ኢዮባ ዳግማዊ ጥላሁንን ጨመቀው! ኢዮብ ዘ-ሚካኤል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • ኢዮባ ዳግማዊ ጥላሁንን ጨመቀው! ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
    ኢዮባ ዳግማዊ ጥላሁንን ጨመቀው! ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
    ኢዮባ ዳግማዊ ጥላሁንን ጨመቀው! ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
    This stream is created with #PRISMLiveStudio

ความคิดเห็น • 18

  • @AaF-lx4ii
    @AaF-lx4ii 2 วันที่ผ่านมา +5

    እዮባ እግዚ አብሔር ከፍ ያድርግልን

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 2 วันที่ผ่านมา +4

    እዮባ ጥብስ ይላል!!👏😂👏

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 2 วันที่ผ่านมา +1

    እዬባ ለጴንጤዎች ቀዝቃዛ ወላፈን ነክ ኑርልን በብዙ ነው ከአንተ የምንማረው ፀጋውን ያብዛልክ አትጠፋም አላለም አንተም በኦርቶዶክስ ላይ ተለጥፈክ ነው ያለከው አሽሙርክ ይቆይ የቡና ወሬ እዛው እቤትክ ዳጊ ተብዬው

  • @HnanaAlshehhi
    @HnanaAlshehhi 2 วันที่ผ่านมา

    ብቻ የጴንጤ ነው😂መዳን ብቻ😂 ያመነ የተጠመቀ ይድናል❤

  • @tsiyonayalew6547
    @tsiyonayalew6547 2 วันที่ผ่านมา

    እረ ወየው ዳጊ😢😢😢😢አንተ ዝም ብለህ ዘምር ማስተማሩን ለሌሎቹ

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 2 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ መዳን እደመዝሙር ግጥ ም ቀለል ብሎ ስታይ የፕሮቴስታንት ትምህርት በደንብ ሊተነተን ይገባል ዳጊ እን መዝሙር አቀለለው😂😂😂😂

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 2 วันที่ผ่านมา

    እረ በቁጥር አትወስን ዘለአለም ኦርቶዶክስ አትጠፋም ።።።

  • @HnanaAlshehhi
    @HnanaAlshehhi 2 วันที่ผ่านมา

    ወይ መናፍቅ አይሰሙም ጴንጤ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 2 วันที่ผ่านมา

    ዳጊ እስካሁን በሽሙጥ ንግግር ስታዝገን ቆይተህ አሁንም ላውራ ትላለህ

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 2 วันที่ผ่านมา

    ሰዎች ኤርሚያስ መግቢያው ጠፍቶት ነው ?ማለቴ እዮባ በሩን ይዞበት😂😂😂😂😂ማለቴ ነው

  • @shebadebessa399
    @shebadebessa399 2 วันที่ผ่านมา

    Wey Dagi, yeasitesaseb Gudlet bicha sayhone le Geta yaleh niket lay indehonik bigebah.

  • @tigistmelse9655
    @tigistmelse9655 2 วันที่ผ่านมา

    እረ ዳጊ አታስቀንእደናንተ ትምህት ደሞ አለ ሌ ሚያረግ አለ እዴ😅😅😅

  • @HnanaAlshehhi
    @HnanaAlshehhi 2 วันที่ผ่านมา

    ጴንጤ መች ያምናል እየተነገረው

  • @joshstudio1170
    @joshstudio1170 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኢዮብ ዳጊ ያነሳውን ወሳኝ ጥያቄ እየሸሸ የፕሮቴስታንት መለያየት ለማጎላት ነበር ሌላ መልስ የለም ። እናንተ ስለ ድህነታቹ የምትጠራጠሩት ማርያምና አርሴማ ከሲኦል በጸሎታቸው ያወጧችሁ የለም እንዴ እህ ወይስ fake ነው ምልጃው

    • @serkalemAkelili
      @serkalemAkelili 2 วันที่ผ่านมา +1

      የደቆሮ ለቅሶ መልሶ መልሶ መቼም አይገባችሁም እናተ እኮ ከክርስቶስ ቃል የናተ መረዳት ገደል ነዉ የሚከታችሁ ለቃሉ ታመኑ😢

    • @Wisopian
      @Wisopian 2 วันที่ผ่านมา

      በቅዱሳን ጸሎት እንድንድን ጸጋውን የሰጠን የቅዱሳንም የኛም የአለም ሁሉ አዳኝ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በብሉይ ኪዳን ይህንን ጸጋ ያገኘ ነበረ እንዴ??? ኢየሱስ ሰው ላይ አድሮ ካዳነ ለምን ሰውየው ላይ አይናቹ ደም ይመስላል???

    • @Wisopian
      @Wisopian 2 วันที่ผ่านมา

      ፕሮቴስታንቶች የድህነት ጉዳይ ላይ እሺ እንትን ላይ አደለም ይሄ ማርያም ታማልዳለች አታማልድም ላይ አይደለም "የነገረ ድህነት" ጉዳይ ላይ ፍጹም ልዩነት አለ። እዚጋር ያዝልኝ ሳትወድ በግድህ የሰው ተከታይ ትሆናለህ። so የጳውሎስ ፈቃደ ነገረ ድህነት ትምህርት ተከታይ ነህ ወይስ የዳኒ ነገረ ድህነት ትምህርት ተከታይ ነህ????

    • @CellnetNbja
      @CellnetNbja 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 gahnbe geba