ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሰለም ወአለኩም ወራመቱለህ ወበራከቱ አህለን ስኬትዬ ሱበሀን አላህ ይጣብቀን ሼር👍
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ከሀራም ነገር ያርቀን መጨረሻችንንም ያሳምርልን ሼር 👍👍
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ስኬትየ አላህ ይጠብቀን
ማሻ,አላህ,,ወንድሜ
ያረብ አላህ ይጠብቀን ከእንደዚህ ሀፂያት
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
❤️
አሰላም አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ጀሚአን 👇👇👇👇👇👇👇👇 ⏩❤ረመዷን❤👈ነብያችን (ሰ ዐ ወ) በ3 ነገሮች ያልተጠቀመ ሰው ከአላህ ራህመት የወጣ ሰው ነው ብለዋል!!!1 "ረመዷን መቶ ራሱን ወደ ኸይር ስራ ያልመለሰ ሰው::2 "የኔ ስም ሲነሳ ሶለዋት የማያወርድ ሰው::3 "እናትና አባቱ በህይወት እያሉ ያልተጠቀመባቸው ሰው ናቸው ብለዋል።ስለዚህ ይህ ታላቅ እንግዳ ብዙ ኸይሮችን ይዞልን እየመጣ ነው አኛስ በዚህ በተባረከ ወር አጅር ለመሰብሰብ ምን ያክል ዝግጁ ነን?? ""በዚህ ተላቅ እንግዳ መምጣት ምክንያት,,,,,1 ሾይጧን ይታሰራል2 የጀሀነም በሮች ይዘጋጋሉ3 የጀነት በሮች ይከፉፈታሉ:: ይሉናል ረሱል )ሰዐወ( ::በዘህ በረመዷን ወር ያልተጠቀመ ከአላህ እዝነት የወጣ ነወ አላህ ይጠብቀንእና:: እናም የ11 ወር ወንጀል ተጠራርጎገደል በሚገባበት በዘህ ታላቅ ወር ሁላችንም ለዒባዳ መነሳሳት ለኸይር ስራ መሽቀዳደም ይኖርብናል በዘህ ወር አላህ ጋ ያለንን ግንኙነት ካላስተካከልን መቸም አናስተካክልም:: አላህ በዚህ ታላቅ ወር ከሚጠቀሙት ያድርገን:: አሚን
💦የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።✅ ስሁር መብላት በረካ አለውና እንዳትተውት። አንድ ጉንጭ ውሃም ቢሆን (ሌላ ባየገኝ እንኳ) አትተውት። አላህና መላኢካዎች ስሁር በሚመገቡ ሰዎች ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ።📚أخرجه أحمد وابن أبي شيبة✅ የአላህ መልእክተኛ በሌላ ሀዲስ፦ (ስሁር ብሉ። ስሁር መብላት በረካ አለውና) ብለዋል።📚البخاري (1923)، ومسلم (1095).♦️ በየቀኑ ስሁር (ሌሊት ተነስተን) በመብላት የመልእክተኛውን ሱና ህያው በማድረግ ትልቅ ምንዳና አጅር ማግኘትን
አሰላማሊይኩም አህለን ማማ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
አሰለም ወአለኩም ወራመቱለህ ወበራከቱ አህለን ስኬትዬ ሱበሀን አላህ ይጣብቀን ሼር👍
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ከሀራም ነገር ያርቀን
መጨረሻችንንም ያሳምርልን
ሼር 👍👍
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ስኬትየ አላህ ይጠብቀን
ማሻ,አላህ,,ወንድሜ
ያረብ አላህ ይጠብቀን ከእንደዚህ ሀፂያት
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
❤️
አሰላም አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ጀሚአን
👇👇👇👇👇👇👇👇 ⏩❤ረመዷን❤👈
ነብያችን (ሰ ዐ ወ) በ3 ነገሮች ያልተጠቀመ ሰው ከአላህ ራህመት የወጣ ሰው ነው ብለዋል!!!
1 "ረመዷን መቶ ራሱን ወደ ኸይር ስራ ያልመለሰ ሰው::
2 "የኔ ስም ሲነሳ ሶለዋት የማያወርድ ሰው::
3 "እናትና አባቱ በህይወት እያሉ ያልተጠቀመባቸው ሰው ናቸው ብለዋል።
ስለዚህ ይህ ታላቅ እንግዳ ብዙ ኸይሮችን ይዞልን እየመጣ ነው አኛስ በዚህ በተባረከ ወር አጅር ለመሰብሰብ ምን ያክል ዝግጁ ነን?? ""በዚህ ተላቅ እንግዳ መምጣት ምክንያት,,,,,
1 ሾይጧን ይታሰራል
2 የጀሀነም በሮች ይዘጋጋሉ
3 የጀነት በሮች ይከፉፈታሉ:: ይሉናል ረሱል )ሰዐወ( ::
በዘህ በረመዷን ወር ያልተጠቀመ ከአላህ እዝነት የወጣ ነወ አላህ ይጠብቀን
እና:: እናም የ11 ወር ወንጀል ተጠራርጎ
ገደል በሚገባበት በዘህ ታላቅ ወር ሁላችንም ለዒባዳ መነሳሳት ለኸይር ስራ መሽቀዳደም ይኖርብናል በዘህ ወር አላህ ጋ ያለንን ግንኙነት ካላስተካከልን መቸም አናስተካክልም:: አላህ በዚህ ታላቅ ወር ከሚጠቀሙት ያድርገን:: አሚን
💦የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
✅ ስሁር መብላት በረካ አለውና እንዳትተውት። አንድ ጉንጭ ውሃም ቢሆን (ሌላ ባየገኝ እንኳ) አትተውት። አላህና መላኢካዎች ስሁር በሚመገቡ ሰዎች ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ።
📚أخرجه أحمد وابن أبي شيبة
✅ የአላህ መልእክተኛ በሌላ ሀዲስ፦ (ስሁር ብሉ። ስሁር መብላት በረካ አለውና) ብለዋል።
📚البخاري (1923)، ومسلم (1095).
♦️ በየቀኑ ስሁር (ሌሊት ተነስተን) በመብላት የመልእክተኛውን ሱና ህያው በማድረግ ትልቅ ምንዳና አጅር ማግኘትን
አሰላማሊይኩም አህለን ማማ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ