በዚህ ስም ራፕ!!! ሙድ ይይዙብኝ ነበር ...ኢትዮጽያዊው ራፐር ጀምበሩ ደመቀ ከአዲስ አልበሙ ጋር... | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 93

  • @sosnew4164
    @sosnew4164 7 หลายเดือนก่อน +32

    "ጓደኛ" ተብዬው ለማሳጣት፣ ለማዋርድ ከክፉ የምቀኝነት ልቦና ተንስቶ ነበር "ጀምበሩ" ነው ስሙ ብሎ በካምፖሳችው ያስራጭው ግን ለክፋት ያሰበው ለመልካም ሆነ። ሰዎች ዝቅ ሊያርጓቹ ሲያስቡ የበለጠ ከፍ እንድትሉ መንገድ እየከፈቱላቹም ሊሆን ይችላል። ነገሮችን ተቅብሎ ወደ መልካምነት መቅየር ከቻላቹ ማንም አያቆማቹም። ለሁላችን ማስተዋልም ጥበብም ያደለን። አሜን!!🥰

    • @Amanuel_123
      @Amanuel_123 7 หลายเดือนก่อน +3

      አታሽቃብ

  • @Subscribers-c5g
    @Subscribers-c5g 7 หลายเดือนก่อน +33

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰

    • @samsomtesfa
      @samsomtesfa 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜንንን

  • @EthioDaily331
    @EthioDaily331 7 หลายเดือนก่อน +11

    እናቴ አንዲ ስጦታ ሰጠችኝ አገሬን ትቼ ስሰደድ …እንዲ አለችኝ ልጄ እኔ እምሰጥህ ይሄንን ነው ብላ መፅሀፍቅዱስ ሰጠችኝ እድሜህን ሁሉ የሚመራህ ጠዋት አንብበው ማታ አንብበው ሁሌም አሰላስለው አለችኝ … ይህው እስከዛሬ በሄድኩበት ሁሉ የሚመራኝ የታመነ አምላክ እየመራኝ አለሁ…እነዚን ወጣቶች ሳይ ሌቤ እንዴት ያዝናል …ለጌታ ቢዘምሩለት እላለሁ …ትውልድን ወደጌታ የሚመሩ እንዲሆኑ እመኛለሁ 😢

    • @Damu6.
      @Damu6. 7 หลายเดือนก่อน

      መዝፈን መዘመር አደለም ቁምነገሩ ዛሬ አገር ረባሽ ነብስ አስጠፊ ሰዎች ወንጌላዊ ዘማሪ ነን ባዮች ናቸዉ ። ሰዉ ዘፈነም ዘመረም ልቦና ትህትና ደግነቱ ነዉ የህሊና ረፍቱ ። ፈሪሳዊዉን ጸሎተኛዉን አስብ/ቢ ። ከቻልክ/ሽ የቤሪን 1 ሙዚቃ ለመስማት ሞክሩ (ማዝመር እንዲ መዝፈን እንዲያ) ይላል። ይህን ስል የቅዱሱን መጽሀፍ ስጦታ ታላቅነት አምናለዉ 😉✅

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 7 หลายเดือนก่อน +10

    This guy will be a real superstar
    Keep it up bro

  • @teddybest02
    @teddybest02 7 หลายเดือนก่อน +9

    He is Unique. Keep it up.

  • @iloveessey
    @iloveessey 7 หลายเดือนก่อน +8

    በርታ በዚሁ ቀጥል ብዙ እንጠብቃለን ወደፊት

  • @adbarmedia
    @adbarmedia 7 หลายเดือนก่อน +9

    ምርጥዬ ነሽ ጄዲ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 7 หลายเดือนก่อน +7

    ሠይፍሻ ባላገሩ ያሸነፉትን 1 እና 2 የወጡትን መቼ ነው የምትጋብዝልን

  • @feedelband205
    @feedelband205 7 หลายเดือนก่อน +1

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ወሮበላ መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ መግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ

  • @YE.Sheger_Lijoch
    @YE.Sheger_Lijoch 7 หลายเดือนก่อน +22

    ጀምበሩ የቀጣዩ ትውልድ ዘፋኝ ነህ!

  • @ErmiasBlood
    @ErmiasBlood 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጀምበሩ ደመቀ ✌ ጀምበርህ እየደመቀ ይሂድ ኣቦ ስራዉ ተመችቶኛል

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 7 หลายเดือนก่อน +9

    ጀምበሩ❤

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 7 หลายเดือนก่อน +2

    I never seen him before but he sound so cool 👌🏾

  • @mekdessahle
    @mekdessahle 7 หลายเดือนก่อน +1

    My always favorite artist ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤jd

  • @dawitdiriba6828
    @dawitdiriba6828 5 หลายเดือนก่อน

    Jed, you're doing great! Keep it up, bro!

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 7 หลายเดือนก่อน

    One of my favorite ❤️ Ethiopia 🇪🇹 rappers 😊

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 7 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርታ እራስህን መሆን መቻልህ ገና ከፍታ ላይ ትደርለህ

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 7 หลายเดือนก่อน +2

    እራሱን የሆነ ሰዉ ብዬ ያልኩት ገና interview ሲጀመር ነበር። ከዛ እራሱ እራሴን ሆኜ ነዉ መታየት እለብኝ እለ ። እራስህን እንደሆንክ ታስታዉቃለህ

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስራህ እንደስምህ ይደምቃል ብስለትህ ደስ ይላል።

  • @sanchomola766
    @sanchomola766 7 หลายเดือนก่อน +3

    I can see your family on you . brilliant

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 7 หลายเดือนก่อน +1

    እራሱን ሆኖ ነዉ የመጣዉ! በጣም ፈታ ያለ I really like him

  • @Damu6.
    @Damu6. 7 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ✅✅✅ ግን ሙዚቃ ቲፎዞ ፈላጊ ናት ። ምርጡን ሰርተሀል ። ተመችቶኛል

  • @gashayeamenu8305
    @gashayeamenu8305 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጀንበሩ የሚገርም ሰው❤

  • @selman316
    @selman316 7 หลายเดือนก่อน

    Seifu le ramadan fuad shemsu akrbln bro

  • @ribkaafework5656
    @ribkaafework5656 7 หลายเดือนก่อน

    He so smart

  • @Abichiyee-rastaw
    @Abichiyee-rastaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    Pamfalon coming soon ❤

  • @AmanYoung-qy1dg
    @AmanYoung-qy1dg 6 หลายเดือนก่อน

    He is cool....ena demo yechelal

  • @Aman_L4433
    @Aman_L4433 7 หลายเดือนก่อน

    The Album IS #1👌🏾

  • @MikaelMoges-wn6yc
    @MikaelMoges-wn6yc 7 หลายเดือนก่อน

    Teddy yo እ/ር ያክብርህ ጀምር

  • @loll8214
    @loll8214 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ጀበሩ

  • @TheHornaffairs
    @TheHornaffairs 5 หลายเดือนก่อน

    "እሳቱ ሰ" ከephrem seyoum ግጥም ነው የኮረጅከው። Give a credit

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 7 หลายเดือนก่อน +1

    መልኩ እውነት ነው ኮቢ ብራይንትን ይመስላል ❤

  • @YohanaJonny
    @YohanaJonny 7 หลายเดือนก่อน

    Legend🔥🔥🔥🔥

  • @mulualene3700
    @mulualene3700 7 หลายเดือนก่อน +1

    1&2.የወጡት ባላገሩ አይደል ጋብዛቻዉ ሰይፎ

  • @Koki1993
    @Koki1993 7 หลายเดือนก่อน

    Amazing ❤❤❤

  • @የድንግልልጅ-ረ6ወ
    @የድንግልልጅ-ረ6ወ 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አርቲስት❤❤❤

  • @adanetakele9308
    @adanetakele9308 7 หลายเดือนก่อน +1

    Real rapper ❤❤❤ JD

  • @birukkasahun
    @birukkasahun 7 หลายเดือนก่อน

    🔥 album yimecheh man

  • @MuktarEbrhem
    @MuktarEbrhem 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @tigistnigusse27
    @tigistnigusse27 4 หลายเดือนก่อน

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 7 หลายเดือนก่อน

    ኤርትራዊ ስለሆንክ😊💚we love you ደሞ ድምፁ ይመስጣል

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 7 หลายเดือนก่อน +8

      ኤርትራዊ ስለሆነ ሳይሆን ስው በመሆኑ ብቻ ውደጂው መርጦ አልተወለደም

    • @yelijeenat6425
      @yelijeenat6425 7 หลายเดือนก่อน

      @@ethiopiakebede5931 🤣🤣 መቼም ነገር ካልጠመዘዛችሁ አይሆላችሁ እኛም እንወደዋል በሉ

  • @mikiyaslegesse3919
    @mikiyaslegesse3919 7 หลายเดือนก่อน

    Big up!!

  • @dyg7cg752
    @dyg7cg752 7 หลายเดือนก่อน

    ጀንበርዬ hawasa na❤❤❤

  • @tesfayesenay
    @tesfayesenay 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ena yemedrek simun jami

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድ ልጅ እድሜ ይደብቃል

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 7 หลายเดือนก่อน

    ምን ስሙ ብቻ ፊቱ ራሱ 😂😂😂

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጀምበሮ ጠለቀች!😁🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾👏🏽

    • @TewodrosBaye1
      @TewodrosBaye1 7 หลายเดือนก่อน

      ጅል

    • @sebelsolo6381
      @sebelsolo6381 7 หลายเดือนก่อน

      @@TewodrosBaye1ጂል ማለት ምን ማለት ነው ጀምበሮ ጠለቀች ስላልኩ!

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 7 หลายเดือนก่อน +1

    በተለይ ሲስቅ Kobe bryanyን ይመስላል, አዎ kobe አልሞተም😅

    • @salcnail6660
      @salcnail6660 7 หลายเดือนก่อน

      *t*

    • @Beautiful_oWorld
      @Beautiful_oWorld 7 หลายเดือนก่อน

      reply ላግዝሽ 😋

    • @salcnail6660
      @salcnail6660 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@Beautiful_oWorld 😂😂ት ስላልፃፍኳት ነው😂 ጥም ያለብኝ አስመሰለብኝ😊

  • @ethio640
    @ethio640 7 หลายเดือนก่อน

    Cobin ይመስላል

  • @eliaszelelew
    @eliaszelelew 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጀምበሩ እሳት 👌👌👌

  • @brukgidu2018
    @brukgidu2018 7 หลายเดือนก่อน +5

    Esti rophnan akrbeln seyfusha

  • @teferaendalamaw8725
    @teferaendalamaw8725 7 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ሠይፉ በተመልካች ፊት እጅህን ኪስህ ውስጥ አትክተት እንዳልጠላህ ሥርዓት አይደለም።

  • @simonambaw
    @simonambaw 7 หลายเดือนก่อน

    Ante?!
    ጀንበሩ!

  • @anwarkedir740
    @anwarkedir740 7 หลายเดือนก่อน

    😊

  • @BekaluBelay-ft6on
    @BekaluBelay-ft6on 7 หลายเดือนก่อน

    የባላገሩ አሸናፊዎች ይቅረቡልን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 7 หลายเดือนก่อน

    Agerachn wedefit beraper kemiyasawqu andu neaw!!!!

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 7 หลายเดือนก่อน

    Software engineer😂

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 7 หลายเดือนก่อน

    JD Jemberu Demeke
    KASA Karlos Santana😂

  • @amanueltadesse4058
    @amanueltadesse4058 7 หลายเดือนก่อน

    wodenawal gin, Ende set atikilesles enj

  • @atronustesfaye5783
    @atronustesfaye5783 7 หลายเดือนก่อน

    tadlo begize rasun agegne.

  • @seidebrahim-km5mn
    @seidebrahim-km5mn 7 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ያዉ ነዉ

  • @MikaelMoges-wn6yc
    @MikaelMoges-wn6yc 7 หลายเดือนก่อน

    ፓምፎሎንን ማትጋብዝበት ምክንያት ብቻ ነው ያልገባኝ እኔ ሴፍሻ

  • @samuelhj4074
    @samuelhj4074 7 หลายเดือนก่อน +2

    23 አመት 😂 የ 5 አመት ትምርህት ተምሮ

    • @kiburezelast2953
      @kiburezelast2953 7 หลายเดือนก่อน +13

      AASTU Software Engineering 4 አመት ነው ደግሞ ቀደም ብሎ ትምህርት ከጀመረ በ23 ኣመት 5 ኣመት መጨረስ ኖርማል ነው ለምሳሌ አኔ ብ 22 አመቴ ነው Engineering የጨረስኩት.

    • @semiramiftah1513
      @semiramiftah1513 7 หลายเดือนก่อน +4

      ይጨረሳል ከ 23 በታችም

    • @abelgetaneh7152
      @abelgetaneh7152 7 หลายเดือนก่อน +6

      በትማር አይገርምህም በ23 ይጨረሳል

    • @RobelSelamneh
      @RobelSelamneh 7 หลายเดือนก่อน +2

      endanchi aldegem yehonla 😂😂😂

    • @adanetakele9308
      @adanetakele9308 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ በ22 ነወ ኢንጂነሪንግ ተምህርቴን የጨረስኩት

  • @rodasasefa4048
    @rodasasefa4048 7 หลายเดือนก่อน +1

    jenberu

  • @BetsenatTizazu-pl5fo
    @BetsenatTizazu-pl5fo 7 หลายเดือนก่อน

    Jdidiya

  • @nitsuhabebe9019
    @nitsuhabebe9019 7 หลายเดือนก่อน

    Kemberu teleke berta...

  • @johnberhanu5236
    @johnberhanu5236 7 หลายเดือนก่อน

    ፀዴ

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה 7 หลายเดือนก่อน

    Edimehn astekakil. Leba

  • @beyenealemayhu7376
    @beyenealemayhu7376 7 หลายเดือนก่อน

    ፏ ፉሽ በል የከሰረ ትዉልድ አዳነቼ አበቤ አናትህ ላይ ፏ ጮክ እያለችም ልህ ነዉ በርታ የአዲስ አበባ ልጅ ጅላጅል ሁላ እርስቱ ሲጃጃል የሚያስነጥቅ ትዉልድ ፏ ፈሽ😂😂🤭🤭🤭🤭🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️

    • @zerihunyelma
      @zerihunyelma 7 หลายเดือนก่อน

      ፈሳም ሰገጤ
      አ.አ ልጅ አንተ ስሞን የጠራሀትን 97 ነው የጣላት አንደ አንተ አይነቱ ሰገጤ አፈር ልሰው አንዲነሱ እረዳቸው እንጂ

    • @JasmineRose-t5r
      @JasmineRose-t5r 7 หลายเดือนก่อน

      አዲስ አበቤ 97 ላይ ሲሞት የት ነበርክ

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 7 หลายเดือนก่อน

      የአዲስ አበባ ልጅ ፈዞዋል ዘመድኩን ሚዲያ ላይ ገብታቹህ እዩት ልክ ልካቸውን ነግሮልኛል th-cam.com/video/lRU4krubFj8/w-d-xo.htmlsi=rh6PV9hU83smLaCO ነግሮልኛል

  • @aidatadesse2203
    @aidatadesse2203 7 หลายเดือนก่อน

    Jebe

  • @abdukamd
    @abdukamd 7 หลายเดือนก่อน +1

    Jenba

  • @AbinizerSisay
    @AbinizerSisay 7 หลายเดือนก่อน

    Fa