አንቺ አንቺ ቤተ ልሔም በፈረንሳይኛ I Anchi Anchi Bethelhem I Tu est la ville de Bethlehem. chanson française

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 17

  • @Zewditu123
    @Zewditu123 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤️❤️🥰

  • @tsehaiemedhanie4188
    @tsehaiemedhanie4188 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኣብሔር ይባርካችሁ።
    ለዚህ ላበቛችሁ ኣስተማሪዎቻችሁ ደግሞ እግዚኣብሔር ይባርካቸው።

  • @nebiattewelde7373
    @nebiattewelde7373 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩልን የኛ ተስፋዎች❤

  • @haymanottamerat8159
    @haymanottamerat8159 วันที่ผ่านมา +2

    ቃላት የለኝም ስለ ልጆቻችን የምገልፀበት እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚ ያደረሳቸዉ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ ላሰተማራቸዉም ፈጣሪ አምላክ በእድሜ በፀጋዉ ያኑርልን ልጆቻችንም በቤቱ ያፀናልን ዝማሪ መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @nitsuworkesayas2216
    @nitsuworkesayas2216 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመቤት ታሳድጋችሁ ክቤቱ አይለይችሁ❤❤❤

  • @TerusetAsres-pj7qv
    @TerusetAsres-pj7qv วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @HanaNigusse-z7l
    @HanaNigusse-z7l วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን

  • @alexorth6360
    @alexorth6360 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    መድሀንያለም የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤

  • @GOSPELቅዱስወንጌል
    @GOSPELቅዱስወንጌል วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን እሄን ላሳየን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናቹ

  • @h.taf.220
    @h.taf.220 วันที่ผ่านมา +1

    May you all hear the hymns of the Holy angels; you brought joy to my day!

  • @AlephTአሌፍ
    @AlephTአሌፍ วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ሰ/ት/ቤቱን ይጠብቅልን: ያስፋልን።

  • @Balemlay-m1r
    @Balemlay-m1r วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ👏👏

  • @MeseretAlebachew-jo1kh
    @MeseretAlebachew-jo1kh วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @SamrawitHaile-i6j
    @SamrawitHaile-i6j วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዞች! እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mmelatt
    @mmelatt วันที่ผ่านมา

    😻😻😻

  • @eteneshkassahun7921
    @eteneshkassahun7921 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን