ዙምት ቀስቃሽ ሲህር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 91

  • @edrisahmed-p6l
    @edrisahmed-p6l 5 หลายเดือนก่อน +2

    የአላህ በዚህ የተፋቱ ሰዎች ፍቺው ይሆናል ኡስታዝ

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  5 หลายเดือนก่อน +1

      በዚህ መሆኑ ከተረጋገጠ በአቅሪያቢያ ያሉትን አሊሞች ጠጋ ብሎ መጠየቁ የተሻለነው ወሏሁ አዓለም

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 5 หลายเดือนก่อน +1

    አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን ከደጋሚዎችም ካስደጋሚዎችም ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @SiadaSiada-w9f
    @SiadaSiada-w9f หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ እኔ በጣም ፈራለው ቀንም ማታም እፈራለው እና ደግሞ ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ 12ውጤት ቀረብኝ አሁን ከቤት ወጥቸ ሰው ቤት ተቀጥሬ እየሰራው ነውግን ብር የሚባል አይያዘኝም ሶላት መስገድ አልችልም ፈራለው አሁን መስገድ አቁሜያለው ቤተሰቦቸን መራቅ መጣላት ስተኛ እሬሳ መከበብ ሰው ሲሞት በጣም መጨነቅ ወደ ሀገሬ ስሄድ መጨነቅ ቁርአንን መፍራት መታፈን ትንፋሼ መታፈን እና ደሞ ቅዠት በጣም ቅዠት እባክህን አትለፈኝ እርዳኝ ወንድሜ😢😢😢

  • @PopPo-b5d
    @PopPo-b5d 7 วันที่ผ่านมา

    ኢላሂመጨረሻችንንያሳምርልን ይኸንሲህር ከውስጣችንንያውጣልን

  • @HitbyHitby
    @HitbyHitby 5 หลายเดือนก่อน +3

    وقل جعل الحق وزهق الباطل ان الباطل كان زحوقا.😢😢😢የእኔው ታሪክ😢😢 እኔ እናታሪኬ😢

    • @JemalDin-s4o
      @JemalDin-s4o 5 หลายเดือนก่อน +1

      Yenem tarik ajaib

  • @AlhameduMohammed-gc2in
    @AlhameduMohammed-gc2in 2 หลายเดือนก่อน

    Mashallah this is Great information bro

  • @Sad-cu1ji
    @Sad-cu1ji 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አማሰግ ናለሁ

  • @ttww9470
    @ttww9470 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡሥታዝ አህለን ወድማችን
    አላህ ከጥመት ሁሉ ይጠብቀን ያረብእዘንልን በራህመትክ

  • @መነሳይቱብ
    @መነሳይቱብ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አላህይጠብቀን ጀዛከላኸይር

  • @toybahussen6699
    @toybahussen6699 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱ አህለን ኡሰታዝ

  • @Sad-cu1ji
    @Sad-cu1ji 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጦይባአሊአሊ-ነ1መ
    @ጦይባአሊአሊ-ነ1መ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቁርአን ስቀራ እንቅልፍ ይመጣኛል ደጋግሞያፍሽገኛል እንባየም አይቆምም

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 5 หลายเดือนก่อน +2

      የኔም እድል ሄነው ምን ላድርግ😢😢😢😢

  • @رحيم-ب7ظ
    @رحيم-ب7ظ 5 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀንአላህ አላሁመ አሚንያረብ ጀዛከላሁ ኸይር ❤❤አላሁመ ወሰሊ ወሰለም አላ ነብይና መሀመዲ

  • @ساجدةسعادة-خ6ظ
    @ساجدةسعادة-خ6ظ 5 หลายเดือนก่อน

    ሱብሃን አሏህ አሏህ ይጠብቀን አኡዙቢሏህ

  • @فاطمهالثيوبي
    @فاطمهالثيوبي 3 หลายเดือนก่อน

    🖤🖤😭💔😭😭☝🏻☝🏻

  • @JamilaMohamad-ld1td
    @JamilaMohamad-ld1td 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከሏ ኸይርወድሜ አሜን

  • @aminat658
    @aminat658 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ አላህ ይጠይቀዋል ግን

  • @semiraadem3336
    @semiraadem3336 2 หลายเดือนก่อน

    መፍትሄ

  • @JemalDin-s4o
    @JemalDin-s4o 5 หลายเดือนก่อน +1

    Masha Allah lechegera mefteha agengahu jezakellah

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs 5 หลายเดือนก่อน +12

    ያረብ የተረገጠ ብለህ የሰራከው ልክ እኔን የሚደርገኝ ነገር ነው ግን መፍትሄ አጣሁ እባክህ መርዳት ከቻልክ ወድም በምን መገድ እዛ መምጣት አልችልም ከዝህ በፊት ለ አድ ወር ቁርአን ቤት ይወስዱኝ ነበር እየባሰ መጣ እና አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ግን ከታች እስከ ጆሮየ በቀኝ በኩል ያለው ሰውነቲ ይሰፋል ማቀሳቀስ አዳድ ግዜ ያቅተኛል ውስጡን ይበላኛል እሩቅ መገድ መሄድ አልችልም ታፋየን ብቻ ያመኛል 😢😢😢😢😢

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቀን

  • @fatimalubaba449
    @fatimalubaba449 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እንዴት ናችሁ ኡስታዝ
    ህክምና ማግኘት እንችላለን ወይ?

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  5 หลายเดือนก่อน

      አዎ 0996530863

  • @ShkurShkur-ru3vn
    @ShkurShkur-ru3vn 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛአከላህ ወንድሜ ጀዛዉን አላህ ይክፈልህ

  • @zahramohammad7590
    @zahramohammad7590 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😔😔😔😔

  • @ShakiratAwel
    @ShakiratAwel 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @arabia1239
    @arabia1239 5 หลายเดือนก่อน +1

    يرب

  • @رحيم-ب7ظ
    @رحيم-ب7ظ 5 หลายเดือนก่อน

    አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራረርመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀንአላህ ያረብ አንተ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @GreenAo3
    @GreenAo3 2 หลายเดือนก่อน

    ىرب አንታ ጠብቀን😢😢

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 5 หลายเดือนก่อน

    አሚን ያረብ ወላሂ ከባድ ነው

  • @ZulfaZulfa-r3b
    @ZulfaZulfa-r3b 5 หลายเดือนก่อน

    ያአሏህ😢

  • @hamidaddino2832
    @hamidaddino2832 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    የሰው ልጅ ክፋቱ ከባድ ነው እኔም ከባሌ ለያዩኝ

  • @Sdfa-mn6mc
    @Sdfa-mn6mc 5 หลายเดือนก่อน

    ሣ ወሏሒ. ግን አረበኛዉንም. ብታመጣልን. ደሊሊ ሁሉም ሰዉ ይረዳዋል. ጀዛኩሙሏህ ህይረን

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 5 หลายเดือนก่อน +3

    የትሀገርህ፤ልመጣፈልጌነበር😢

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  5 หลายเดือนก่อน +2

      ሻሸመኔ

    • @بنلنبتلتلنلن
      @بنلنبتلتلنلن 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@abuafnan3577አሰላሙ አለይኩም እስታዝ ጀዛክላህ ኽይር አላህ ይጠብቅህ ብዙ መፍቴ እያገኘን ነዉ በትምህርትህ ጀዛክላህ ኸይር

  • @mekdesgirma9267
    @mekdesgirma9267 4 หลายเดือนก่อน

    Selame ena balebta wende endayekerngne argo abelsheto fetgnale men baderg yeshalale

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  4 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ እህቴ አሏህ አፊያ ያርግሽ ሩቃ ተጠቅመሽ ነበር

  • @Selam-jk1qr
    @Selam-jk1qr 5 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ በውስጥ ላገኝህ እፈልጋለሁ በአላህ

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ludadakedir
    @Ludadakedir 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ

  • @susuAhmad-t8s
    @susuAhmad-t8s 2 หลายเดือนก่อน

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እስታዝ የኔዴግሞ በጣም በሚሳዝን ሆኔታ የማልወጣበት ቺግር ዉስጥነኝ ምን ላዲርግ እራሴን በራሴ አረካለሁ እኔ ለመዉጣት እሙክራለሁ ግን አልቻልኩም መፍትሂ ካለህ😥😥😥😥😢😢😢😢😢😢

  • @ShakiratAwel
    @ShakiratAwel 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
    @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 4 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ኡስታዝ የተናገርከው ነገር እኔ ላይ አለ ለሀራም ወንዶች በጣም ፍላጎት ስሜት አለኝ ለሀላል ባሌ ግን ምንም ፍላጎት የለኝም ገና ከሀላል ባሌ ጋ ስተኛ የሻወር ትጥበት ያሳስበኛል ህራም ወንዶች ጋ ግን ሳወራም ደስ ይለኛል አሁን ያለሁበት ቦታ ሀጅነብይ ስለማላገኚ እንጂ ባገኜ በጣም ለነሱ ስሜት አለኝ የመጀመሪያ ባሌን የተፍታሁት በወሲብ ምክኒያት ነው ሁለተኛም አገባሁ እሱ ጋ ሁኔ የሚያምረኝ የሀራም ወንድ እንጅ ለባሌ ብዙ ፍላጎት የለኝም
    መርሳት ላልከው ሀይለኛ የመርሳት ችግር አለብኝ
    ሱረቱል በቀራ እንዳልቀራ ገና አልደረስኩበትም መቅራት አልችልም 😢😢
    የመጀመሪያ ባሌን ሳገባ በፊት ህልክ የተጋባብኝ ወንድ ነበር ሊያገባኝ ሳይሆን ዝብሎ መጫወቻ ሊያረገኝ ከዛ ወድህ ነው እኔ ሂወቴ ዝብርቅርቅ ያለብኝ ከዛ በፊት እኔ ለወንድ ምንም ስሜት የለኝም ነበር እሱ ልጅ ህልክ ተጋባን የመጀመሪያ ባሌን ሳገባ ልዥሽ ልጥፍ ምንም እያለ ብዙ መንገድ ተጠቀመ እቢ ስለው በቃ አግቢ ግን ሳምንት አትቆይም ተመልሰሽ ትመጫለሽ አለኝ እንዳለውም ባለቤቴ ምንም አይነት ግንኙነት ሳናረግ ተፍታሁ ሌላም አገባሁ ለሱ ስሜት የለኝም የሚያምሩኝ የሀራም ወዶች ናቸው ለባሌ ምንም ስሜት የለኝም ይጨንቀኛል ሀሳብ አበዛለሁ በተደጋጋሚ በህልሜ ደም ተነክሬ አድረሁ ስነቃ የለም።

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  4 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ እህትዋ አሏህ ይጠብቅሽ እንሻአሏህ መፍትሔውን እጦቅምሻለው 0996530863

    • @MedinaEsheti
      @MedinaEsheti 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሽረሽ

    • @ሀዪቲዩቱቢ
      @ሀዪቲዩቱቢ 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሽርሽ

    • @አህመድወሎየ
      @አህመድወሎየ หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እህቴ ሩቃ እቀራልሻለሁ ልምዱም አለኝ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 5 หลายเดือนก่อน

    Wa wr wb ahlene

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 5 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ኡስታዝ ይህ የህቴባል ችግርነው በፊት እድህ አልነበሩም አሁን ግን ስሜቱብቻነው ሀሳቡ በጣምተቀየረ እባክህ መፍትሄ ካለህ ባረከላህፊክ🎉🎉

  • @LubabaLua
    @LubabaLua 5 หลายเดือนก่อน

    allah ytebken

  • @userasd5115
    @userasd5115 5 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንንንን

  • @ጦይባአሊአሊ-ነ1መ
    @ጦይባአሊአሊ-ነ1መ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ሲህር አለብኝ ቁጥር አስቀምጥ ጀዛክአሏህ ኸይር

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  5 หลายเดือนก่อน

      0996530863

    • @Sofya792
      @Sofya792 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@abuafnan3577ኡስታዝ አድራሻህ የትነው ወሎክፍልሀገር ትህዳላችሁ ቤተሰቦቼ በሲህር ተሰቃዩብኝ ትዳርየለ መታመም እስበሳቸው መጣላት 😢😢 እኔምከሀገርውጭ በሀሳብ ደከምኩ ያርቢ አላህ አተድረስልኝ

  • @mekiyamahmud-z5c
    @mekiyamahmud-z5c 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሁሌም ከራሴ ጋር ዕጣላለሁ ባሌን ላየው ያስጠላኛል

  • @Ayesha-f9p
    @Ayesha-f9p 5 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ

  • @AnnoyedDancing-ri9nu
    @AnnoyedDancing-ri9nu 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ወላሂ እኔም በጣም ነዉ የከበደኝ ዱአ አድርጉልኝ

  • @AbuMaher-oh5zt
    @AbuMaher-oh5zt 5 หลายเดือนก่อน

    ሚስክ ሽቶ ኤት መግኛት ትንችለለን ሚነይነት ሚሸጥበት ቦታና በፈቶ ብተሰይ ጥሩነበር

    • @shshsjajjja471
      @shshsjajjja471 5 หลายเดือนก่อน +1

      ውጭሀገር ከሆሽ አጣር ቦታ ታገኛለሽ

  • @AamtuAdEm-gt9fj
    @AamtuAdEm-gt9fj 2 หลายเดือนก่อน

    እኔለ ሊትበተኛሁበትይደፍ
    ረኛልእናፈሳሽየለምትጥበትይወጅባል
    ከለሩንምአላወኩትም

  • @ኡሙሀናን-ጘ9ሠ
    @ኡሙሀናን-ጘ9ሠ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ما شاءالله

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 5 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @mekiyamahmud-z5c
    @mekiyamahmud-z5c 4 หลายเดือนก่อน

    ግን 3ወለድኩ እና አረብ ሀገር ሄድኩ ግን በቃ አላቅም

  • @SkeenaSk1234
    @SkeenaSk1234 4 หลายเดือนก่อน

    እሽ መደኒቱ ሚንድነዉ

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  4 หลายเดือนก่อน

      ረሐቃ ህክምና ተጠቀሙ

  • @Ambra-ed6er
    @Ambra-ed6er 5 หลายเดือนก่อน

    ቁጥሩን ላኩልኝ

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  5 หลายเดือนก่อน

      0996530863

    • @Ambra-ed6er
      @Ambra-ed6er 4 หลายเดือนก่อน

      የኔነዉ 0545181296

  • @ZulfaZulfa-r3b
    @ZulfaZulfa-r3b 5 หลายเดือนก่อน

    ግን በህልም ዚነ መፈፀም እዴት ይታያል ያሰዉ አስገድዶ ከሆነስ 😢

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @SeadaMohammed-e1b
      @SeadaMohammed-e1b 4 หลายเดือนก่อน

      ያስቃል እንዴ​@@DahabAhmad-es2jx

    • @jrurjhr3548
      @jrurjhr3548 4 หลายเดือนก่อน

      😄😄😄​@@DahabAhmad-es2jx

    • @سليمةسيد
      @سليمةسيد 2 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክ​@@DahabAhmad-es2jx

  • @ToybaSa
    @ToybaSa 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቈጠረአነአሰጠሸአለሀ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 4 หลายเดือนก่อน

      ኮሜትስር አ❤ለልሺ

  • @EbrahimYesuf0219
    @EbrahimYesuf0219 2 หลายเดือนก่อน

    መፍትሄ

  • @Amina.Daawud
    @Amina.Daawud 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Rahma-n9o
    @Rahma-n9o หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyatSalih-tj3ze
    @AyatSalih-tj3ze 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤