You are a real Messenger, I know you before in hawasa Comboni school you are English teacher and group of Messager. You are the best teacher Good job my brother and God bless you!!!!
Ehti and neger lingersh abiy yilma enie eketatelew neber kesu yilq degmo esoph ethiopia emibalew new esoph ethiopia steel ewedewalo eketatelewalo abiy gin abezaw ahun emiaqerbew zimblo ezih giba emayibal trkimirki hone lielaw gin yehe ye meles yalew completely wshet new liela be political aramaju yetaweqe dictator new yehe emibalew gin sijemer ke G7 new (G20) ezaw simeles tamo for long time ke media tefto new yenebere liela ke abno powlos le rezim gzie eyetemelalese nisah eyewesede new yeneberew ena abiy yalew ke ketenager ke 3 wer bewhala mot ale wshet almost wede 6 wer tamo new yenebere lielaw be ethiopia wetatoch sebsbo sle sus askefinetna enante almi wetat endthonu ke sus rqachu be tmhrt sport kin tibebat tesamrachu agerachun malmat neber emilew degmo yet bota min asmelkto endetenagere aytaweqm sietyewam manat emiwaq yelem slezih hulum liki new malet tru aymeselgnim enie honestly eprdf kemiqawmut andu negni bezih bezi gin meles ayderaderim unicfe lilochum enkuan sigebu snt kititl new emiderglachew
ውድ መምህርና ደራሲ ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እንኳን በደና መጣህ አብዬ የእናትህን እረፍት ስሰማ በጣም አዝኛለው ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአጸደገነት ያሳርፋት ፈጣሪ ያበርቴህ ያጽናህ
አሜን።
Weyyyyyy meche new? Nebse yemare
Qq
I didn't know? May God keep your mother, Abi's Yelma mother Keep her in heaven,Eternal life to your dear mother!?
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያፅናህ አብያችን❤
አብይ ይልማ ጀግናዬ በርታልን 👍👍👍አንፈራም ሁሌም ከጎናችሁ ነን 💪💪💪
ጅግና መምህር እና ጋዜጥኛ አብይ ይልማ እና ባልድርቦችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰👌
እጅግ በጣም አደንቃቸዋለሁ፡፡ በርቱ፡፡
" .. በጌታ በክርስቶስ ኢየሱስ ሁሉን እችላለሁ። " አሜን
ምርጥ አሳብና ዝግጅት ነው።
Amen Tebareku.
ከአምላክ የተሰጠን ስጦታችን ነህ ድንግል ከልጇ ጋር ሆና ትጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች እንወዳችዋለን
እድሜ እና ጤና ለሳድስ
ኣሜን ስሙ መንግስቱ ለዘላለም ይሁን ኣምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ let,s stand together Eritrean &Ethiopian 🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🙏🙏እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አርጎ ያኑራቹ ይጠብቃቹ🙏🙏መምሕራችን እንቁዋቺን እንዳንተ አይነት አስተዋይ በኢትዮ ምድር ያብዛልን🙏😍😍😍😍
እግዚአብሔር ስለ ህጻናት ሲል ስለ አባቶታችን እናቶታችን ሀገራችን ሰላም ያርግልን
አሜን 😭🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ለኖህ የገባለትን ቃልኪና አስቦ ኢትዮጵያ ይታደጋት እናመሰግንሃለን!!
አብይ በርታ
"ከእግዚአብሔር ቃል በላይ የሚያነቃ የለም" ትክክለኛ አገላለጽ ነው። አብያችን በርታልን። ስለማነቃቃት የልቤን ነው የገለፅከው። እባክህ በዚህ ጉዳይ ላይ በስፋት አስተምረን።
L
አብይሻ እድሜን ከጤናጋ ጥበብን ከማስተዋል ጋር ያላብስልኝ
እውቀት ታላቁን ፈጣሪን ታከብረዋለች 😊😊😊😊
😮
ይሄ አንቂ እና መልካም ወጣት የሚሉት ነገር ከተጀመረ በኋላ ነው ወጣቱ እምሽክ ያለው!! እግዚአብሔር ከድንዛዜ መንፈስ ይጠብቀን።
አሜን
Melekame wetste egthiabehare yeterabetal atekebateru.
የምርህን ነው መቼ ነው ትውልድ የሾቀው??? አስቂኝ ሆኗል ትውልድ 😂😂😂የ ኢትዮጵያ ትውልድ ካለቀ ከሾቀ 30ዓመቱ ነው የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተጠያቂ ናት ለዚህ
በዚህ አይነት ሥይንስም ከምስትሪም ትምህርትም አይሂዱ ልጆች 😂😂😂
ቢያንስ ጨዋ ናቸው የሄንን የሾቀ ትውልድ ትንሽ ብያግዙት ብትረጋጉ 😔😔😔
እግዚአብሔር ይባርካቹ ገና ብዙ ሰው በናንተ ከክፍት ያመልጣል
የእውነት ባለቤት ፈጣሪ ያግአዛችው መምህር አብይ ይልማ ሳድስ 💚💛❤️
ኣንተ ሰው ተባረክ ብሩክ ሁን እንዲህ ኣጋልጥልን እንጂ እውነት ነው ከ እግዚኣብሄር ቃል በላይ የሚያነቃቃ የለም ። ኣብያችን እናመሰግናልን ።
በአሜሪካ የምንኖር ሰዎች እሄ ኣብይ የሚለው ነገር በጣም ይግባናል። እዚ ኣሜሪካ እንዴት ትውልድ እየጠፋ እንዳለ በዓይናችን እያየነው ስላለ ነው።
እውነት ነው
አገራችሁ ግቡ
Are mn America bicha ethio rasu watatu Hulu 666 eyhonu new be birr tetalalw😢😢😢😢😢 barekitawal
"ከእግዚአብሔር ቃል በላይ የሚያነቃ የለም" ትክክለኛ አገላለጽ ነው። አብያችን በርታልን። ስለማነቃቃት የልቤን ነው የገለፅከው። እባክህ በዚህ ጉዳይ ላይ በስፋት አስተምረን።
እንቁ መምህራችን እና መስሎችህን ባልደርቦችንን እናመሰግናቸዋለን🙏🏿ስለምታደርገው ሁሉ ድንግልማርያም ከጎንህ ትሁልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ መጥፎ ነገር ይጠብቀን በጣም ከባድ ነው ዘመኑ ትውልዱ ደንዝዟል እግዚአብሔር ያንቃን ብቻ
የእናትህን እረፋት ሰሰማ በጣም አዝኛለዉ ፈጣሪ ያበርታህ ያጽናህ🙏🙏🙏
ውድ ና ብርቅዬ ድንቅ ሰው አብይ ይልማ የእናትህን ነፍስ ይማርልን በደጋጎቹ ቅዱሳን ስፍራ ያሳርፍልን እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድም አለሜ
ለሀገራችን ፈጣሪ የላከህ ዘመኑን መሠረት ያደረገ የእናትህን ከዚህ አለም በሞት መለየት ሠምተን አዝነናል ነብሳቸውን በአፀገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን! መምህር አብይ ይልማ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ! ከጠላት ይጠብቅ እረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ ይስጥህ!የሉሲፈርን ፈረሶችም በማጋለጥ ከፍተኛ ግንዛቤ ይሆናል ኑርልን!
ወንድማችን በርታልን እንደ እግዚአብሔር ፍቅር በአንተ ተስፋ እናደርጋለን በርታልን!!!
Abiye igizabiher yixabikachuw ❤❤❤❤
ሳድሶች ዘመናችሁ ይባረክ
እውነት ነው እኛም ልጆቻችንን ይዘን ለመምጣት ተዘጋጅተናል በፍጹም አሜሪካን ሀገር ልጅ ማሳደግ እና ማስተማር የማይቻልበት ዘመን ላይ ደርሰናል። መምህር በርቱልን ሀገርን ከጥፋት ለማዳን የምታደርጉትን ጥረት ከጎናችሁ ነን!
የምእራባውያን ስውር እጅ ሲጋለጥ ነው።
ገና ብዙ ሚስጢር ፈጣሪ ያጋልጥልናል
የ ኢትዮጵያ አምላክ
መልካም መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ልብን የሚያረሰርስ ምክር
ትክክል ናችሁ የእግዚያብሔር ቃል ብቻ ብቻ ብቻ ነዉ ተክክለኛ አነቃቂ!!!
አብዬ ሁሌም ውስጤ የሚቃጠልበትን ሀሳብ ነው ምታነሳው ጌታ ትውልድን እንድትታደግ ያስነሳ ትልቅ ሰው ነህ አብዝቶ ይባርክ ቃላት የለኝም በቃ ዘመን ይባረክ!!
እናንተ የእግዚአበሔር ድምፆች አቦ ዘመናቹ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን እንወዳችዋለን እውቀት ታላቁ እግዚአብሔር ታከብራለች
ወንድማችን አብይና እህታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሀገራችን ኢትዮጵያ እምዬ ውድቷ ሀገራችን እመ አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን በርቱልን በጣም ደስ ይላል ጆሮ ያለው ይስማ ነው ነገሩ
መምህር ወንድማችን ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እንኳን ደህና መጣክ። ለእናትክ እረፍት አዝኛለሁየድንግል ልጅ ፅናቱን ይስጥክ ። ውድ እህታችንን ቤዝዬን በአጠቃላይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
በቃ ያልተደረገ ነገር የለም መምህር እግዚያብሄር ያክብርርልን የንሰአ ሞት ይስጠን
Egziabher Yestachu, Egziabher yebarkachu
መምህር አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ ። በርታ መላው ህዝብ ከአንተ ጋር ነዉ ። በግብረሰዶማውያን ላይ የተሰማሩ አርቲስቶችን አጋልጥ ትውልድን እንዳይበክሉ። ሮፎናን,ልጅ ሚካኤል ,ጸደንያ....
እውቀት ታላቁን እግዚአብሔር ታከብራለች 🙏💓
መምህራችን ጀግናችን አብይ ይልማ መቼም እኔ ሁሌም እመርቅሐለሁ አሁንም እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልህ መንገድህን ሁሉ ይጠብቅልህ
በዚህ ዘመን እንደዚህ ከጨለማው ማህበረሠብ ጋር የሚታገል ሠው ነህና፡አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔርን የያዘ አይወድቅም ምንም የዘገየ ቢመስል አምላካችንን የሚቀድመው የለም። እውነት ነው ለሐገራችን የብርሐን ዘመን አላት።
የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን
Thank you so much God blessed you!
ሰላም ብዝት ይበል ወድማለም 🙏ፈጣሪ ጉልበት ብርታት ይሁንል🙏🙏🙏🙏
ቤዝየ ! መምህር አብይ ይልማን የምትተኪ ይመስለኛል! በጣም ነው የምወድሽ! ልጅ /ወጣት/ በመሆንሽ "በአውሬው" እንዳትጠለፊ ጠንክረሽ " ፀልይ አንብቢ"
🙏
its true ሊያነቃን እሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው
You are a real Messenger, I know you before in hawasa Comboni school you are English teacher and group of Messager. You are the best teacher Good job my brother and God bless you!!!!
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በሁሉ ነገር ይጠብቅህ ።
አቢይ እና የስራ ባልደረቦችህን መድሐኒት ዓለም ክርስቶስ ይጠብቃችሁ።
መልዬን አትንኩት ምርጡን የድሃ አባት ውድ አርአያዬ ኢትዮጵያዊ ።
አልሰማም አልሰማም አልሰማም አልሰማም አልሰማም አልሰማም አልሰማም አልሰማም አልሰማም አልሰማም አልሰማም አልሰማም
Don't no one touch him but he was forced to do it. I believe he didn't sign it. I don't know how Abey were did find it he is honest person.
አበይ የአንተ ድምጸ ሥሠማ ተሥፋችን ይለመልማል እግዝሐቤርን ቃል ሥታተምር ተሥፋየን ያለምልማል
ወድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያበዛለህ ከንባልደረቦችሀ ይጠበቅህ በርታ ከጎንህ ነን፡፡
ሰይጣንም እኮ ትነቃላቹ ብሎ ነው አዳም እና ሄዋንን ሞትን ያቀመሳቸው!!!! ስለዚህ ከመፅሃፍ ቅዱስ ውጪ ምንም እና ምንም ሊያነቃን አይችልም። ሣድሶች በርቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ከእናንተ ጋር ነው! "እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው ግን ማንም የለም!!!!!"
አወ ወላህ ድፍን ኢትዮጽያ እሄ የተረገመ ሀገሩ ዉስጥ እዲገባ አይፈልግም በማንኛዉ ነገር ከጎናቸዉ ነን
መምህር አብይ ቀጥልበት በርታ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነህ በጣም ነው የተረዳከው ሚስጥራዊዉ ምልክቶችን እዚህ አውሮፓ እንኳን አያሳዩን አይገባንም
አንተ ድንቅ መምህር ነህ እግዚአብሔር እድሜ ና ሞገስ ይስጥህ....አንድ ሃሳብ አለኝ ከመረጃህ ጎን ለጎን 15 ወይ 20 ደቂቃ የሚሆን የሚያጸና የሚያበረታ ለፀሎት እድንተጋ የሚያደርግ የእግዚአብሔርን ቃል ብታስተላልፍልን ጥሩ ሚሆን ይመስለኛል መምህር
ወንድም ዐብይ በርታ። ተባረክ
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ያፅናህ ድንግል እድሜና ጤና ትስጥልን ሳድስ
እግዚአብሔር በዚህ ጌዜ አንተን ሰጠን በረታ ወንድሜ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋርይሁን።
እግዚኣብሔር ስንቱን ነውራችን ሽፍነ
መምህር ጋዜጠኛ አብይ ይልማ መምህራችን እንወድሀለን እኛም ግብረ ሰዶማዊያን አብረን እንቃወማለን ከጎንህ ነን❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣህ ውድ እና ምርጥ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን! አሜን! በርታ አንተ የእየሱስ የክርስቶስ አርበኛ ነህ። እርሱ ካንተ ጋር ይዘምታል። ከጥልቁ መንፈስ ጋር ፍልሚያ ላይ ነህ። እንወድሀለን!!!!! ❤❤❤❤❤❤
በስንቱ ከዚህ በፊት አናዶኖን ነበር ተማሪዮቹ የተዘቀዘቀ መስቀል በኢንፎርም ሲለብሱ ሌላ እንደ ዮጋ ሲል😢😢😢😢
እኔም ፅፌላቸው ነበር። ስናይ መናገር ነው።
አብይ ይልማ ብዙ ቪው ተመልካች ለማግኝት ብለህ አፍህን ያመጣልህን አትዘባርቅ #አሉ_አሉ_አሉ አሉባልታ ቲሽ አወቅሽ አወቅሽ ሲሉዋን…… #መለስ❤ የነሱ ደጋፊ ቢሆን አይገድልቱም፡ነበር ወሬ አልብህ
ምን ልበል ብቻ ፈጣሪ ይርዳችሁ ይርዳን ኢትዮጵያ እጆቹዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ።
አሜን ጥሩ ጊዜ እግዚአብሔር ያምጣልን
እኛ ክርስቲያኖች በክርስቶስ ደም ስለተዎጀን አንፍራም ክብር ለአምላካችን ይሁን አሜን
በጣም ደንግጫለው መለስ ዜናዊ!!! እግዛብሄር ነብሱን ይማረው ! ሀጥያቱን እ/ር ይሻርለት
Ke mote behuala hatyat aysharm, mdr lay edlun chersuwal... lalut metseley nw
Ehti and neger lingersh abiy yilma enie eketatelew neber kesu yilq degmo esoph ethiopia emibalew new esoph ethiopia steel ewedewalo eketatelewalo abiy gin abezaw ahun emiaqerbew zimblo ezih giba emayibal trkimirki hone lielaw gin yehe ye meles yalew completely wshet new liela be political aramaju yetaweqe dictator new yehe emibalew gin sijemer ke G7 new (G20) ezaw simeles tamo for long time ke media tefto new yenebere liela ke abno powlos le rezim gzie eyetemelalese nisah eyewesede new yeneberew ena abiy yalew ke ketenager ke 3 wer bewhala mot ale wshet almost wede 6 wer tamo new yenebere lielaw be ethiopia wetatoch sebsbo sle sus askefinetna enante almi wetat endthonu ke sus rqachu be tmhrt sport kin tibebat tesamrachu agerachun malmat neber emilew degmo yet bota min asmelkto endetenagere aytaweqm sietyewam manat emiwaq yelem slezih hulum liki new malet tru aymeselgnim enie honestly eprdf kemiqawmut andu negni bezih bezi gin meles ayderaderim unicfe lilochum enkuan sigebu snt kititl new emiderglachew
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ኢቲዮጵያንና ልጆቿን ጠብቅ ፀጋውን ያብዛልህ ውንድሜ በርታ
በእውነት አባይ ይለማ እዳት የለ ቀን ስው ሀገር ብምራ ሀገር አደት ሰላም ትሆን ነበር የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ
ክቡር ወንድሜና ክብርት እህቴ ብሮግራማቹ ጥሩ ነው፡እኔ ስህተት የሚለው ጠቅላይ፡ሚኒስተር ነበር መለስ ዜናዊ ኣሁን፡በሂወት የሉም ሴቲየዋ ስላለችው መረጃ ብላቹ ስለምታወሩ ነገር እውነት ላይሆን ይችላል ከመለስ ዜናዊ ኣፍ ንግግር መስማት ኣለብን እና የሚታመን መረጃ ብታቀርቡልን መልካም ነበር
መምህር አቢይ ይልማ እንኳን በደህና መጣህ መምህር የእናታችንን ነብስ ይማርልን ነብሳቸውን ከቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን
አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ነው የምታቀርበው! ተባረክ!!!
እግዝአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
እማምላክ ነብሳቸውን ከልጇከወዳጇ አማልዳ መንግስተሰማያትን ታውርስልን ።አሜን
ቀጥሉበት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤
እግዚአብሔር በክርስቶስ ሕልናቸውን ያንቃ
ወንድማችን: እጅግ: እናመሰግናለን: እውነት: ነው: አገራችንን:ኢቲዬዽያን:እግዛቤሄር: ሁሌም:ይጠብቀናል::
ሥድስ ሚድያ በጣም እናመስግናልን መምህር
አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ውድ መምህራችን ብቻህን አይደለህም ሁሌም ከጎንህ ነን በርታልን አባቴ
ወንድማችን ግዜጠኛ አብይ ይልማ በእናትህ ሞት በጣም አዝኛለሁኝ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን🙏 አንተንም ቤተሰቦቻችሁን በሙሉ እግዚአብሔር ያጽናችሁ😢
❤❤❤❤❤Thank very Much ❤❤❤❤❤God bless you with lovely family and colleague ❤❤❤❤❤❤.
ወንድማችን መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብይ እባክህ በርታ በጣም የምንረዳህና የምንሳሳልህ የእግዚአብሔር ልጆች ሁሌም ከአንተ ጋር ነን
አላህ ይጠብቅክ መምህር በጣም ወሳኝ ጉዳይ ላይ ነዉ እየሰራህ ያለኸዉ
ግብረ ሰዶምን አጥብቀን እናወግዛለን
እግዚአብሄር ይባርክ አብይ ብዙዎቹ ባለማወቅ የሚገቡበት ስለሆነ ሁሉም ሰው እሚያየውን እሚያደርገውን ማወቅ አለበት ትውልድን ለማዳን ሳድስ ሚድያ በርት ከጎናችሁ ነን ::
መምህራችን አንቂአችን ነብስ ይማር ብለናል ወድሜ
አቢየ ጀግናችን ቤዚ ክብርት እህታችን እናከብራቹ አለን
ወንድማችን መምህር አናንተን ሳይ በሀገሬ ተስፋ አንዳልቆርጥ አሆናለው🙏😊
ከጎንህ ነን ሀጢያተ ሰዶምን እንቃወማለን
እውነት ነው መምህራችን አንድ ቀን ይነጋል በእውነት አፅናኝ አስተማሪ መልእክት ነው አዎ እገረዚአብሔርን በብዙ በድለነዋል ይቅር ይበለን እንኳን እግዚአብሔር ምድራዊ አባት በልጁ ጨክኖ አይቀርም ይራራል ❤❤❤❤❤❤❤
ብዙ ነገር በምታወራው ነገር ተጠቅሚአለው🙏🙏🙏
በጣም ጥሩ ግን እነ ዳጊ ፣ ዳዊት ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ ክረምት ላይ በሚሰጡት ት/ት ወጣት እንዳይሳብ መንፈሳዊ ት/ት ለወጣት ቢዘጋጅ ማሸነፍ እንችላለን።
መምህር አብይ እና የሣድስ አባላት ከእግዚያብሄር ጋር በርቱልን ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ቀን አለው
You guys are one of the reasons that I don't lose hope on Ethiopia. We'll be helping you in whatsoever. Thank you!
betikikil!
በጣምነውየምከታተላችሁ እግዘአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ አብየ
አቡኪቲ ሠላም በፀሎት አስብሀለው ወንድሜ በማሚ ሞት ባዝንም በመፅናናትህ ደስ ብሎኛል አክባሪህ
እዉነት ነው እግዚአብሔር መቼም በየዘመኑ ትውልዱን የሚድንበት ን መንገድ ይመራናልና እግዚአብሔር ብርትና ጉልበት ማስተዋሉን ያድላችሁ
በጣም የሚገርም መረጃ ነው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ እረ በስንቱ በዘር በሃይማኖት እንደገና በዚህ እግዚአብሔር ይይላቸው ያውጣን ከመአቱ
ልክ እንዳንተ አይነቱን ለሀገር ለወገን ለትውልድ ተቆርቋሪ ያብዛልን
ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ የሚያነቃ ምንም ነገር የለም
ወንድሜ ተባረክ አንድ አቦት ነበሩን አባ /ገብረ ሚካኢል አሁን በሂወትየሉም አንቦ መስመር ሌንጫ ጊዮርጊስ ነበር የሚኖሩት ብዙ ነገር ይነግሩን ነበር አሁን አለም የደረሰባትን መከራ ሁላ ፀልዩ ሀይማኖታቹን ጠብቁ ብለው ብዙ ነገር ይዘረዝሩልነበር
ወንድማችን አብይ በርታልን በእግዚአብሔር ቃል መስታውት እያሰየኸንና እያስተማርኸን ስለሆነ በእውነት እግዚያብሔር ይባርክህ እኔ የምትለው ሁሉ በእውነት እየገባኝ ነው የማዳምጠው ተባረክልን ሀገራችን ላይ ከአንጃበበው የሀጢአት ወረርሽኝ ታስጥሉአት ይሆናልና በርታልን