲ ሸንኩርት መክተፍ ምንድነዉ አመት በአል ነዉ

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 2 ปีที่แล้ว

    መቅድዬ እባክሽ ፍቺልኝ ኩርንችት ትልቅ እና ትንሽ ግድግዳው ላይ እንደጄሶ እዘራለሁ ከሆላ ቀለም ቀቡት አላለሁ ሽሮ መልክ የሚቀባ ይመስለኛል ከዛ ለልጅዬ ያረገችውን ቀይ ጫማ አውልቆ ሌላ ጫማ ያረግላታል እግሮ ጠቆር ብሎል ጣቶቾ ምንድነው??????

  • @selampiter2807
    @selampiter2807 2 ปีที่แล้ว

    Selam ehite b hilime surey eyateniku ke surey miweta dem new ene demo mn hono new biye eyedegagemku atibow alew gn ay tsedam ebakish fitiliy

  • @TakeleTake-fz3jr
    @TakeleTake-fz3jr 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መቅዲ ነጭ ሽንኩርት ሰርቄ እየሮጥኩ ባለሽንኩርቱ ሰውዬ እያባረረኝ እቤቴ አካባቢ ስደርስ ሰውየው ወደ ጥቁር ድመት ተለወጠ ካዛ በእውን የማውቃት ውሻችን በላችው መቅዲ ፍቺልኝ

  • @hanaabetakel9868
    @hanaabetakel9868 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በህልሟ ነጭ ልብ ቅርፅ አበባ ጣልጣል ያለበት እረጅም መጋረጃ ስትሰጭኝ አየሁ አለችኝ እንቢ ብልሽም በግድ ስትሰጭኝ አየሁ አለችኝ ምንድነው??

  • @zaenb-oz1gh
    @zaenb-oz1gh 2 ปีที่แล้ว

    ባሌ ከሊላ ሴት ጋር አዲስ ቤት ቤቱ ሙሉ እቃ የተሞላ ነው እና ሲኒ ተደረድሮ ብና የተፈላ ይመሰለኝል እነ አየሁት

  • @mulusew505
    @mulusew505 2 ปีที่แล้ว

    በህልም እህቴ ነይ ፀበል እንጠመቅ ብላኝ እሷ ቀድማኝ ትሄዳለች እኔ ነጠላም ሳለብስ ጅንስ ከናላባሹ ብቻ ለብሼ ስሄድ እነሱ የት ናቸው ብዬ ስፈልጋቸው ኛ ፎቅ ላይ ሆነው ወርቃማ መጋረጃ እየገዛች አየሁ ሌላም የተቋጠረ አለ ምንድነው

  • @marthatame-k6u
    @marthatame-k6u 11 หลายเดือนก่อน

    አትርሽኝ

  • @marshamarsha6958
    @marshamarsha6958 2 ปีที่แล้ว

    Ebkesh elman fechelgn
    Tenesh saten yeyaskugn yemslgnal ergem lebs labshalhu eyezorkugn ba gbral seme elamnlhu sawch beri yesatognal byaskut saten beri bemolal eyelmkugn mendenaw fechelgn

  • @semiragetachew1657
    @semiragetachew1657 2 ปีที่แล้ว

    Altegabanm eko ehte hulum yexafkulsh yesu nw beteleyaye ken nw

  • @TgDire-tj3hp
    @TgDire-tj3hp 6 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ ከባለቤቴ ጋር ተለያይተናል እና እሱ ቤት መጥቶ ቂምሳጥን ማንእንዳመጣ አላውቅም እሱ ቁምሳጥኑ ጋር ቆሟል ቆይ እኔ ልብሱን እደረድራለው ዞር በል ብዬ እያስተካከልኩ ከዛ ቤቴ ውሀ በውሀ ይሆናል

  • @tekaali5052
    @tekaali5052 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆሻሻ ሽንት ቤትና ሠገራ በተደጋጋሚ ማየት ምንድነው?