የጀነራሉ እናት አረፉ! ፕሬዝደንቱ ምን ምን ገጠማቸው? በክብር ተሸኙ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 มิ.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mehalmedia
    የጎፈንድ ሚ አካውንት
    gofund.me/14196f3a
    PayPal https:@DesalegnMehal
    Zelle +16156026096 Desalegn Elias
    cash.app/$DesalegnAbera
    የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
    የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
    “Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
    Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
    Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
    Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
    Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s TH-cam channel and/or its website and comment section

ความคิดเห็น • 95

  • @Solo--Solo
    @Solo--Solo 2 หลายเดือนก่อน +4

    ክብር ለመከላከያችን 💪🇪🇹 ክብር ለባለራዕዩ ጠቅላያችን 💚💛❤️ 🇪🇹

  • @user-bf4vm2ys6n
    @user-bf4vm2ys6n 2 หลายเดือนก่อน +9

    መከላከያ ሲሞት ለሀገሩ ለዳር ድንበሩና ህዝቡን ከማንም ፅንፈኛና ሺፍታ ለማዳን ሲል ይሞታል ክብር አለው ።

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 2 หลายเดือนก่อน +21

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 หลายเดือนก่อน +3

    በቁርጥ ቀን የቁርጥ ቀን ልጅ ኢትዮጵያዊነትን ያስቀደሙ ነዎት እና እናመሰግናለን ዶር አብርሃም በላይ ❤❤

  • @mvab3252
    @mvab3252 2 หลายเดือนก่อน +8

    ዶ/ር #አብረሀም በላይ የ ኢትዮጵያዊነት ምልክት 🇪🇹🔥✌️ you have my maximum respect ✊

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 2 หลายเดือนก่อน +5

    ደሱ ብዙ ጊዜ ካለፈ በኋላ ነው የመዳምጠው ግን አንተ
    እውነት አቅራቢ ነህ ሰለ ዶክተር አበረሀም አቀራረብህ
    በጣም አሰደሰተኝ ተባረክ።🎉

  • @maruwerku
    @maruwerku 2 หลายเดือนก่อน +4

    እናታችህን በክብር ያስጠራችሁ ያሀገር ውድ ጀግኖች ክብር ይገባችኋል፡፡

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናን የወለደች እናት አልሞተችም እንደ ባህላችን ግን መፅናናትን ይስጥልን ለጄኔራል መሀመድ ተሰማ ኢትዮጵያን ስለምታፀኑም እናመሰግናለን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน +6

    መፅናናትን ይስጣቸው ለቤተሰብ በሙሉ ጀነራል መፅናናትን ይስጥሆት

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደክተር አብርሀም ያሀገርህ ጠበቃ ተባረክ እውነት ይጠብቅሀል የወደፊት ኩራት
    ነህ 🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 2 หลายเดือนก่อน +3

    Defense Minister Dr. Abraham Belay, Ethiopia and Ethiopians are proud of you! Thank you for your heroic service! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሃም በላይ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ኢትዮጵያ ታከብርሀለች

  • @genetadmasu5887
    @genetadmasu5887 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሱ በጣም ተሳስተሐል የሞቱት የጀነራሉ ሚስት እንጂ እናት እይደሉም

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለጀነራል ሙሀመድ መፅናናቱን እንመኛለን ። የጀግናውም እናት ጀግና በመውለዳቸው ፣ ኩራታቸው ከመቃብር በላይ ይኖራል አፈር ይቅለላቸው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ደሱ ደስታችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 2 หลายเดือนก่อน +5

    Minister ,Dr. Abraham Belay, a graduate of the Defence University Engineering College, was one of the top graduates with a cumulative GPA of 3.98. He is a very humble individual, under the age of 45. Dr. Abraham held the rank of Lieutenant Colonel in the military, served as a lecturer at the University B4 ENSA, and led the Ethiopian National Defense Force (ENDF) during very difficult times. We wish him all the best in his new responsibilities.

  • @jomama151
    @jomama151 2 หลายเดือนก่อน +4

    Desu thank you how to express Dr. Abraham ❤❤❤❤❤

  • @birhanub7108
    @birhanub7108 2 หลายเดือนก่อน +2

    የጀነራል መሀመድ ተሰማ እናት ጀግና እናት ናቸው ጀግና አገር ወዳድ ለአገሩ ሊሞት ቆርጦ ከቤት ሸኝተውት ለዚህ ክብር ያበቁት ስለሆኑ ነብሳቸውን በደጋጎቹ ዘንድ ያሳርፈው ለልጆቻቸው ለዘመድ ወዳጆቻቸው መፅናናትን ያድልልን ፈጣሪ፡፡

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ፍቅር ሰላም ለመሀል ቤተሰብ በሙሉ❤

  • @MM13668
    @MM13668 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀኔራል መሐመድ ተሰማ ሀገርን ያለ ዕረፍት እያገለገሉ በሚገኙበት በዚህ አስቸጋሪ ወቅት የእናታቸውን ህልፈተ ሕይወት ስለተረዱ ከልብ አዝኛለሁ። ለጀግናው የጦር መሪያችን ፈጣሪ መፅናናትን እንዲሰጥ እመኛለሁ!

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይቅርታ ደሱ እርማት ይደረግ እናት ናቸው የሞቱት ባለቤት ያልከው ይታረም እግዚአብሔር ያፅናቸው፡፡

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 2 หลายเดือนก่อน +2

    በገነት እህታችንን ይኑሩልን❤

  • @KedirAhemd-sp8wr
    @KedirAhemd-sp8wr 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም የመሃል ቤተሰብ ጡማንሄ አባሮስ

  • @samuelanjelo144
    @samuelanjelo144 2 หลายเดือนก่อน +2

    Good Job!

  • @yidnekachewteka1082
    @yidnekachewteka1082 2 หลายเดือนก่อน +3

    ባለቤት የሚለው በእናት ይስተካከል። ደሱ።

  • @yohannesmirkena1463
    @yohannesmirkena1463 2 หลายเดือนก่อน +2

    Go ahead! Move the journey.

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ደሱ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ወፍ የለም እንዋጋ ነው እሚለው

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር.አብርሃም.ጀግና.ኢትዮጵያዊ.ነው.በጣም.እናመሰግናለን

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 2 หลายเดือนก่อน

      @@boshe3716 ለእኔ.ጀግና.መሆኑን.ማውቀው.መንሸራተቱን.ፈጣሪ.እሱ.ይፈርዳል.እኛ.ከምንፈረድ

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@boshe3716 The General does't want recognition from a rabbish person like you . His heroic deed for his country is unquestionable . Every war front testifies his courage . He is not talking on air like you .

  • @temesgenayele9085
    @temesgenayele9085 2 หลายเดือนก่อน +2

    Selam selam

  • @user-fr4bw4kd7c
    @user-fr4bw4kd7c 2 หลายเดือนก่อน +1

    አለህ ይማረቸውና ወደ ጀነት ለቤተሰቡ ስብር ይስጥ ኢናሊላህ ወአና አለይሂ ራጂኡን

  • @talewdheressa2821
    @talewdheressa2821 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባለቤት ሳይሆን እናት!

  • @asteraremeda8003
    @asteraremeda8003 2 หลายเดือนก่อน +1

    Great espich

  • @kbeshir5632
    @kbeshir5632 2 หลายเดือนก่อน +2

    Let her rest in peace

  • @Megfirah
    @Megfirah 2 หลายเดือนก่อน +2

    Alah sebr yisxachew jeneral !!

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ደሱ።
    የዶ/ር አብረሀምን ቅንነት ያየሁት የጠ/ዶ አብይ የኖቤል ሽልማት የራት ግብዣ ላይ በሰጠው ቃለ ምልልስ ላይ ነው።

  • @hyderkemal9441
    @hyderkemal9441 2 หลายเดือนก่อน +2

    Selam

  • @melkeseiferaw2012
    @melkeseiferaw2012 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam melke 1 am number one

  • @jemaneshsaid7254
    @jemaneshsaid7254 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሱ ሠላም ስለ ጀኔራል መሀመድ በርዕስህ እናት በዘገባው ንባብ ደግሞ ክብሪት ባለቤታቸው እንደሞቱ ነው የገለፅከው ለተመልካች ግልፅ አድርግ

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሱ አስተካክል አንዴ ሚስት አንዴ እናት እያልክ ነውና

  • @modinali3987
    @modinali3987 2 หลายเดือนก่อน +2

    Don't afraid pressing the like button

  • @user-fi7wi6xz4f
    @user-fi7wi6xz4f 2 หลายเดือนก่อน +1

    የጀነራሉ እናት ወይስ ዘባለቤደት የሞቱት

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selamehi yebeza dsu

  • @samuelgirma2949
    @samuelgirma2949 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @ibrahimadem580
    @ibrahimadem580 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam mehal family

  • @mulunehlemma2758
    @mulunehlemma2758 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም.ደሱ

  • @Stgebriel
    @Stgebriel 2 หลายเดือนก่อน +2

    Dessu sele merejawocheh betam enameseginallen gin Teddy bet lemn kerachu antem Baba ezom ena eski zem asbeluachew eski tsinfegnochn

  • @nasirasibsi8388
    @nasirasibsi8388 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ ሰላም ደሱ❤❤❤

  • @user-zo8rh6sc8e
    @user-zo8rh6sc8e 2 หลายเดือนก่อน +1

    desu atisasat

  • @user-jg2nb2oe8v
    @user-jg2nb2oe8v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም

  • @user-jg2nb2oe8v
    @user-jg2nb2oe8v 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

    • @Megfirah
      @Megfirah 2 หลายเดือนก่อน

      Sela yemehal beteseboch

  • @user-os1vg2ky7l
    @user-os1vg2ky7l 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam beteseb

  • @modinali3987
    @modinali3987 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam mm

  • @user-lw8xd8it4l
    @user-lw8xd8it4l 2 หลายเดือนก่อน

    እብዶች ናችሁ ምጥፉለት ከየት የመጣ ጦር ገሎነው መከላከያችን እያለ

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @mohammedseid368
    @mohammedseid368 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ 17:50

  • @AbebeAbi-dr7vi
    @AbebeAbi-dr7vi 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጡማኔ

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 2 หลายเดือนก่อน +1

    💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤

  • @abichumustlead263
    @abichumustlead263 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባለቤት አልክ እኮ ደሱ አስተካክለው

  • @user-jg2nb2oe8v
    @user-jg2nb2oe8v 2 หลายเดือนก่อน +1

    🤚🤚🤚🤚🤚🤚

  • @user-os1vg2ky7l
    @user-os1vg2ky7l 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ke Dubai

  • @seid3457
    @seid3457 2 หลายเดือนก่อน

    ሀያ

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ፣ምን፣እያልክ፣ነዉ፣አንዴ፣እናት፣አንዴ፣ባለቤት፣ቃላትህን፣አስተካክል።

  • @melkeseiferaw2012
    @melkeseiferaw2012 2 หลายเดือนก่อน

    1111

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 หลายเดือนก่อน

    ደሱዬ፤ ውስጣዊ፡ ሽኩቻ፡ አይሏል፡ ውይ ???

  • @MohammedAhmed-dp4un
    @MohammedAhmed-dp4un 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ትዘላብዳለህ?እናት ነው ባለቤት

  • @EldenaEthiopBerebeka
    @EldenaEthiopBerebeka 2 หลายเดือนก่อน

    Hermela =Nomore

  • @user-tc4kh4dx1o
    @user-tc4kh4dx1o 2 หลายเดือนก่อน

    Ante shankla aleakimih ke issyas Sim atansa ikuyahin ye chat temegabiw suyum teshom gar awra shankila

  • @user-lw8xd8it4l
    @user-lw8xd8it4l 2 หลายเดือนก่อน

    መከላከያ የለም በአሁኑ

  • @gesitassegidew9245
    @gesitassegidew9245 2 หลายเดือนก่อน

    ወንዴሜ ያረፉት ባለቤታቸው ናቸው እንጂ እናታቸው አይደሉም። የካዲሬ ዜና ማመን ከባድ የሚሆነው ለዚህ ነው?

  • @user-ol4rg5kk7y
    @user-ol4rg5kk7y 2 หลายเดือนก่อน

    እባክህ በየሰከንዱ ሶፍት እያነሳህ ንፍጥህን አትጥረግብን ሰው ምግብ እየበላ ሲመለከትህ ያስታወከዋል ነውርም ነው።

  • @user-lw8xd8it4l
    @user-lw8xd8it4l 2 หลายเดือนก่อน

    የጎበዙ እናት ፋኖ ነው የገደላት እሱ የሰው እናት ሢገል አሁንስ አዘነበሱ ሲመጣ አያዝንም እንኳን ሞተች ነው ሚል

  • @BinyamKifle-fn2cy
    @BinyamKifle-fn2cy 2 หลายเดือนก่อน

    Tultula

  • @Megfirah
    @Megfirah 2 หลายเดือนก่อน

    የኘሬዝደንትነት ሙሉ አቋም ስለሌላቸው ነው ደሱ

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz 2 หลายเดือนก่อน

    Esim bemota banda y banda lig

  • @mikaeletsegai5099
    @mikaeletsegai5099 2 หลายเดือนก่อน

    Ante dedeb ke hak new mokom yalebih weshetam shabia emo ayehew fesam semien ezi semeta b 2 samt new le huwhat kola tenben yasgebat

    • @peter-f7z
      @peter-f7z 2 หลายเดือนก่อน

      You were given Badme, besides that Abiy opened a door for your prison house to see the intl community . yet the TPLF also attacked your capital. Do not think you should be only grateful to the PP. We still acknowledge and respect your leader. However, now you are working tirelessly for Ethiopia, beyond your ability and capability. When you stop, we will do the same.

    • @mikaeletsegai5099
      @mikaeletsegai5099 2 หลายเดือนก่อน

      Kkakak bro what do you expect if u prime minister says he want to take our soverign ports by any means if you say u Respected us why you lie?

  • @Mike-eritrea291
    @Mike-eritrea291 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ ስንዴ ርዳእታ መውራት ኣይበቃም፡አደርባይ ካድሬ፡ እንደተለመደ ብቅርብ ግዜ TPLF ብም 4ኪሌ ይገባል

  • @zewdubayou7245
    @zewdubayou7245 2 หลายเดือนก่อน

    ደሳለኝ ጉዴላው የጄኔራሉ እናት አረፉ ብለሃል ነፍሳቸውን ይማር ዜና አድርገህ ማቅረብህ ለምን ይሆን? ጄኔራሉ ለኢትዮጵያ ህዝብ ንገርልኝ አሉ?አይሉህም ግን ቀባጣሪ መሃይም ነህ ብነግሩህ የማይገባህ ገል ነህ።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 หลายเดือนก่อน +2

    በቁርጥ ቀን የቁርጥ ቀን ልጅ ኢትዮጵያዊነትን ያስቀደሙ ነዎት እና እናመሰግናለን ዶር አብርሃም በላይ ❤❤

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam selam