ከኢንተርናሽናል ሞዴል ቢታኒያ ዮሴፍ ጋር የነበረ ቆይታ ከቅዳሜን ከሰዓት/Kedamen Keseat With Model Betaneya Yoseph

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 579

  • @dahab7484
    @dahab7484 4 ปีที่แล้ว +64

    ከኋላ ያለችው ልጅ ብትወዳደሪ ያዋጣሻል በጣም ቆንጆ ነሽ
    ናት የምትሉ ድምፅ ስጡ ላይክ. ግጩኝ

    • @keeper4686
      @keeper4686 4 ปีที่แล้ว +3

      😃😃 እኔም እየሾፋኮት ነበር ቆንጆ ነች

    • @AJ-xz9uo
      @AJ-xz9uo 4 ปีที่แล้ว +8

      Webet adelem le Modell asfelagiw confidence new. Selezeh bitaniya 1gna nat 👌🏿

    • @mm.3058
      @mm.3058 4 ปีที่แล้ว +2

      አወ ከሷጎንበኩል👍

    • @beshaagetachew6887
      @beshaagetachew6887 4 ปีที่แล้ว +4

      Wub lemebal yegid qeyi mehon aytebeqm oke alem yemyaw wustaw wubet enji wuchi wubet aydelm

    • @zelujira8811
      @zelujira8811 4 ปีที่แล้ว +6

      ሲጀመር ቁንጅና ውድድር የለም የሞዴል እንጂ እሱም በጭንቅላት ነው ጥያቄ ይቀርብላቸውና በመመለስ ነው። እንዲቀናት ምኞቴ ነው

  • @user-ss2ut2ns9d
    @user-ss2ut2ns9d 4 ปีที่แล้ว +21

    የኔ ውብ ስታምሪ ልዩ ነሽ የኔ ልእልት መልካም እድል 😍😍😍😍😍በ ቤሄርዋ አፋቹን ምትከፍቱ ሰወች ልቦና ይስጣቹ

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 4 ปีที่แล้ว +30

    ቆንጅዬ ናት💖በራስመተማመኗ ጥግ ድረስ ነው

  • @ryhsgbj1851
    @ryhsgbj1851 4 ปีที่แล้ว +8

    Ebbiifamii ishii bareduukoo wayaan adda oromoo bayee siira baredaa jabadhuu nu korsii ..yene mare

  • @metiid6750
    @metiid6750 4 ปีที่แล้ว +2

    She is hero . long life sis we love keep going . God bless you 🙏🙏🙏❣️❤️❣️❤️

  • @AJ-xz9uo
    @AJ-xz9uo 4 ปีที่แล้ว +50

    ምን አለበት ግን መልካም ምኞት ብትመኙላት,ሠውን በብሔሩ ወይንም በአለባበሱ ለምን ትዳኛላችሁ,?ኦሮሞ ኢትዮጲያዊ አደለም እንዴ,? ሁላችሁም ሀገራችሁን እምትወዱ ከሆነ ሠውን በአለባበሡ ወይም በብሔሩ አትፍረዱ ከቻላችሁ መልካም ተመኙ ካልቻላችሁ ልጅቶን አትንቀፏት.::
    መልካም ዕድል እመኝልሻለው👌🏿👏🏿

    • @adisua1425
      @adisua1425 4 ปีที่แล้ว +1

      Andand asteway ayitefam enameseginalen ewunet new yalkew

    • @user-iw9bl8oo3e
      @user-iw9bl8oo3e 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 ปีที่แล้ว

      Ergtegna nugn libswa bekilil bandira yetesera sayihon tibebu yeteseraw be kilil culcheral alebabes ke bandira wchi bihon sewu yihe hulu ayaweram. Be bandira sletesera nuw. Ene bebandira libis yayehut Ethiopian bemulu bemiweklew bandira nuw. Coloru demo endet abatu yamral.

    • @user-iw9bl8oo3e
      @user-iw9bl8oo3e 4 ปีที่แล้ว +3

      @@enenegn5719 ልብሱን. ከባንድራ ጋር ምን አገናኘው የኦሮሞ የበሀል ልብስ ነው የፈለገችውን ትልበስ ምብቷ ነው ግድ ለምን ጥበብ አለበሰችም ማለት ዘረኝነት ነው

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይበርክሽ አሰብሽን ሁሊ የድንግል ማሪያም ልጅ ያሰካልሽ የኔ ውብ ቆንጆ ilove you oromo koo

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 4 ปีที่แล้ว +9

    መልካሙን ሁሉ እንመኝሻለን መልካም እድል ቆንጅዬ የጀግና የልጅ ልጅ ነሽ በርቺ።😍😍💟

  • @anshamade707
    @anshamade707 4 ปีที่แล้ว +14

    Gobaza jabadhu wayya kee bayya bareda sabbontu oromo

    • @sahra4091
      @sahra4091 4 ปีที่แล้ว +1

      Wallahi baredu bontuu oromotiitii

  • @mesertgetu6142
    @mesertgetu6142 4 ปีที่แล้ว +28

    በጣም ቆንጆ ነሽ:: እግዛብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ:: እደምታሸንፊም እርግጠኛ ናነን:::

    • @aineethiopienaine3196
      @aineethiopienaine3196 4 ปีที่แล้ว

      ዘረኘነትአለበትእጅበጣም፡ቆንጆነች

  • @bettyhabesha2071
    @bettyhabesha2071 4 ปีที่แล้ว +7

    ድምፅሽ ሲያምር ❤ ይቅናሽ ማማዩ

  • @fajigebreselassietujuba8734
    @fajigebreselassietujuba8734 4 ปีที่แล้ว +5

    God bless you and your confidence will inspired others!

  • @Eva-hs4qt
    @Eva-hs4qt 4 ปีที่แล้ว +2

    ቢቱ በጣም ጎበዝ ልጅ ነች እዚህ ለመድረስ ብዙ ጥረት አድርጋለች የጀመረችው ከ ትምህርት ቤት ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን ቢቱ ቆንጂቲ በርቺልን

    • @amehamchuye9505
      @amehamchuye9505 ปีที่แล้ว

      የ አፄ ናአዑድ ተማሪ❤

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 4 ปีที่แล้ว +15

    የኦሮሞ እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች ለኢትዮጵያ የተሰው በደም በአጥንታቸው የጠበቋት

  • @mimiethiopia9628
    @mimiethiopia9628 4 ปีที่แล้ว +10

    ይቅናሽ ያገሬልጅ እግዛብሄር አገራችንንባርክልን

  • @richtube5245
    @richtube5245 4 ปีที่แล้ว +78

    ከ4አመት በሗላ እናት ሀገሬ ድቅ ልል ነዉ እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝና ደስ ይበለኝ

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ግቢ

    • @mm.3058
      @mm.3058 4 ปีที่แล้ว

      ሰላምግቢቆየሁካረኩሽ ማር

    • @user-fl3hz2wt6d
      @user-fl3hz2wt6d 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ግቢ ክፉ አይካሽ ተደምሪአለሁ

    • @comment1375
      @comment1375 4 ปีที่แล้ว

      ታድለሽ እኔ 8ዓመት ሆነኝ ግን መሄድ አልቻልኩም😥

    • @sahaydaggapa1160
      @sahaydaggapa1160 4 ปีที่แล้ว

      wowwww wub

  • @fggt4756
    @fggt4756 4 ปีที่แล้ว +1

    😍❤😘 በሬዱ የኢትዮጵያ ልጅ መልካሙን እመኝልሻለሁ በራስ መተማመንሽ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ

  • @salemsedesa3810
    @salemsedesa3810 4 ปีที่แล้ว +8

    መልካም ዕድል ይቅናሽ ይሳካልሽ ጥሬዎች ከእኛ ውጪ ወደ ውጪ እያሉ ነው እነሱ እስኪበስሉ እያረርን ነው የለበሰችው ልብስ በጣም ያምራል ባህላዊ ሆኖ ዘመናዊ ነው

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 4 ปีที่แล้ว +5

    ስታምሪ የኔ ቆጆ ውብ ነሽ ይገባሻል ይቅናሽ መልካም እድል

  • @user-dc1pu8cf7r
    @user-dc1pu8cf7r 4 ปีที่แล้ว +2

    ልጄ በጣም ዉብና አሟ በጣም የሚገርም ነዉ ወደፊት እደዚህ አይነት መድረክላይ እደማያት ተስፋ አለኝ የኔ የሸቃላ እናቷ ምኞት ነዉ ተስፋአለኝ

  • @mama7207
    @mama7207 4 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ቆንጆ መልካም እድል ይቂናሽ ❤️❤️🙏🙏🙏💚❤️💚❤️🇪🇹🙏🙏🙏

  • @et5923
    @et5923 4 ปีที่แล้ว +4

    the girl who sit behind she is so gorgeous she is suppose to be a model too

  • @elesaagadisaa5170
    @elesaagadisaa5170 4 ปีที่แล้ว +7

    Jabadhuu bareduu oromoo😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @dran7764
      @dran7764 4 ปีที่แล้ว

      Tun intalti oromo miti bishooftuun "debrezeyt" jetti... filmaata arkachuuf aadaa oromo uffatte hubadhu dura waan isiin taate!

    • @sifanwodajo
      @sifanwodajo ปีที่แล้ว

      ​@@dran7764 salami qomaxa

  • @bezabekele2235
    @bezabekele2235 4 ปีที่แล้ว +11

    Tamriyalesh good luck 🍀

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የሀገሪ ለጅ በጣም ታምረያለሸ
    በጣም ደሰ ያለኘ ሀገራችችን ከፈህ
    ከፈህ ሰላረግሻት ኢትዮጵያ ሐገሪ
    በልጆችዋ ተከብራ ትኑር።

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว +3

    አስተሳሰብሽ ገራሚ ነው Good Luck 👍💚💛❤🇨🇬

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 ปีที่แล้ว +8

    Yetseym konjo wbetun deftobshal
    Yknash marye ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaaduufiuzee6349
    @kaaduufiuzee6349 4 ปีที่แล้ว +8

    Wooow ye oromiya libs betam yamral

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 ปีที่แล้ว +8

    ይመችሽ

  • @ummuanas5301
    @ummuanas5301 4 ปีที่แล้ว +40

    Sabboontu oromoo

  • @hshdhvgg2883
    @hshdhvgg2883 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ስታምሪ አሄንንብሮግራም ስወደው አናመሰግናለን

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ።

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ደል ለ አንች እመኛለሁ በርችልን

  • @tveveyaakov7292
    @tveveyaakov7292 4 ปีที่แล้ว

    oh, my God, she is so beautiful, smart and confident I'm proud of you.

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k 4 ปีที่แล้ว +19

    ውቧ ኢትዮጵያ ነሽ
    ኢትዮጵያዬ ከፍ ብለሽ ተዪ 💚💛♥

  • @jemuyoutube3557
    @jemuyoutube3557 4 ปีที่แล้ว +18

    ስድቡን ምን አመጣዉ የኦሮሞ ልብስም እኮ የኢትዮጵያ ነዉ ነዉ አማራ ስላላለች ነዉ መብቷ ነዉ እኔም የሚመቸኝን ያደኩበትን የባህል ልብስ ነዉ የምመርጠዉ

    • @se7141
      @se7141 4 ปีที่แล้ว

      አማራ ማለትን ምን አመጣው ታዲያ??

  • @buzekonjotube4199
    @buzekonjotube4199 4 ปีที่แล้ว +5

    Yaederse lametalakakesut comenetataroch meder zeragn hula oromoo Ethiopiya adelm man ale heduna alebesawt mekegn hiula yen konjo barechi 👍👍👍👍👍

  • @tgquunobsee8907
    @tgquunobsee8907 4 ปีที่แล้ว +2

    You're full of beauty ❤😇 bareedukoo♥️🌹

  • @obsaabdisaamboo9809
    @obsaabdisaamboo9809 4 ปีที่แล้ว +16

    Ya oromo konjoo ya oromo jegan nash you are beautiful girls

    • @sahra4091
      @sahra4091 4 ปีที่แล้ว +1

      Akaas jadii boo

    • @dran7764
      @dran7764 4 ปีที่แล้ว

      Tun intalti oromo miti bishooftuun "debrezeyt" jetti... filmaata arkachuuf aadaa oromo uffatte hubadhu dura waan isiin taate!

    • @marakiye7986
      @marakiye7986 4 ปีที่แล้ว

      obsa abdisa amboo ኢትዮጽያን ወክላ ነው የምትሄደው፡፡ አማርኛ ካልገባህ ጠይቅ እሺ ደንቆሮ

    • @obsaabdisaamboo9809
      @obsaabdisaamboo9809 4 ปีที่แล้ว

      @@dran7764 lakii oromodha abban ishii oromodha finfinetti gudate kanafi

    • @dran7764
      @dran7764 4 ปีที่แล้ว

      @@obsaabdisaamboo9809 bakka feetetti yoo dhalatte biyya abbaa keeti maqaa hin walllaaltu. ani ameerikatti dhaladhe maqaa magaalaa oromiyaa sirritti beeeka . afaan oromo sirriti beeka

  • @dibboraamucaawalisooshawaa9736
    @dibboraamucaawalisooshawaa9736 4 ปีที่แล้ว +1

    ባርቺ ያኔ ቆንጆ ስታምር ዳሞ barreduu koo jabaadhuu ❤💚❤💪💪💪💪

  • @user-dd8re8xq9s
    @user-dd8re8xq9s 4 ปีที่แล้ว +13

    ቁንጅና መስፈርት የለውም ግን ከዚ በላይ ምን ትሁን ልቅም ያለች ቆንጆ ናት ይቅናሽ

  • @SaraSara-ot4zt
    @SaraSara-ot4zt 4 ปีที่แล้ว +19

    አረ ኮሜንቶች ረጋ በሉ ከስድብ ምንም አይገኝም ይቅናሽ በርቺ የእምዪ ኢትዮጵያዊትናት

  • @tokkummaanhumna9908
    @tokkummaanhumna9908 4 ปีที่แล้ว +30

    እትዮ ገና በልጆቿ በአለም ትደምቃለች እመኑኝ

  • @susuujimmayarabbiharmeekko6921
    @susuujimmayarabbiharmeekko6921 4 ปีที่แล้ว +3

    Ene yemelow ethiopian manw ye naftegna yaderagew ye Amahara yeminilik chark kalta labese Lela beher ethiopianwi aydelem malat naw deg aregsh Lela yetaragetu beher alu dabub woleyta afar somale astawkelgn yene konjo yeknasha voit Ena derglen
    Jabudhu bareeduu kko 😘😘😘😘😘

  • @alamigirma2058
    @alamigirma2058 4 ปีที่แล้ว +3

    Yiqinalishi yene wubiii God blessid u

  • @user-iw9bl8oo3e
    @user-iw9bl8oo3e 4 ปีที่แล้ว +2

    አለባብስሽ በጣም አምሮብሻል

  • @Makiya-tz1ln
    @Makiya-tz1ln 4 ปีที่แล้ว +28

    ተሰደብዎቹ ግን ጤነኛ ናቸዉ ምነዉ ጥበብ ብቻ የኢትዮያ ባህለዊ ልብስ ያደረገዉ አሁን እሷ ናት ወይስ እናንተ ዘረኞቹሁ ደነዝ ሁላ

    • @hasethaset1869
      @hasethaset1869 4 ปีที่แล้ว

      አና የአንቺ መንጨርጨር ምንኛ ነው?

    • @tigistusertesfeye4739
      @tigistusertesfeye4739 4 ปีที่แล้ว

      @@hasethaset1869 kkkkkkkkkkkkk

    • @rahmanangebintalihi7936
      @rahmanangebintalihi7936 4 ปีที่แล้ว

      @@hasethaset1869 kenatenga.hhhhhhhh

    • @user-iw9bl8oo3e
      @user-iw9bl8oo3e 4 ปีที่แล้ว +5

      ቀንተው ነው በጣም ይገርማሉ ግድ ለምን የኛ አለተበሰም አይባልም ሰው የፈለገውን መልበስ ይችለል እሷ ዘረኛ አይደለችም ተሳዳቢወቹ ዘረኛ ናቸው

    • @rtyirtyu8867
      @rtyirtyu8867 4 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነው ሆዴ ተዋቸው ሰው ምን ላውራ ነው

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 4 ปีที่แล้ว +3

    ችግሩ ድምፅ ይፈልጋል ታዲያ ዘር የሚመረጡበት ዘመን ነው በዚህ ላይ ስንቶቻችን ነን ኢንተርኔት አግኝተን ድምፅ የምንሰጠው መብራት በሌለበት አገር

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 4 ปีที่แล้ว +19

    የቁንጅና ውድድር ሲባል ግን ግራ ይገባኛል ማለቴ ውድድሩ የቁንጅና ከሆነ ለምንድነው በፓንት የሚወዳደሩት ቁንጅናን የማቀው በስነስርዓቱ ለብሶ አካልን ሳያራቁት ነው ዓለም የቁንጅና ውድድር የምትለው ግን እኔ አይዋጥልኝም

  • @NA-nq8lc
    @NA-nq8lc 4 ปีที่แล้ว +14

    ቢያንስ ኢትዮጵያን የሚወክል አለባበስ ለመልበስ ሞክሪ ምክንያቱም ሀገርሽን ወክለሽ ስለሆነ የምትወዳደሪው!!!
    መልካም እድል!!!!

    • @user-js6vw6cc6y
      @user-js6vw6cc6y 4 ปีที่แล้ว

      😋

    • @user-xd7op9oc7j
      @user-xd7op9oc7j 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እህት

    • @tamiratkeno3625
      @tamiratkeno3625 4 ปีที่แล้ว +4

      eyew ye amharan astesaseb cherash enante ke sew ga menor yelebachu tish er gedel gibu

    • @mm.3058
      @mm.3058 4 ปีที่แล้ว

      👍🤔🤔😋

    • @mesertgetu6142
      @mesertgetu6142 4 ปีที่แล้ว +1

      ዶንቆሮ የኦሮም አልባሳ ኢትዮጽያ አይወክልም::

  • @kedaneemereti8198
    @kedaneemereti8198 4 ปีที่แล้ว +7

    Ufataa oromoo fufachufi bayee bareda galatomi

  • @elham6962
    @elham6962 4 ปีที่แล้ว +6

    Oromumma❤❤😍😍😍💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃bareddu koo

    • @prideofegypt388
      @prideofegypt388 4 ปีที่แล้ว

      Samsung Samsung 🇪🇹

    • @ikleemamashallah6848
      @ikleemamashallah6848 4 ปีที่แล้ว

      TH-cam qabadii

    • @dran7764
      @dran7764 4 ปีที่แล้ว

      Tun intalti oromo miti bishooftuun "debrezeyt" jetti... filmaata arkachuuf aadaa oromo uffatte hubadhu dura waan isiin taate!

    • @ikleemamashallah6848
      @ikleemamashallah6848 4 ปีที่แล้ว

      @@dran7764 tari Hdhaa fi Aba ishe oromo dha ka

    • @user-sh3mu1di9f
      @user-sh3mu1di9f 4 ปีที่แล้ว

      Shi is Ethiopia zerya welo

  • @jirratube6991
    @jirratube6991 4 ปีที่แล้ว +4

    ዬኔ ቆነጆ ባረቺ ፊቂረ ኔሸ

  • @beshaagetachew6887
    @beshaagetachew6887 4 ปีที่แล้ว +4

    Yenee konjoo yeqinash gebiche sher like adrege lishalew

  • @user-xf7ps4jx8o
    @user-xf7ps4jx8o 4 ปีที่แล้ว +5

    ቢቱዬ የኔ ውድ የደ ዘ ቆንጆ

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r 4 ปีที่แล้ว

    ዱሮ በልጂነቴ የቁጂና ዉድድር ሲባል ያኔ ከሁሉም እምትበልጥ እምታምር ቆጆ ልጂ ይመስለኝ ነበር ነገር ግን ብዙ ቁጭና ዉድድር ላይ ሳይ በመልክ ሳይሆን ብቃት ቁመት ቅጥነት ምናምን ነዉ ምሳሌ አሁን እጎኖ ያለችዉ ልጂ ቆጂየናት ተወዳዳሪቱም ቆጆ ናት ቢሆንም ግን ብዙ አሉ ተሶ የበለጡ ዋናዉ ቁጪና ሳይሆን ብቃት ነዉ በርች እህታችን

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እንዳች ነበርኩኝ ቆንጆ ብቻ እሚሳተፍ ይመስለኝ ነበር

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i 4 ปีที่แล้ว +12

    ሊንኩን ከዚህ ላይ አሰቀምጡልን

  • @sakonjogak7454
    @sakonjogak7454 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዛአብሔር ካንቺ ጋር ይሑን

  • @marifatube4866
    @marifatube4866 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ይምለው ለምን ይተመልካች ካሜት አትመልሱም ስላምን አምጦ እያልን አድል ስላም ይት ነሽ ይኔ ፍልቅልቅ

  • @munatube2736
    @munatube2736 4 ปีที่แล้ว +22

    ግን ለምንድነው ሲወዳደሩ የኢትዮጵያ አርማ ያለው ልብስ ማይለብሱት ብዙ ግዜ አይቻለሁ ከይቅርታ ጋ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 4 ปีที่แล้ว +2

      muna tube ትክክል ኢትዮጵያ ተብሎ ይወጣና መጨረሻው 1 ብሔር ይሆናል ከወጪውና ከመነሻው የፈረደባት ሀገር መጨረሻው ብሔር ለምን እንደሚሆን ለራሳቸው የገባቸው አይመስለኝም አሁንም ኢትዮጵያን እወክላለሁ ሲባል የኢቶጵያን አርማን መጠቀም ብሔር ወይም በግል ከሆነም እንደዛው ሀገራችሁን እየጠላችሁ ጥቅሟን መመኘት አይንን በጨው መታጠብ ይመስለኛል ህውሀትን የጠላነው በዘረኛነቱ ነበር ደጋፌዎቹ እንዲ ያለኛ ማን አለ ብለው ነበር ዛሬ ደግሞ ተረኞቹ በነሱ ሲቀኑ አንዴት እንደኖሩ ምኞታቸዉን በነዛ ኮፒ መከራቸውን ያያሉ ምን አለበት ት ንሽ እንኩዋን ቢያሻሽሉት መጀመሪያ መሰልጠን ሁሉም ሰው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ቆንጆ ነው

    • @munatube2736
      @munatube2736 4 ปีที่แล้ว

      @@hiwel9209 በትክክል

    • @lensafeyisa9992
      @lensafeyisa9992 4 ปีที่แล้ว +5

      Aha 😡Ethiopia mitibalewu mn aynet arma alat? Ethiopia sibal eko y hulum biher dimr nat so mejemeriya Ethiopia mibalewu k ke karta wuchi definitionu mawek alebinm !

    • @positivevibe1989
      @positivevibe1989 4 ปีที่แล้ว +9

      muna tube ይሄኔ የጎንደር ልብስ ብትለብስ ወይም ልሙጡን ባንዲራ ያለበትን ጥበብ ብትለብስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ትሉ ነበር።አንድ እውነታ ልንገርሽ እኔ ኦሮሞ ነኝ ልሙጡ ባንዲራ ደስ ይለኛል ግን ደሞ ባለኮከቡም ይወክለኛል ግን እኔ ወደድኩት ብዬ የኦሮሞ ና ትግሬ ወገኔ ያልፈለገውን (ልሙጡን)ባንዲራ አላውለበልብም ከሀገሬ ባንዲራ ወገኔ ሰው ይበልጥብኛል አንድ ህዝብ ሲኖር ነው ባንዲራ እሚኖረው።ሌላው ደሞ ኦሮሞ የራሱን ባህል ሲያንፀባርቅ ዘረኛ እምትሏት ነገር ይገርመኛል ሰው ከማንነቱ ውጪ ወዴት ይሂድላቹ ወይስ ኦሮሚያ ከኢትዮጵያ ውጪ ናት ለምን ግን እራሳችሁን እንድትጠሉ ታደርጋላችሁ የምሬን ነው አንዳንድ አማራዎች እንድንጠላቹ እያረጋችሁን ነው። ኢትዮጵያ ማለት ሰማንያ የሚሆኑ ብሄረሰቦችና እጅግ ብዙ ቋንዎች የሚነገሩባት ሀገር ናት ይሄን በጭንቅላታችሁ ውስጥ ፃፉት ። እናንተ እምትሏት አንድ ብሄር እና አንድ ሀይማኖት (እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ)የሆነች ኢትዮጵያ አልተፈጠረችም አይናችሁን ግለጡ የቅዥት ኑሮ አትኑሩ ።በተለይ ከተማ የምትኖሩ አወቅን የምትሉ የክፍለ ሀገሮቹን ግን አትወክሉም እነሱ ሰውን አክባሪ ፍቅር ናቸው ።እባካችሁ ከኛ በላይ ኢትዮጵያ ዊ የለም አትበሉ ኢትዮጵያ ሳትገባችሁ

    • @bon2104
      @bon2104 4 ปีที่แล้ว +1

      muna tube Esun anche setewedaderi lebashewu 😊

  • @bekelechbezabeh769
    @bekelechbezabeh769 4 ปีที่แล้ว +7

    So proud of you,however since you representing your country, you should wear your country flag colors.the world will know were you come from. That been said, I wish you good luck.

  • @boontuudarajjee4250
    @boontuudarajjee4250 4 ปีที่แล้ว +1

    Jabadhu sanyii ofii waan baay'ee siiraa egnaa❤💚❤

    • @dran7764
      @dran7764 4 ปีที่แล้ว

      Tun intalti oromo miti bishooftuun "debrezeyt" jetti... filmaata arkachuuf aadaa oromo uffatte hubadhu dura waan isiin taate!

  • @afomiyatefera3407
    @afomiyatefera3407 4 ปีที่แล้ว +1

    Smart nesh

  • @user-ve5rp7pr5m
    @user-ve5rp7pr5m 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ፍጣሪ ህልምሽን ያ ሳካልሽ ማማዬ

  • @saggasagga8845
    @saggasagga8845 4 ปีที่แล้ว +2

    Yene konjo weeeeddddd💞💞💞💞💞👌👌👌👌👏👏👏👏

  • @robaroba1103
    @robaroba1103 4 ปีที่แล้ว +1

    Aba geda is a winner so u gonna win beautiful ❤️ good 👍👌 luck 👍💯

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 4 ปีที่แล้ว +3

    ይቅነልሽ የኔ እህት በርች

  • @hanahana115
    @hanahana115 4 ปีที่แล้ว +2

    Wooww yene konjo wub barche ❤️❤️❤️❤️👍👍

  • @user-ct8wq3eg5p
    @user-ct8wq3eg5p 4 ปีที่แล้ว +4

    ቆንጅዬ ነሽ ውዷ እኔም ኢንስትግራም ላይ ላይክ አርግሻልሁ መልካም እድል ተመኘሁልሽ

  • @gadaoromo8479
    @gadaoromo8479 4 ปีที่แล้ว +3

    You're So beutiful ❤🙏👌🤘👍💪

  • @selameneshmariyam6696
    @selameneshmariyam6696 4 ปีที่แล้ว +2

    Uff emamilak teredash yena konjo melkam edel

  • @fekrs5388
    @fekrs5388 4 ปีที่แล้ว +10

    ከሆላሽ ያለችው ትበልጥሻለች

  • @ramusalemeh7850
    @ramusalemeh7850 4 ปีที่แล้ว +1

    Bareduu koo nurelin ye ethiopian konjoo

  • @kingof8006
    @kingof8006 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ የኛ ኩራት

  • @ednashambl2537
    @ednashambl2537 4 ปีที่แล้ว +6

    ከሆላ ያለቺዉ ናት ሞዴል የምትመስለዉ anyway ይቅናሽ

  • @betibeti9459
    @betibeti9459 4 ปีที่แล้ว +2

    WOWW bayyee.baredaa

  • @tgabout930
    @tgabout930 4 ปีที่แล้ว +36

    ግን በቆንጂና አይመስለኝም በጣም ቆንጂ አለ አይደል ችሎታነው የመስለኛል

    • @gggyyy8570
      @gggyyy8570 4 ปีที่แล้ว

      Confident mehon new miyasfelgwu

    • @hayatebrahim4289
      @hayatebrahim4289 4 ปีที่แล้ว

      ችሎተዋ ዘር ቆጣር ነች ዳፍት በፊት አችብሎ ኢትዮጵያ

    • @tgabout930
      @tgabout930 4 ปีที่แล้ว

      @@hayatebrahim4289 ማለት

    • @hayatebrahim4289
      @hayatebrahim4289 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tgabout930 አትነፍም ኢትዮጵያ አትሸትም

    • @hayatebrahim4289
      @hayatebrahim4289 4 ปีที่แล้ว +3

      @@tgabout930 መሳደብ አልወድም ነበር አማራ ኤርትራ ለመጥራት ጉሮሮዋ ተዘጋ የኦሮሞ ወይ አለመጀመር ዘርኝነት ያቅርኛል

  • @henokhagos1740
    @henokhagos1740 4 ปีที่แล้ว

    Good luck

  • @meseretalemu5209
    @meseretalemu5209 4 ปีที่แล้ว +21

    ከሆላዋ የተቀመጠችው ትበልጣለች 😜

    • @helina3753
      @helina3753 4 ปีที่แล้ว +1

      meseret Alemu በእድሜ ነው ??😬

    • @bozaybozay7566
      @bozaybozay7566 4 ปีที่แล้ว

      Mekagna

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos9974 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo faxari yirdash 😙😙

  • @berhcyebedroye6827
    @berhcyebedroye6827 4 ปีที่แล้ว

    Jabadhu ormtiti

  • @shaggeeoro
    @shaggeeoro 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowww Bareedduu Oromoo ❤💚❤😍😍😍

    • @delizz1239
      @delizz1239 2 ปีที่แล้ว

      She not Oromo

  • @zedshambel8187
    @zedshambel8187 4 ปีที่แล้ว +2

    መልካም እድል

  • @user-me8dp5et4b
    @user-me8dp5et4b 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነሽ ታሸንፊያለሽ

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 2 ปีที่แล้ว

    Betam konjo nesh

  • @jaalalatube1434
    @jaalalatube1434 2 ปีที่แล้ว

    ye wollega oromo lijoch zarem ethiopian semuahan be alem yasteralu...

  • @fetabemartishow6289
    @fetabemartishow6289 4 ปีที่แล้ว

    Yedeze lij oooo yagere konjoo alenlish like inaregalen

  • @anshamade707
    @anshamade707 4 ปีที่แล้ว +2

    Beracha mare ❤❤👍👍

  • @immigration2009
    @immigration2009 4 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኝነት ማለት እራሱን የቻለ አርት ነው. She is so sarcastic woman wow !

  • @honeykonjo2896
    @honeykonjo2896 4 ปีที่แล้ว

    Baredu kiya love you jibadhu💞💞💞

  • @sahra4091
    @sahra4091 4 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful and smart girl.

  • @yenatewabecha6910
    @yenatewabecha6910 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እራሱ ሞዴል በሁን ደስ ይለኛል ሀሳቤነው

  • @amiraamurii8512
    @amiraamurii8512 4 ปีที่แล้ว +1

    Konjo nesh fit lefit yetekemetechiw tadame set fetuwan zefzfa metach gebtsh aschiw beluwat

    • @monakk2219
      @monakk2219 4 ปีที่แล้ว

      Hhhhhh enam eyayewat nbr mn huna new

  • @gxfhccc2310
    @gxfhccc2310 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjoo

  • @hananry7106
    @hananry7106 4 ปีที่แล้ว

    እኔምያረቤት. ገድቦኝጅ. ላለማጋነን. ሀሪፍሞዴልነበርኩ

  • @oromooromo5702
    @oromooromo5702 4 ปีที่แล้ว +1

    Barichilen!!!

  • @gigidebale4705
    @gigidebale4705 4 ปีที่แล้ว +3

    Mene abtachu new ymetsadebute ente amaroch mchye new edsew ymetasebte kinatamoche

  • @konngitgetachew6231
    @konngitgetachew6231 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ይሳካልሽ

  • @zoyacell6789
    @zoyacell6789 3 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 4 ปีที่แล้ว +4

    She's perfect