Ethiopia: አለምን እያነጋገረች ያለችው የአፍሪካዋ የሶፍትዌር ንግስት-ቤቴልሄም ደሴ!!

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 560

  • @zelman202
    @zelman202 5 ปีที่แล้ว +163

    በርቺልን እህታችን በዚህ ግዜ እንዳንቺ ያሉትን ከማየት የበለጠ የሚያስደስት ነገር የለም.

  • @kassahun8
    @kassahun8 5 ปีที่แล้ว +146

    የዚህችን ውብ ልጅ አስተዳደግ በጣም ነው የማውቀው ምስጋናም ክብርም የሚገባው እና መሸለም ያለበት አባቷ ደሴ ነው እንደ ድመት በጥርሱ እያንጠለጠለ ነው ያሳደጋትና ያነፃት እደጊ ቤቲዬ የኔ ጎበዝ

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n 5 ปีที่แล้ว +1

      ታቃታለህ

    • @user-hh8pz8go7h
      @user-hh8pz8go7h 5 ปีที่แล้ว

      እርግጠኛ ነሽ እኔ ደግሞ የበለጠ እነግርሻለሁ

    • @saaasaaa3155
      @saaasaaa3155 5 ปีที่แล้ว

      kassahun8 7

    • @workefaris9447
      @workefaris9447 5 ปีที่แล้ว

      Wow yana konjo keep it up i am proud of!!!!!!!

    • @TADESDR3
      @TADESDR3 5 ปีที่แล้ว

      Gobez abat

  • @tigisttadesse6179
    @tigisttadesse6179 5 ปีที่แล้ว +123

    ጎበዝ በርቺ እናት ዘረኞች ጭንቅላታቸውን የሚያስተካክል ቴክኖሎጂ ቢገኝ እንዴት ደስ እንደሚለኝ

    • @zenashteklemichael3885
      @zenashteklemichael3885 5 ปีที่แล้ว

      I agree

    • @elsagetanh9283
      @elsagetanh9283 5 ปีที่แล้ว

      tigist tadesse tikikil belshal

    • @hello3623
      @hello3623 5 ปีที่แล้ว

      Why u talking that...just apreciate the girl
      That's ur inner problem...

    • @yd_2012
      @yd_2012 5 ปีที่แล้ว

      star boy (the weeknd) she is right. We need some kind of technology that cleanup racist humans brain.

    • @hello3623
      @hello3623 5 ปีที่แล้ว

      @@yd_2012 ..who is racist....????

  • @fasilyemanebrehan7275
    @fasilyemanebrehan7275 5 ปีที่แล้ว +46

    ተአምር ነው።ማመን የሚከብድ ግን እየሆነ ያለ ነገር ባንቺ እየተገለፀ ነው።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 5 ปีที่แล้ว +36

    በእውነት ልዩ የኢትዮጵያ ስጦታ ነሽ:: አዕምሮሽን የከፋተው እግዚአብሔር ምስገና ይድረሰው::

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y 5 ปีที่แล้ว +38

    በጣም ትልቅ ብቃት ያለሽ ልጅ ነሽ
    በዚህ እድሜሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነበተስቦችሽ ይስጥሽ ማር ቀስ ያልሽ ያስተዋልሽ ልጅ ነሽ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 5 ปีที่แล้ว +28

    ድንቅ ነው ጎበዝ የኢትዮጵያ ልጅ !!!

  • @emyeagere3134
    @emyeagere3134 5 ปีที่แล้ว +39

    ዋው በጣም ሁሉ መናሽ ደስ ይላል ። ችሎታሽ እርጋታሽ አድማጭነትሽ ማብራሪያሽ ትትናሽ ሁሉ ያምራል በርች ጋዜጠኛውም ጎበዝ ነህ

    • @ohannesannah8432
      @ohannesannah8432 5 ปีที่แล้ว

      She is the wonderful Ethiopian girl.please follow her.

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 ปีที่แล้ว +23

    ስጦታው ከላይ ነው
    በርችልን ጀግናችን

  • @thtk585
    @thtk585 5 ปีที่แล้ว +13

    she is very humble and candid lady without any artificial decorations and dead wigs! This is why she is successful.
    she does not have time for showwomanship!
    Keep Glowing Ethiopian sister!

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 5 ปีที่แล้ว +31

    Proud of you young lady and Congratulations on your current and upcoming success. May God bless you with many more. የበለጠ ሠርተሽ የሀገር ኩራት እንደምትሆኚ እተማመናለሁ።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ጎበዝ ገና ትልቅ ነገር እንጠብቃለን ጠንክሪ ኢትዮጵያ እግርሽን አስጠሪ እንዳለች አይነት ጠንካራ ሴት ደስ ይለኛ
    እግዚአብሔር ይምራሽ ጥበብን።

  • @addisasnake8021
    @addisasnake8021 5 ปีที่แล้ว +47

    እድግ በይ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን እውቀቱን ይግለጽልሽ

    • @HA-qp4mg
      @HA-qp4mg 5 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 5 ปีที่แล้ว +28

    ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይግለጽልሽ።ሄሎ ኢትዮጵያ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ወደ ሚዲያዎች በማምጣት አዳዲስ ክህሎት ያላቸውን እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ግዴታም ነው ቀጥሉበት ብዙ አሉ በሌላ ቻናል እንኳን ቢቀርቡ በናንተው አቅርቧቸው እናም ወደ አንድ ህብረት ማለትም በአንድ መድረክ በማቀራረብ እርስ በርሳቸው ይማማራሉ ቀጥሎም ትውልዱ ደግሞ እነሱን እያየ ከፍተኛ መነሳሳት ውስጥ ይገባሉ፤የነገም የኢትዮጵያ ችግር ፈቺዎች ናቸው ሁላችንም ብርታት ልንሆናቸው ይገባል።

  • @atmike123
    @atmike123 5 ปีที่แล้ว +43

    እየተማሩ ማስተማር!! ወገን የምትናገረው ይገባችኋል? ገና እኮ ዩኒቨርስቲ የገባች አይመስለኝም። ይህችን ልጅ አሜሪካኖች እንዳይጠልፏት። ከወሰዷት ውዝግብ ነው የማስነሳው። ማለት አዲስ አበባ ተደራጅተን ይህችን ውብ አእምሮ ያላትን መጠበቅ አለብን።

  • @mimisolomon5398
    @mimisolomon5398 5 ปีที่แล้ว +3

    She is so humble. Love her! So proud of ya baby gal! I bow down to you.
    Im a 35 year old psychologist.

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 5 ปีที่แล้ว +4

    እንዳንቺ እይንት ትውልድ ያብዛልን ጎበዝ !! የምታስተምሪያቸው ሁሉ እንዳንቺ ተሳክቶላቸው ለሃገር መኩሪያ ያድርጋቸው !!ደስ የሚል የሚያኮራ ዜና እንደዚህ ነው !!
    ተባረኪ ቤትዬ 🙏🏽💚💛❤️

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d 5 ปีที่แล้ว +103

    በርቺ
    እደኛ አይነቱ ከማናቀው ፖለቲካ ጋ ስንገታገት እንውላለን።

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ

    • @MM-lk1cj
      @MM-lk1cj 5 ปีที่แล้ว

      እይ ወላ ክክክ

    • @selamethiopia3752
      @selamethiopia3752 5 ปีที่แล้ว

      🤣🤣😁😁😁😁

    • @hhidid8978
      @hhidid8978 5 ปีที่แล้ว

      ቤቴል እናኒ ነኝ Kkkkkkkkk

    • @ummoalmi8477
      @ummoalmi8477 5 ปีที่แล้ว +5

      ቤቴል እናኒ ነኝ 🤣🤣🤣 ስንት ቁምነገር በሚስራበት ዘመን እውነትሽን ነው በዘር እንተራመሳለን

  • @user-lr6mu2cb8d
    @user-lr6mu2cb8d 5 ปีที่แล้ว +41

    መገለጥ ማለት እንዲህ ነው። ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም።

  • @3BBoyz
    @3BBoyz 5 ปีที่แล้ว +10

    I'm so proud of you sister keep it up go for it but keep in your heart God first

  • @marwal3736
    @marwal3736 5 ปีที่แล้ว +11

    Dr.Abiy,thank you for giving an opportunity to this young lady become such impotant person in Ethiopia.

  • @user-tx4wm8dk1q
    @user-tx4wm8dk1q 5 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ከዚበላይ እንዲሆኒ እድሜ ጤና ይስጥሽ በርቺ በጣም ደስ ሚል ነው

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 5 ปีที่แล้ว +2

    ምንም ማለት አልፈልግም እህቴ ትምርትሽ ላይ በርቺ ከትምርት ጋር ሲሆን ይበልጥ አሪፍ ይሆናል አዘጋጆች ደሞ ሳላደቃቹ አላልፍም እንደዚ አይነት ጀግኖችን አቅርቡልን

  • @bekeletesfaye5907
    @bekeletesfaye5907 5 ปีที่แล้ว +4

    Wonderful & our great hero for Ethiopia, Africa and World.

  • @josephayali8341
    @josephayali8341 5 ปีที่แล้ว +9

    ጎበዝ እዳቺ ያለ እግዛቤሔር ያብዛልን አቺ ለአለም ትምርትነሽ ጎበዝ መእግስት እባካቹን እደነዚ ያሉትን ትልቅ ድጋፍ እባካቹ ድጋፍ እባካቹ ድጋፍ ዶክተር አብይ እባክክን እደዥች ያሉትን መርዳት ጎበዝ እኧቴ ።

  • @user-kg9df6yl1f
    @user-kg9df6yl1f 5 ปีที่แล้ว +2

    በርችልን ብዙዎች ዕንዲከተሉሽ ጥረት አድርጊ። ጀግና ማለት ራሱን የመሰለና የበለጠም ጭምር ሲተካና ሲያባዛ ነውና አደራሽን ችግራችንን የሚፈቱ ብዙ በዘርፍሽ ዕንደምታፈሪ ተስፋ አለን። ቤተሰቦችሽን ስላኮራሽ ደስ ይበልሽ! ክብርና ምስጋና አተኩረው ላነጹሽ ቤተሰቦችሽ! እንዲሁም ለቀረጹሽ ምሁራኖች በሙሉ!!!

  • @user-ml8xz8ml9g
    @user-ml8xz8ml9g 5 ปีที่แล้ว +7

    We are proud of you Betty 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @mohammed-mn3fk
    @mohammed-mn3fk 5 ปีที่แล้ว +19

    በርቺ ያገሬልጅ ሠላማችሁ ይብዛ ያገሬልጆች ውድድድ

  • @hayileg.medhen1129
    @hayileg.medhen1129 5 ปีที่แล้ว +25

    እህታችን የሚደንቅ ፀጋ ነው የተሰጠሽ ያፅናልሽ! እኔን ግን ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር ይሄንን ሁሉ ፀጋ የሰጠሽን ፈጣሪ ስሙን ሳታነሺ ብሎም ሳታመሰግኚ መጨረስሽ በጣም ነው የተሰማኝ ! ለወደፊቱ እንደምታስቢት ተስፋ አደርጋለው ለምን ብትይ? ፈጣን ካልያዝሽ ሁሉም ነገር ከንቱ የከንቱነትም ከንቱ ነውና ።

    • @nurulegass7585
      @nurulegass7585 5 ปีที่แล้ว +1

      Hayile G.medhen ሃሳብህን መግለፅ መብትህመሆኑን ካወቅህ እርሷም ስለግላዊ እምነቷ በኣደባባይ እንድትናገር መጠቆምህ ያንተ ፍላጎት እንጅ የእርሷ ባይሆንስ? ከዛም ኣልፎ ጭራሹኑ ያለማመን መብቷስ? እንደነፈካት ገባህ? ይህ ለሃይማኖትህ የስራ ኢንተርቪው ኣይደል!::
      ወደፊት ማንኛውንም ስው ጥበቡን ሲናገር ኣበረታታው ግን ከዛ ኣልፈህ ሀይማኖተኛ ኣለመሆኗን መጥቀስህ በኔ እይታ ትክክል ነው ብዬ ኣላምንም እንደምታስተካክልም ተስፋ ኣለኝ...ከቅንነት የተስነዘረ ነው ብዬ ስለወስድኩት::
      "ሐገር የጋራ ነው... ሃይማኖት ግን...."

    • @workneshalemayehu5175
      @workneshalemayehu5175 5 ปีที่แล้ว

      @@nurulegass7585 lk neh wendne. Sew ke sew stetn bcha new mayet yemifelgew

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ነው የሰራሽው ስራና እድሜሽ አልገናኝ ብሎኝ አስቸገረኝ ይሁን መልካሙን ተመኘሁልሽ ያገሬ ምርጥ።

  • @zenalegesse482
    @zenalegesse482 5 ปีที่แล้ว +13

    ቤቲ ጀግና ነሽ በርቺ

  • @lemamelka2216
    @lemamelka2216 5 ปีที่แล้ว +13

    YOU are Blessed.

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 5 ปีที่แล้ว +3

    Tebarekelen.. Let God Be With U .u are in Amazing Ethiopia. I am proud of ur parents J won to say them"Tdbareku.. Enquan.. Des..Alachehu" .STAY Blessed. U are a hero of the New generation before I was so happy of the yang girl "Mallala." Now I got one Tbank God keep it up.

  • @tedrosalem7218
    @tedrosalem7218 5 ปีที่แล้ว +34

    ስንት እንደዝች ብልጥ ሰዎች እያሉ በየሾው ኮሜዲያን ተወዛዋዥ ከምታሳዩን ምናለበት እንደዝች ውብ ጭንቅላት የሃገር ኩራት ብታስተናግዱበት

    • @geteayelehabteselassie7426
      @geteayelehabteselassie7426 5 ปีที่แล้ว

      Tedros Alem atsasat wendme. Andu yalandu aynorm. Setenager endenemahut andua yesua mesale yehonech zefaign endalech new . Shema beyeferju yilebesal.

  • @emebethemiru4
    @emebethemiru4 5 ปีที่แล้ว +18

    VERY SMART !! MAY GOD BLESS YOU AND YOUR FEATURES !!

  • @abrahamsolomon6250
    @abrahamsolomon6250 5 ปีที่แล้ว

    I always wanted to see an Ethiopian Prodigy, and here u are. keep up ur good work!

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 5 ปีที่แล้ว

    ዋው! እንዴት ያለ ድንቅ የምስራች ነው። እኔን የደነቀኝ ሰብዕናዋ ነው። ነፃ ሆኖ መፈጠርን በዚህች ልበ ብርሃን ወጣት አዬሁኝ እና ተመስገንም አልኩኝ። እግዚአብሄር አምላክ እኛን ስለመፍጠሩ የገባት ቅኔ ናት። ትባረክ። ሌላው እንድ አፍታዎች ምነው ትጋታችሁ ቀነሰ፤ ጥበብ ላይ ብቻ ይሁነን ያላችሁ ትመስላላችሁ። አትጥፉ መቼ ጣጣችን አለቀ እና። ስለመረጃው እጅግ አድርጌ አመሰግናችሁ አለሁኝ። ተባሩከ!

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 5 ปีที่แล้ว +1

    Genius keep it up. Hope you will do more!

  • @Hhhhhhhhh406
    @Hhhhhhhhh406 5 ปีที่แล้ว +1

    Astonishing girl keep the wonderful job up!! God bless you

  • @frehiwotamanwel4299
    @frehiwotamanwel4299 5 ปีที่แล้ว

    Amazing..Very impressive .. She achieved so much yet she is still very young . Wish you all the best. Looking forward to hear more about you 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @TedYohannes
    @TedYohannes 5 ปีที่แล้ว +1

    Our genius young lady future techonolgy expert wud Ethiopiawit. We are very proud of you.
    The interviewer is very intelegent too. Ejig betam gobez nat

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 5 ปีที่แล้ว +19

    የኔ ቆጆ በርቺ ደስይላል

  • @sjaksfourevermohammed3963
    @sjaksfourevermohammed3963 5 ปีที่แล้ว +6

    God bless you sister with oll your knowledge and your secces you are so good no makeup and no fake things great job thanks

    • @abchunega6544
      @abchunega6544 5 ปีที่แล้ว +1

      You such beautiful and magnificent Yong girl keep it up

  • @yasabnehmengesha7945
    @yasabnehmengesha7945 5 ปีที่แล้ว

    wooooooow gentile&brillianet laydy , keep it up&God bless ur life.

  • @habtamutadesseofficial8540
    @habtamutadesseofficial8540 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow!!!! Very innocent & natural! God bless you abundantly!!!

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 4 ปีที่แล้ว +1

    Really love n respect u Betty! May Allah always n bless you my dear!

  • @user-il4qn1kc5s
    @user-il4qn1kc5s 5 ปีที่แล้ว +12

    በርች ማማዬ

  • @YET64
    @YET64 5 ปีที่แล้ว

    Great one hello Ethiopia! she is inspirational ! she is so humble!

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 5 ปีที่แล้ว

    you were born at the right time, You amazed girl, really you are the asset of African in Ethiopia .

  • @demospaewe2888
    @demospaewe2888 5 ปีที่แล้ว +62

    ምናል fb ብሔናብሔር ለማባላት ጭቅላታችሑን መጥፎነገር ለመፍጠር ከማሠብ እደዝች ለፈጠራ ብትሠሩበት እባካችሑ እሥኪ ከሷተማሩ

  • @sammymanu7584
    @sammymanu7584 5 ปีที่แล้ว

    Betelehem, you are a very intelligent girl. Keep it up. You got good opportunity and you took it. There are smart people, but because of money problem they can't continue education. In America, rich people has higher education, but poor neighborhood can't afford higher education. In Ethiopia, people help each other for higher education. That is the spirit, A country has to give opportunity for everyone in order to develop in technology advancement and other educational fields. Ethiopia has to continue the peace and unity in order to produce productive economy, and prosperity. Betelehem bravo sister help our country to be free from poverty, corruption, and homelessness.

  • @aberaderiba6498
    @aberaderiba6498 5 ปีที่แล้ว +1

    woow really your are amazing generation.God bless you

  • @kiflomtesfay5743
    @kiflomtesfay5743 5 ปีที่แล้ว

    You are one of the world woman’s winners keep it up my dearest beloved sister you are my hero.

  • @pharmabbplc8797
    @pharmabbplc8797 5 ปีที่แล้ว +1

    I was trying to give comment for Betty .But I took time by searching words how to appreciate her. Many people may learn many things from schools and universities and they will get knowledge from their experience . However, looking her age and still she is learning, from where she got this big knowledge? It is really a gift from GOD .God blessed her in all aspects. She is brilliant, kind, disciplined .... no words to say about Betty. I am expecting a lot from her and definitely she will do it...

    • @ramimohammed3132
      @ramimohammed3132 5 ปีที่แล้ว

      that's foolishness i started coding at 6 y but peoples see the first one

  • @kaleabfetene5930
    @kaleabfetene5930 5 ปีที่แล้ว

    keep up the hard work. I'm proud of you. many people complain about the obstacles holding them back that but you are doing a great things eventough you are in ethiopia

  • @bezayegirma4542
    @bezayegirma4542 5 ปีที่แล้ว +1

    I'm Proud of u konjo Yemetgermi lij nesh Gena bezu teseryalesh👏👏👏👏👏

  • @jobiraw
    @jobiraw 5 ปีที่แล้ว

    U r reallllly reallly super...!!!!Keep up...

  • @alemug689
    @alemug689 5 ปีที่แล้ว

    I saw this girl one day long time ago. Nice to see her again.She is so intelligent and smart.

  • @Redi8
    @Redi8 5 ปีที่แล้ว +1

    Amazing! Thank for putting all this effort for our country! I am sure you could’ve moved somewhere else to earn better money, but you didn’t and I can’t thank you enough for that. I hope all your dreams come true ❤️

  • @user-fr6nt3hs9q
    @user-fr6nt3hs9q 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ይላል በርች የኔ እህት

  • @mamo9859
    @mamo9859 5 ปีที่แล้ว

    በርቺልን የልጅ ሀብታም እንዲህ ነው ጀግና በይ ትምህርት በበዛ ቁጥር የፈጠረሽንም አምላክ እውቀት የሰጠሽንም እግዚአብሔር እያሰብሽ
    ምክንያቱም ሰው ነህና ወደአፈር ትመለሳለህ ይላል ቃሉ እድሜ እየጨመረ ቁጥር ዝናም አለ ሀብትም አለ ፈጣሪን እንዳትረሺ ዝናም ያልፋል እውቀትም ይጠፋል የማያልፈውን ዘላለማዊውን እንዳትረሺ
    ፈረንጅ እንደሆነ በሰለጠነ ቁጥር አምላክ የለም ይላል
    እናት ስራሽን እንጂ የፈጠረሽን እንዳትረሺ ሁሉም ከንቱ ነው ጥበብን የሰጠሽ እግዚአብሔር ነው በተሰጠሽ ላይ ልክ እንደጠቢቡ ሰለሞን ማስተዋልን ስጠኝ ቨይ የኔ ቆንጆ
    ለቃለመጠየቅ እንኳን ስትቀርብ እራሷ ኔቸሯን ይዛ ነው የቀረበችው ሌሎችማ እንኳን ቃለ መጠየቅ ፌስ ቡክ ላይ ቪዲዬ ለመስራት አመዳቸውን ተለቅልቀው ተብለጭልጨው በእነሱ ቤት ያማሩ መስሏቸው ተጨመላልቀው ይወጣሉ
    አንቺ ግን ምርጥ ልጅ ወድጄሻለው
    በደንብ ነው የወደድኩሽ ከምር የኔ ጣፋጭ ጀግና ቃላት አጠረኝ ላንቺ ግን ደሞ ተጠንቀቂ

  • @marie9698
    @marie9698 5 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ልጅ እግዚአብሄር ፍፃሜሽን ያሳምረው የኔ ቆንጆ በርች አንች የሀገር ኩራት ነሽ

  • @hulumbegizew3069
    @hulumbegizew3069 5 ปีที่แล้ว

    Great work great effort keep it up that way

  • @user-hp5bi4ef1x
    @user-hp5bi4ef1x 5 ปีที่แล้ว

    በኣፍሪቃነታችን ኣኮራሽን በርቺ ከጎረቤት ኣገር ኣርትራ ነኝ።

  • @GD-cw4wv
    @GD-cw4wv 5 ปีที่แล้ว

    በርች በርች ብዙ አዳዲስ ነገር እንጠብቃለን

  • @mahletzeleke397
    @mahletzeleke397 5 ปีที่แล้ว

    I have no words May God bless u more and more in ur future appreciation for real u r z best ever

  • @SelamSuk
    @SelamSuk 5 ปีที่แล้ว

    Oh waw she is incredible. I am so proud of you. Keep it up.

  • @demozedemoze5035
    @demozedemoze5035 5 ปีที่แล้ว +10

    የሚገርም ነው ከክፉ አይን ይጠብቅሽ እርጋታሽ ስጨመርበት በጣም አጣፈጠልሽ በርች የኔማር እኔ አለውልሽ እንጂ ከውቀትነጻ የሆንኩልሽ እወቅየአለው 40 ቀን የአውቃል አትወቅ የአለው ደግሞ

  • @dogood9094
    @dogood9094 5 ปีที่แล้ว

    ብሩክ ተባረክ....እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን! !!

  • @selamwitsharew8950
    @selamwitsharew8950 5 ปีที่แล้ว +1

    You are so amazing brabo keep going u are my Inspairetion

  • @Adis001
    @Adis001 5 ปีที่แล้ว +6

    You are brilliant girl, realy noble girl, my sister I recommend for you ,If you apply Harvard university in USA or with sponser continue education, do not to much time waste. I am sure if you continue high level education you are noble price winner,to many Ethiopian work diffrent USA universitie computer technology,pls help this brilliant girl, Thanks

    • @tsegewoubewendem
      @tsegewoubewendem 5 ปีที่แล้ว

      What do you mean? I didn't understand?

  • @mggg8841
    @mggg8841 5 ปีที่แล้ว

    She isn’t only represent or made proud of her country Ethiopia she is a proud for z whole continent of Africa,, God bless u more my lil sis 🙏🏽,,,,, & by z way what u ppl dislike about this girl ??? Talking about z ppl who thumbs down on this video.

  • @bajeethawey7930
    @bajeethawey7930 5 ปีที่แล้ว

    Wawww it's wonderful job God bless you and help u smart student

  • @menenkitchen
    @menenkitchen 5 ปีที่แล้ว +3

    Wey egzisbeher kezih yebelete tibebun yistesh I'm proud of you tebareki I wish yene lij endanchi endetehon.she is 8 years old she's love computer science 💻 and she is talented birke beyilegne mar

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 5 ปีที่แล้ว

    በርቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ እድሜሽም ገና ወጣት ነሽ ለወደፊት ብዙ ሀገርሽንና ኣንቺን የሚያስጠራ ስራ እንደምትሰሪ ጥርጥር የለኝም 💪🏾

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 5 ปีที่แล้ว

    U are so cute. Be strong my sister GOD bless you take care i wish you all the best in your life

  • @Abinet3
    @Abinet3 5 ปีที่แล้ว

    በጣም የምታስደንቅ ተባረኪ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 5 ปีที่แล้ว

    በርች እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @hewanlegesse8139
    @hewanlegesse8139 5 ปีที่แล้ว

    You are a genius but also adorable.

  • @tamartesema5968
    @tamartesema5968 5 ปีที่แล้ว +1

    Amizing gift😍 glory to God👏🏽👏🏽👏🏽

  • @MrYesuf
    @MrYesuf 5 ปีที่แล้ว

    omg what an amazing girl she is.....am so prouddddddddd of her... oww well done bety keep it up.....and also i really like her interviewer good job

  • @user-sy9cz8lb2i
    @user-sy9cz8lb2i 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቅመም በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሸ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 5 ปีที่แล้ว +5

    ምስኪን አላማርርም አለች ስለገቢዋ። የአገራችን ነገር ይገርመኛል። 1 ገፅ ወረቀት ፅፎ ለማይወጣው የቢሮ ሀላፊ ከ30-40 ሺህ የወር ደሞዝ ሲከፈል፣ ለዚች ጎበዝ ግን•••

  • @hiwothiwot8420
    @hiwothiwot8420 5 ปีที่แล้ว

    You don’t have idea how much I am proud of you. You are so beautiful, smart,Intelligent.

  • @aragawfentabil470
    @aragawfentabil470 5 ปีที่แล้ว

    በርችልን ንግሥታችን የነገ ተስፋችን!

  • @selamawityimer3638
    @selamawityimer3638 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዘመንሽን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 5 ปีที่แล้ว

    She an amazing talent girl she should be care give her more attention for future of her life and serving Ethiopian she had full potential brain....good girl keep it up 🤗

  • @amhaadmasie7475
    @amhaadmasie7475 5 ปีที่แล้ว

    Cool and lovely speech.

  • @zebk652
    @zebk652 5 ปีที่แล้ว

    Tibebun yadelesh liul Egziabher simu lezelalem ybarek!!!

  • @derejegulilat1927
    @derejegulilat1927 5 ปีที่แล้ว

    ቤቲ በርቺ....በጣም ኮርቼብሻለሁ.....እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ:ያሰብሽውንም ሁሉ ያሳካልሽ!!

  • @behonest5769
    @behonest5769 5 ปีที่แล้ว

    Wow! She is so amazing. Good job girl.

  • @kingofkings7732
    @kingofkings7732 5 ปีที่แล้ว

    Maria Masha Allah. Allah ybarksh . you have bright future. Maria

  • @user-gp3pt5yq4z
    @user-gp3pt5yq4z 5 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔጀግና አምላክ በጥበቡ ያበርታሽ ማማዬ እንቁ ኢትዮጰያዊት

  • @semhartesfamariam394
    @semhartesfamariam394 3 ปีที่แล้ว

    am so proud of you!! you are intellegent!

  • @kalkidankegnu9454
    @kalkidankegnu9454 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ጎበዝ በርች ቆንጅዬ

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow! am proud of you

  • @sofiakassa3026
    @sofiakassa3026 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ተባረኪ፡።

  • @lolalove4720
    @lolalove4720 5 ปีที่แล้ว

    Mashaallah 👌 Ye Ethiopia Enqu Allah Ke Ewqetu chemro yestesh Lejochachenem Ye Anchin Araia Teketelew Le Ethiopia miteqmu Yadrglen Ameeeeeeen ya reb alalemien 🙏 🌹

  • @yasina63
    @yasina63 5 ปีที่แล้ว +13

    Wow i proud honey..

  • @patient1325
    @patient1325 5 ปีที่แล้ว +3

    Berchilen wud Ye Ethiopia lij💚💛❤️😍😍😍😍😍