ሴቶች ይሄን ያክል ትልቅ ቦታ አላችሁ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 202

  • @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ
    @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ 2 ปีที่แล้ว +33

    ማን ይተካህ ይሆን አተስ ትቀጥልበት ይሆን ያረብ ጥሩወችን አብዛልን

    • @taibahahmad7690
      @taibahahmad7690 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ያረብ በሰማነዉ የምንጠቀም አድርገን ያከሪም

    • @sameraumar2273
      @sameraumar2273 2 ปีที่แล้ว

      የጨቆነንፆታእንጅኢሰላምአይደለም

    • @Mafiyatube001
      @Mafiyatube001 2 ปีที่แล้ว +2

      ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ ዳዕዋ
      th-cam.com/video/Pd73stpREac/w-d-xo.html

  • @user-ne2db2lj4z
    @user-ne2db2lj4z 2 ปีที่แล้ว +6

    ሱብሀነ አላህ ሱብሀነ አላህ አልሀምዱ ሊላህ ላኢላህ ኢላ አላህ አላህ አክበር

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว +12

    ተባረክ ወንድሜ ለሙስሊም ሁሉ ንገርልን

  • @ራውዳቲዩብ
    @ራውዳቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +21

    አላህ ሂደያ ይሰጠን ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሰምርልን

    • @taibahahmad7690
      @taibahahmad7690 2 ปีที่แล้ว +1

      አሏሁመ አሜን ያረብ

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይጠብቅህ

    • @Mafiyatube001
      @Mafiyatube001 2 ปีที่แล้ว

      ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ ዳዕዋ
      th-cam.com/video/Pd73stpREac/w-d-xo.html

    • @ዋመስጅደንአትኩ
      @ዋመስጅደንአትኩ 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 2 ปีที่แล้ว +15

    አረ የኛ ወንዶች እንደዚህ ለሤት ልጂ ክብር ያላቸው አይመሥለኝ ም እደምነሠማውከሆነ ይምኪን 100 አንድ ቤገኝ ምን አልባት

    • @taibahahmad7690
      @taibahahmad7690 2 ปีที่แล้ว

      እዉነትነዉ እኔም እደዛነዉ የሚመስለኝ እረበና ልቦና ኢማን ይስጣቸዉ

  • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
    @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ 2 ปีที่แล้ว +12

    ሴቶችየ እኳን ሤትሆንን

  • @umselma2977
    @umselma2977 2 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል ልክ እሱም ሀቅ አለበት አቦበረካሁን. እችን ባሌበሰማልኝ አብዛኛውን ግዜ የባል ሀቅነውእሚወራው ባለፈው የሆነ ኡስታዝ ሊመክረን ሴትበባሏ ያላትሀቅብሎ መዘርዘርሲጀምር እኔአልቀበልምብየ መስማቴንአስቆምኩት የእውነት ለካ ሚዛን ነው እስልምና እንዳውም የሱ ሀላፍትና ይበዛል እባካችሁ የሴትንምሀቅ አውጡት ሚድያላይ ሁልግዜ ሴት ሴት በቃ እንድህ ሚዛንአድርጉልን ተመችቶኛል

  • @madeenamadeena1558
    @madeenamadeena1558 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጨምርልህየኔወዲም
    ወዲሜሁሴን ቁርአን አልገባኝአለ በአላህ ዱአአርግልኝ😭😭😭😭😭
    ይሄን ፅሁፍየምታነቡሁሉዱአአርጉልኝ

    • @zabinkhan4186
      @zabinkhan4186 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ያግራልን ሁላችንም ያረብ

    • @amm4537
      @amm4537 ปีที่แล้ว

      አላህ ያግራልሽ አዲስ ሲም ካርድ አውጪና ለብቻሽ ምርጥ ሰው ተጎዳኝና ገለል በይ ቁርአን በጣም ገር ነው ቀልባችን በወንጀል ካልደረቀ

  • @nesrataju6750
    @nesrataju6750 2 ปีที่แล้ว +3

    مشاء الله تبارك الله
    جزاك الله وخيرا بارك الله وفيك
    الحمد الله على نعمته الإسلام

  • @allahisone8107
    @allahisone8107 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላሂ አሊኪ 🌷🌷👍👍🌷🌷🌷🌷👍👍🌷🌷አላሂ ይጨምረልሂ ያረብ አላሂ ይጠበቀሂያረብاللة👍👍👍🌷🌷

  • @اللهاكبرمحمد-ص4د
    @اللهاكبرمحمد-ص4د 2 ปีที่แล้ว +6

    አልአምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም ያሂ ጀዛኩሙላህ🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🤲🌻🇪🇹🌻

  • @uaeuae2172
    @uaeuae2172 2 ปีที่แล้ว +7

    የአላህህህ እዲለኛ ነን ያረብ ነብስ ያወቀዉን ዘዉጀን

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 2 ปีที่แล้ว

      አለሁይሁይለኔሚ።ሁሆምየሚመችባል።ሰጥኝ

  • @fatimaahmed5499
    @fatimaahmed5499 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ እንዳንተ ያሉ ዉንድሞቺ ያብዛልን

  • @zeynebabitmuhemedyealemant4831
    @zeynebabitmuhemedyealemant4831 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሸአላህ ወድሜ ሁሤን አላህእዳተያለውን ያብዛልን በዴብአዳምጡጡ🌹🌹

  • @mdtohidulislam1492
    @mdtohidulislam1492 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይረንንን እና መቸ ወንዶችጨመቸ ይሄንን ይረዳሉ እንዳው ሤቱንም ወንዱንም አላህ ሂዳውን ይሥጠንንን

  • @bintuhuseen7018
    @bintuhuseen7018 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ የእውነት በጣም ነው ያስደሰትከን
    ምስጋና ለአሏህ ይገባው ይኸን ሁሉ ክብር ለሠጠን

  • @ጀሚላየወሎዋ
    @ጀሚላየወሎዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ሁሡ አላህ ረጂም እድሜ ከጤናህ ጋር

  • @ፍቅያሸንፋንቻናል
    @ፍቅያሸንፋንቻናል 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ

  • @yasinebrahim3763
    @yasinebrahim3763 2 ปีที่แล้ว +6

    መድና
    ሱበሀንአላህ እዳተአይነቱንእህትወድም
    ያብዛልን ሁሴንአላህይጨምርልህ
    ይኛንም አላህይወፍቀን ያሂላሂ🤲🤲🤲🤲

    • @sameraumar2273
      @sameraumar2273 2 ปีที่แล้ว

      አረአላስተዳደሩንምአሥተዳድሪኝነዉእሚሉትእንደዛዉምሆነዉጭራሽትዳርላግጣየሚመስለዉስንትነዉአላህእኛንያቀናጌታሂዳያይስጣቸዉ

  • @ተምሬቢትአህመድየባሌሚሥት
    @ተምሬቢትአህመድየባሌሚሥት 2 ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊላህ። አለናእመተል ኢስላም

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 ปีที่แล้ว +2

    አምላክ ረጅም እድሜ፣ ጤና ከፀጋ ጋር ያድልህ።

  • @msfatuma4626
    @msfatuma4626 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህኸይር

  • @Fgfgi
    @Fgfgi 2 ปีที่แล้ว

    ሱላህ አለሂ ወሰለም ጀዛካላህ ኸይርን ወስታዝ

  • @ametali434
    @ametali434 2 ปีที่แล้ว +5

    አቦ ለምድረደነዝሁሉ
    ንገርልኝ እስከጆሮችው
    ማሰሪያ

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሁሡ ጀዛከላኸይር

  • @AlawyaAwal
    @AlawyaAwal 3 หลายเดือนก่อน

    MashaAllah ♥️ Asakagni

  • @NeimaaliiNeimaalii
    @NeimaaliiNeimaalii ปีที่แล้ว

    ጀዘከላኸይር ወድሜ በዚሁ ቀጥልበት

  • @رؤية-م2ف
    @رؤية-م2ف 2 ปีที่แล้ว

    بارك الله فيكا👍👍🌺🌺🌺

  • @allahisone8107
    @allahisone8107 2 ปีที่แล้ว +2

    ሡበሂንአላሂ

    • @allahisone8107
      @allahisone8107 2 ปีที่แล้ว

      🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @najeebanageeba6474
    @najeebanageeba6474 2 ปีที่แล้ว

    wawe mashala atene ygbchi sate tadlalchi allhe ychmrlk

  • @kokobakokoba88
    @kokobakokoba88 2 ปีที่แล้ว

    ማሺአላህአላህይጨምርልህ

  • @ሰሚራነኝየከላላዋየማየናፋ
    @ሰሚራነኝየከላላዋየማየናፋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወድምየ

  • @halimahhalimah2210
    @halimahhalimah2210 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว

    የተጠየቀው ብር ብዙ ከሆነ አልችልም ማለት ይቻላል?

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ

  • @kemisoguye2623
    @kemisoguye2623 2 ปีที่แล้ว

    ምሽአአልልህ ጅዝክ
    Thank you !!🙏

  • @سعاده-ب6ض
    @سعاده-ب6ض 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @حليمهحليمه-ع5غ
    @حليمهحليمه-ع5غ 7 หลายเดือนก่อน

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹

  • @كريمهمحمد-ظ3م9ز
    @كريمهمحمد-ظ3م9ز 2 ปีที่แล้ว

    Mashallhe tbrklhe

  • @mashaaallahkhan6263
    @mashaaallahkhan6263 2 ปีที่แล้ว

    Mashaa allah yechamereleh

  • @እሙካውስር
    @እሙካውስር 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሁሱ አላህ ጀዛክን ይክፈልህ እርጃም እድሜከነቤተስቦችህ ያርብ

  • @JibrilLamren8-gc6px
    @JibrilLamren8-gc6px 4 หลายเดือนก่อน

    MashaAllah

  • @kamelaanatweanenafakey61
    @kamelaanatweanenafakey61 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምለንህይር

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ 2 ปีที่แล้ว +6

    ኧረ ስት ደነዝ አለ መህር ቀንሱ አቀንሱ እያለ የሚመላለስ ብቻ አላህ የስቱር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ አተም በተናገርከው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @ፍጢማአቢ
    @ፍጢማአቢ 2 ปีที่แล้ว

    አሏሕ ይጨምርልሕ

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቅህ

  • @ሚጡየባሊአፍቃሬየጀማልሀቢ
    @ሚጡየባሊአፍቃሬየጀማልሀቢ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍ማሽአሏህ

  • @RamaNagashi-vn6eq
    @RamaNagashi-vn6eq 5 หลายเดือนก่อน

    S,A,W❤❤❤

  • @kalokalo750
    @kalokalo750 2 ปีที่แล้ว

    መጀመርያ ቲገዛነው እሚቀማው

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc 2 ปีที่แล้ว

    በሉዋ መገኛት ከልቻለሳ ለአበቱ ሀለፍትና ወይም ዊክልና ከሠጠሳ. ለምን አይበቃም ኒከው. ??

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @ኡሙወርድ
    @ኡሙወርድ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ

  • @sofiasultan4970
    @sofiasultan4970 2 ปีที่แล้ว

    Mashallhi

  • @hayatabda434
    @hayatabda434 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላሕ ጀዛኩሙላሕ ኽይር

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 ปีที่แล้ว

    ጀዛከለህ ኸይረን ወንድሜ ሁሴን ወንዶች አደምጡት

  • @wentoahmed1172
    @wentoahmed1172 2 ปีที่แล้ว

    ሠለላህአለይሂ. ወሠለም. ማሺ አላህ ወድሜ አላህ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @asiyahamza8171
    @asiyahamza8171 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ወላሂ አላህ ይጨምርልህ

  • @beharedinlalo9330
    @beharedinlalo9330 ปีที่แล้ว

    👍

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ5ዐ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ5ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሃምዱሊላህ አለኒእመቲል ኢስላም

  • @KsaKsa-dn3hu
    @KsaKsa-dn3hu 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህይብቅህ ወድሜ

  • @liylaliyla6665
    @liylaliyla6665 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝዝዝ ሁሡ

  • @tioybamangsha5049
    @tioybamangsha5049 2 ปีที่แล้ว

    صلى الله عليه وسلم ماشاء الله

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 2 ปีที่แล้ว

    SubahnAllah
    Selellahu alyehi wesellam

  • @Hawwa-r2v
    @Hawwa-r2v ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @eyujjsghg6880
    @eyujjsghg6880 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ 🍓🍍👍🇪🇹

  • @Ahlubentbaba
    @Ahlubentbaba 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ሁስሺ እባክህን ጥያቄ አለኝ እባክህን ስልክ እፈልጋለሁ ጀዛከአላህ ወኸይርን

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ያረብ

  • @zentmuhhaba4730
    @zentmuhhaba4730 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜህይርዘምልንንና ወንድምኡዝታዛችን

  • @yasinebrahim3763
    @yasinebrahim3763 2 ปีที่แล้ว

    መድና
    ማሻአሏህ አለይኬ ሻጥር
    አላህይጨምርልህ ወድማችን💐💐💐🌷🌷🌷✅✅✅እዳተአይነቶችን ወድምች አላህ ያብዛልን ሁሱ

  • @ዙዙነኝ-ኈ2ቈ
    @ዙዙነኝ-ኈ2ቈ 2 ปีที่แล้ว

    መሸ አላህ

  • @alemneshlenti5699
    @alemneshlenti5699 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ለኢትዮ ወንድ አይሆንማ ስጦታ እራስ ምታት ነው ሚሰጡን

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @fjdg3540
    @fjdg3540 29 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq ปีที่แล้ว

    ደስ አለኝ ወላሂ ሴት መሆን መታደል ነው

  • @MoMo-dn3nk
    @MoMo-dn3nk 2 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله،تبا،رك،ءالله

  • @Tube-hq9kd
    @Tube-hq9kd 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላ
    እኔ ኒካህ ያደረኩት ወድሜን አወክየ ባለቤቴ ደግሞ አባቱን አወክሎ ነው. እኛ ኒካህ ሲያደርጉ እቦታው ስላልኖር ችግር ይኖራዋል እደ
    እኛ ያለነው አድ አገር ነው

    • @Tube-hq9kd
      @Tube-hq9kd 2 ปีที่แล้ว

      ሊላህ ብላችሁ መልሱልኝ

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 11 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ማወከል አትችይም አባት ካለሽ አባትሽ ነበር ከወድምሽ የሚቀድመው አወክሎት ከሆነ ይቻላል

  • @Hasna18-q1h
    @Hasna18-q1h ปีที่แล้ว

    እኔም በሴትነቴ በጣም ነው የምኮራው እናም እስልምና ለሴቶች ልይ ቦታ አለው በሉ አልኸሀምዱዲላ ሴቶች አየ

  • @aagg2229
    @aagg2229 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድድድድድድ🥰💘💘💘👍💞🤲❣️

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq ปีที่แล้ว +1

    ወንዶቹ ኑ ስሙ ጉድ የኛ ሀቅ ከባድ ነው አላህ ይጠብቅህ ሁሱ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለኩም ወራህመቱሊላሂ ወበርካቱሁ ሰላምነህ ወንድሜዋ ጠንክር ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 2 ปีที่แล้ว +4

    ወዲም ሁሤን ጁዛካላህ ኸይር ወዲማችን እኔ የኒካብር እኳን ሊሠጠኝ ያለኝንም ነዉ የወሠዴዉ ብቻ አላህ ይስቱር ያዉም ያገርልጂ ተብየዉ አላህ ከማፈሩት አላህ ይወፍቀን ያህዋት

  • @fatimaahmed5499
    @fatimaahmed5499 2 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ ነበረኝ ቁጥረህ ግን ማገኘት አልቻልኝም

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም አላህ ይጠብቅህ ሁሴን

  • @fetiyasiraj3533
    @fetiyasiraj3533 2 ปีที่แล้ว

    Alhamdulillah Muslim selarakan

  • @abduethio3598
    @abduethio3598 2 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜኤህን ያርዝማዉ ያልህከው ኡል ልክ ነህ

  • @taibahahmad7690
    @taibahahmad7690 2 ปีที่แล้ว +2

    ወድ ልጅ ኒካለማሰር ከሱ ቤተሰብ ልክ እደሴትዋ አባቱ ወይም አያቱ መገኝት የለባቸዉም ያኔ እሱ እረሱ ብቻበቂነዉ ለኒካዉ ያያችሁ መልሱልኝ በአሏህ ወድወቸየ

    • @hayathayat8684
      @hayathayat8684 2 ปีที่แล้ว

      Awe ya akwa yeset GDI new yewedi gn chigr yelewm gn mskr menor aleber

    • @Tube-hq9kd
      @Tube-hq9kd 2 ปีที่แล้ว +1

      ወድ ልጂ ወኪል አያስፈልገውም ግን እምታገቡትን ሰው እወቁ እህቶች ቤተሰቡን ስራውን ማንነቱን እወቁ

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 ปีที่แล้ว

      አዎ

    • @MadinaEhh
      @MadinaEhh ปีที่แล้ว

      ከሁሉም መሆን አለበት መሆን ይሆናል

    • @MadinaEhh
      @MadinaEhh ปีที่แล้ว

      ማለትበፍቅርላይ ግጪት ሰላለ ነዉ የሱ እሚሰፈልገዉ ዉደ

  • @simariyakemal6112
    @simariyakemal6112 2 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱሊላህ አላኒ መቲል ኢስላም ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @ረሂመነሲሮ.ሰለም..ሰቢሲኪ
    @ረሂመነሲሮ.ሰለም..ሰቢሲኪ 2 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ🤣🤣🥰🤣🇸🇦🤣😁🤲🤲🤲🤩

    • @ريمريم-ر9د
      @ريمريم-ر9د 2 ปีที่แล้ว

      😁ያረብ ይወፍቀን ምን ያስቅሻል😳

  • @lubabaebrahim7164
    @lubabaebrahim7164 ปีที่แล้ว

    እረእኛአገር መህርየሀገር ባህል በሚልራሳቸው የፈለጉትን ነውየሚሰጡን ብቻአልሀምዱላላ

  • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
    @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ ปีที่แล้ว

    እኔም ጥያቄ ነበረኝ

  • @hawahawa1276
    @hawahawa1276 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh ปีที่แล้ว

    ኡሰታዝ እረ ቁጥርህን ሸር ብታደርግልን

  • @አሚናነኝተስፈኛዋ
    @አሚናነኝተስፈኛዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እደት አድጌ ላስማው. ለባሌ. ብር ካልስጠሺኝ. አልፈታም. ብሎ. 5. ሙሉ የሱን. ኔክያ ይዥ ቆጭ ብያለሁ. ለወንዶች. አላህ. ሂዳይ. ይስጣችሁ. አንድት ሴት. ከሱ ጋር. መኖር ካልፈለገች. ካልወወደደችው. ፍች መጠይቅ አችልምዴ. ፍታኝ ሲባሎ. ብር ይጠይቃሎ. ቆይ ፍቅር. ከለለ እደት. ልኖር.

  • @emureyan1347
    @emureyan1347 2 ปีที่แล้ว

    ወድም ሁሴን አላህ ይጨምርልህ መሻአላ

  • @ተወከልበአላህዩቱብ
    @ተወከልበአላህዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @neima7539
    @neima7539 2 ปีที่แล้ว

    As wr wb ወንድሜ ለቤትህ አድሥ ነኝ አላህ ይጨምርልህ የሆነ ሥራ እየሠራሁ ነበር እና ከጀመርኩ ቡሀላ ሀራም ነው አሉኝ ድርጅቱ መድሀኒት ነው ሚያመርተው ብዙ ሀገር ቅርንጫፍ አሉት እናም የሥራው ሂደት እኔ አሥተዋውቄ መድሀኒቱን ከገዙ ለኔ ኮሚሽን ይከፍለኛል ከሚያገኘው ትርፍ እና ይሄ እንደት ነው ሚታየው ሀራም ሚሆንብኝ ከሆነ እዚሁ ጋር እንዳቆም

    • @Burte-o7n
      @Burte-o7n 28 วันที่ผ่านมา

      Husu mashaalha

  • @zekaykelile6154
    @zekaykelile6154 2 ปีที่แล้ว

    ሁሱ ስልክ ቁጥርህ ፈልጌዉ አለዉ በአላህ እንዴት ነዉ ማገኘዉ

    • @mikeasuelo6278
      @mikeasuelo6278 2 ปีที่แล้ว

      ሀቢብት ለያኔም ለክልኝ ሲልኩን

    • @ዙዙነኝየከላላዋ
      @ዙዙነኝየከላላዋ 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ፈልጌነበር እስቲ አስቀምጥልን

  • @semiraahmad2197
    @semiraahmad2197 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም እሥኪ የሁሢንን ሥልክ የሚያውቅ ካለነገሩኚ በአላህ ፈተዋልጠይቀው ፈልጌነው በውሥጥ

    • @mom5726
      @mom5726 2 ปีที่แล้ว

      እኔም

  • @Momo-pf8hi
    @Momo-pf8hi 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዶችየትናቸሁጆሮሠታችሁስሙ

  • @hawletali2528
    @hawletali2528 2 ปีที่แล้ว

    Masala,aelah.yiwefken