ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የሳምንቱ የአክቲቪስቶችቻችን አድክም ንግግሮች አብጃለው 50

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 มี.ค. 2020
  • Ethiopian comedy

ความคิดเห็น • 588

  • @samu2673
    @samu2673 4 ปีที่แล้ว +38

    በቆሎ በቆሎ ሾጣጣው የምትለዋ ልጅ so talented! BRING HER MORE VIDEOS!!!

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 4 ปีที่แล้ว +66

    Pray for this world
    ጊዜው የዱዐ/የፀሎት ነው
    ያረብ ከሚፈራው ከሚወራው ወረርሽኝ የአለምን ህዝብ ታደግልን ያረብ እንደ ሀጢአታችን ሳይሆን በራህመትክ ጎብኘን!!!አሚን አሚን አሚን🙏🙏🙏 አትዘናጉ

    • @LijTofik
      @LijTofik 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ወድ የተከበራችሁ የሀገር ልጆች አብሮነታች ያስፈልገኛል አድስ ዩቱብ ጀማሪ ነኝ ሰብስክራይ በማድረግ ያበረታቱኝ🙏😍😘🙏😍😍🙏
      መልካምነት ለራስ ነዉ

    • @user-sj5hi6rz8x
      @user-sj5hi6rz8x 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @addisomar2585
      @addisomar2585 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ሳሪቾዬ አላህ ከምድራችን ያጥፋልን ያረብ🤲

    • @mahitubes749
      @mahitubes749 4 ปีที่แล้ว

      @@addisomar2585 አሜን በቅንነት subscribe......😍

    • @remedanlayla9888
      @remedanlayla9888 4 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @aldayantwalij3047
    @aldayantwalij3047 4 ปีที่แล้ว +21

    ወይኔ እንግሊዘኛ በገዛ አገራ ሞተች።

  • @user-jj5tu7ck2l
    @user-jj5tu7ck2l 4 ปีที่แล้ว +36

    እነዚህ የኢትዮጽያ ኣክቲቪስት ታናሽ ካሮና ናቸው ገኒ በጣም ኣስቀችኝ

  • @sala-id7bn
    @sala-id7bn 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ጉድ እብዶቹ እየጨመሩ ነው ክክክክክክክክክክክ ኤፍሬም ዘድሮ ነበር እሄንን ዘፈን መዝፈን ያለበት ነበር

  • @yalemworkymaryamlji8213
    @yalemworkymaryamlji8213 4 ปีที่แล้ว +44

    ወደው አይስቁ እኔ ጉሮሮዬን እያመመኝ ነው አፍጫዬንም እራሴንም ብቻ ግራ ገባኝ ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ አፍጫዬን ይጠቀጥቀኛል ጉንፋን ነው በሉኝ

    • @rokadmasu4329
      @rokadmasu4329 4 ปีที่แล้ว +4

      አይዞሽ ጉንፋን ነዉ እኔንም አሞኛል ትኩሥ ነገር ዉሠጂበት አትፈሪ ፈጣሪ ይማረሽ

    • @eleleta5821
      @eleleta5821 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ

    • @user-qh3bk8uk8c
      @user-qh3bk8uk8c 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ምህረቱ ይስጥሽ እህቴ

    • @rahelyoseph6461
      @rahelyoseph6461 4 ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh atefri gunfan new. Tekus neger wesegebet yeteweshal. E/z mehretun yawedelesh. Yemenesemawe endencheneg yadergenal aterebesh.

    • @tfff7746
      @tfff7746 4 ปีที่แล้ว +2

      ጉንፋን ነው

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 4 ปีที่แล้ว +65

    እውነት አብይ በጣም አስደስቶኛ ክርስቲያን ወንድሞቻችን የተገደሉባት ቦታ ቤተክርስቲያን እድሰራበት ስለፈቀድ በጣምነው ደስያሐኝ አብይ እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @LijTofik
      @LijTofik 4 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም ወድ የተከበራችሁ የሀገር ልጆች አብሮነታች ያስፈልገኛል አድስ ዩቱብ ጀማሪ ነኝ ሰብስክራይ በማድረግ ያበረታቱኝ🙏😍😘🙏😍😍🙏
      መልካምነት ለራስ ነዉ

    • @user-ns8hu7rt6h
      @user-ns8hu7rt6h 4 ปีที่แล้ว

      @@LijTofik እሸ እኔም አድሰ ነኝ እንተባበር

    • @JoJo-yc7pd
      @JoJo-yc7pd 4 ปีที่แล้ว +4

      ተፈቀደ እንዴ ውይ በጣም ደስ ይላል

    • @user-cz1dl1fr2y
      @user-cz1dl1fr2y 4 ปีที่แล้ว +1

      @@JoJo-yc7pd አወን ሰላምየ እውነቱ ከሆነ ሄኖክ ነው ያወራው ትናት 1ስአትላይነው የሠማሁት ውደ

    • @mahitubes749
      @mahitubes749 4 ปีที่แล้ว +1

      @@JoJo-yc7pd በጣም። በቅንነት subscribe 😍

  • @user-fj9ef6mq5b
    @user-fj9ef6mq5b 4 ปีที่แล้ว +18

    ኪዳነምህረት እናቴ ከእብደት ጠብቅን
    አረ ይች ሀገር ወዴት እዬሄደች ነው

  • @ethiopianamhara3984
    @ethiopianamhara3984 4 ปีที่แล้ว +8

    Mota qeranio part killed me 😂😂😛🤙🏽

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ እንዳንተ የሚያዝናና የለም ተባረክ ከየት ነው የምትለቃቅማቸው

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 4 ปีที่แล้ว +10

    አይ English በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂

  • @user-ys9yn1og6r
    @user-ys9yn1og6r 4 ปีที่แล้ว +24

    ሰላም አደራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
    መልካም ቀን ይሁንልን

    • @fekertaethiopia9015
      @fekertaethiopia9015 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ ማር 😍😍

    • @user-ys9yn1og6r
      @user-ys9yn1og6r 4 ปีที่แล้ว

      @@fekertaethiopia9015 አሜን 🙏ይመስገን ደህና ነኝ የኔ ቆንጆ

    • @user-sj5hi6rz8x
      @user-sj5hi6rz8x 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @user-cw7hs8zy3m
    @user-cw7hs8zy3m 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ኮሮና የስራህን ይስጥህ ሳቄን አጠፍብኝ ሚኪዩ አብጅያለውን ያዝናናኝ ነበር ኡፍፍ በዱአ የጅምአ ይህን ጭንቅ አላህ ያንሳልን

  • @user-ko3vw6nw2z
    @user-ko3vw6nw2z 4 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክ ሄለንበረከት እና ገነት ምናለ እንግሊዝኛው ቢቀርባቸው በእንግሊዝኛ ታንቀው ሊሞቱእኮነው

  • @user-cp9gk4uk3h
    @user-cp9gk4uk3h 4 ปีที่แล้ว +9

    ሰዉ ግን ጭቀት ነዉ መሰል ያሳበደን መቸም አሁን ደስታ የለም

  • @muksinayoutube5124
    @muksinayoutube5124 4 ปีที่แล้ว +31

    የዛሬው ኢንግሊዝኛ የበደ ነው ይመችህ 🤣🤣 እንደዚህ አስቂኝ ኮመዲኦችን አቅርብ እኛን እሚሰድብን አትፖስት ከ100% 85% የመዳም ቅሞች ነን ተመልካቾችህ አታስከፋን Miki Show

    • @hiwatlb0r928
      @hiwatlb0r928 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @millionlucky3742
      @millionlucky3742 4 ปีที่แล้ว +4

      እንዴት ነው ግን ሰው ቀኑን ሙሉ እንግሊዘኛ የሚያወራው ያለችው ተመቸቺኝ።

    • @user-zw5hm2yb1w
      @user-zw5hm2yb1w 4 ปีที่แล้ว

      @@millionlucky3742 ካላወቁ ማን አስገደዳቸው ምን አለ በቋንቋ ቸው ቢያወሩ ለማንኛውም ፈታ አደረጉኝ

    • @faven1230
      @faven1230 4 ปีที่แล้ว

      helu konjo tebalalech she has a channal on youtube she is funny trying to speak english 🤣

    • @SaraSara-ot4zt
      @SaraSara-ot4zt 4 ปีที่แล้ว

      ምሴ ቁርጥ ይበልልሽ

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅😅 የዛሬው ያስቃል ነብስ ይማር እንግሊዝኛ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-qd4ll6jk2o
    @user-qd4ll6jk2o 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkእረ ሚኮ ድክም አረገችኝ ገኒ ምርጥ ልጅ ናት😂👍

  • @lulululu9493
    @lulululu9493 4 ปีที่แล้ว +8

    ኮሮናን ለማያቁ በማስውቅ እዝባችንን ማሳውቅ አለብን 🙏🙏🙏

  • @user-ms1sj5kz4m
    @user-ms1sj5kz4m 4 ปีที่แล้ว +5

    እንግሊዝኛ ቋንቋ ነፍስ ይማር😂😂😂😂

  • @user-cy3wn5sp3g
    @user-cy3wn5sp3g 4 ปีที่แล้ว +1

    መልካም እሰተ ሰንበት ይሁንላችሁ ሚኪዬ ውዴ ሰላምህ ይብዛልኝ😍😍😍💕💕💕💕💕💕

  • @natanimyamariyam4006
    @natanimyamariyam4006 4 ปีที่แล้ว +10

    ሞጣ ቀራንዮ እንኳን ለፍቅር ልመኘው ቱ😂😂😂በሁለት ሜትር እንጨት አልነካውም

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 4 ปีที่แล้ว +19

    ወይኔ ኮሮነ ኢትዮጵያ ደረሰ አላምንም አብይየ ምርጥ ሰው መርጠሃል ጀዋር ብቁ ነህ እኛም ሹመነሃል ችግር የለውም አሜሪካዊ ብትሆንም በሺታው አለማቀፍዎ ስለሆነ እሺ

    • @sofisofi9583
      @sofisofi9583 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk jawwaar la koron zare katashum nagedamo seletan alakemi kalse manotatyake??????🤔🤔😆😆😆

    • @fafilove2367
      @fafilove2367 4 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🧐🧐🧐🙄

    • @user-sj1cc9wn3r
      @user-sj1cc9wn3r 4 ปีที่แล้ว

      @@sofisofi9583 እንዛመድ

  • @senilove1590
    @senilove1590 4 ปีที่แล้ว +19

    እስቲ መጀመሪያ በአማርኛ በደንብ አዉሩ ኢንግሊኛዉን ተዉት
    ሀገሬ ህዝብሽ ወዴት እየሄደነዉ

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube 4 ปีที่แล้ว +2

      ተያቸው ያውሩበት! 🤣🤣🤣
      They are trilingual lol Geni for instance speaks Amharic, Hebrew, Arabic, Tigrigna !! English is her 5th language. I love Geni

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 4 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀትክክል ብለሻል

  • @addisomar2585
    @addisomar2585 4 ปีที่แล้ว

    ሚኮዬ ውይ ገደልከኝ በሳቅ ዛሬስ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fikiraman7664
    @fikiraman7664 4 ปีที่แล้ว

    እረ ሚኪ በሳቅ ገደልከኝ ሰላምህ ይብዛ

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሚኪዬ እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት ዛሬ በጣም ስራ በዝቶብኝ ድክም ብሎኝ ነበር ፈታ አደረከኝ

  • @mekdesshiferaw5162
    @mekdesshiferaw5162 4 ปีที่แล้ว +15

    ሁሉቱ ሴቶች እንግሊዘኛቸው ገዳይ ነው

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

    • @haytelove5466
      @haytelove5466 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk

    • @Now2296
      @Now2296 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ።they try haha.እየሳቅኩ በዛው መጠን አባይ ማለት ደማችን አጥንታችን መሆኑን ከህፃን እስከ ወጣቱ ያውቀዋል ይሄ አንድነታችንን ያረጋግጣል ሃገራችንን ለማንም አሳልፈን እንደማንሰጥ ተረድተናል

  • @bonigirma5021
    @bonigirma5021 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይ እንግሊዝኛ የዛሬው ገዳይ ነዉ

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 4 ปีที่แล้ว

    ባለ እንግሊዘኛዎቹ ገደሉን 😂😃😄😀😅በሳቅ ምድረ ቆንጆ ገንዝብ ብቻ ሳይሆን ቁአንቁም እንደ ገንዝብ ይቸግራል ወይ Thank you MIKi. Miky 👍✌️👌🏼👌🏼👌🏼😃😅😂😃

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk! Micky you are doing a great job!

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 4 ปีที่แล้ว

    ወዮው በሳቅ ገደለችኝ የሞ ጣ ቀራኒወ አፍቃሪ😂😂😂😂

  • @emnet1125
    @emnet1125 4 ปีที่แล้ว +44

    እናተ ባትኖሩ በማን እንስቅ ነበር በደንብ እበዱ 😂😂😂

    • @yetid8114
      @yetid8114 4 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ግን በእብደት አይሳቅም ነበር ያው አውቆ አበድ ስለሆኑ በደብ ይበዱ 😁😁😁

    • @user-bb7nl2bl9l
      @user-bb7nl2bl9l 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😁😆😆😆😆😆😅😅

    • @martaworku7214
      @martaworku7214 4 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkk

    • @user-vs4dh1tj7y
      @user-vs4dh1tj7y 4 ปีที่แล้ว

      @@user-bb7nl2bl9l ክክክክክ

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ😄😄

  • @gregoryman5795
    @gregoryman5795 4 ปีที่แล้ว +12

    አቦ ይሄ የሚያፋጨው ልጅ (የሳምሪ ባለቤት) እንዴት አድርጎ አውሮፓ እንደገባ ብቻ ሳስበው ይገርመኛል ፤ እስካሁን እኮ የአህያዋ ትዝታ አልለቀቀውም

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 4 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ወይኔ ዛሬ ሞትኩ። ምድረ ከብት ሁላ 😀😀

  • @haytelove5466
    @haytelove5466 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔን ያሳቁኝ
    2ቱ ሴቶች እንግሊዝ ኛ ሲያወሩ
    ፈታ አድርገውኛል እናተ ባኖሩ ድካሜን
    በምን እረሳው ነበር
    ኑሩልኝ ዬኢትዮ እብዶች ክክክክ

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 4 ปีที่แล้ว +15

    ይሔንን ሞጣ የሚባል ሰው የማላይበት የት ልሂድ?

  • @user-gw4he6tl4e
    @user-gw4he6tl4e 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እንግሊዝኛ እኛ ኢትዮጵያውያን እኮለሰው ኣይኑ ብለን ነው እንጅ እንዲህ እንኩትኩት ነው የምናደርገው 😜

  • @sariyshawa8263
    @sariyshawa8263 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክ ኤር ሆዴ ቆሰለ mikiye ይማቺህ ያራዳ ልጅ

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 ปีที่แล้ว +11

    የገኒ ኢንግሊሽ ለትራንፕ? ጥሩ መልእክት ነው:: አንበለበለችው????😂😂😂😂😂

    • @mahitubes749
      @mahitubes749 4 ปีที่แล้ว

      @ድንግል እናቴ 😂😂 በቅንነት subscribe....😍

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 4 ปีที่แล้ว

    አረ በሳቅ የዛሬው ደግሞ ያበደ ነው ወይ ህዝቤ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ ውውውው ሽኙይ ልሂድ በቃ ይዘጋጅልኝ ሻንጣየ. ሞጣው ክክክክ ህዝቡ በራሱ ኮረና ሆኗል

  • @enayko5471
    @enayko5471 4 ปีที่แล้ว

    Hahaha kkkkkkk uuuffff
    Betan besak mutekogn 😜
    Hi miko 👈😘

  • @mekedesmekedes2498
    @mekedesmekedes2498 4 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀ እደዛሬ ስቄ አላዉቅም ሚኪ 😁😁😁ወይ አግሊዘኛ

  • @user-dh9wz6nv5y
    @user-dh9wz6nv5y 4 ปีที่แล้ว

    የገንዬ እንግሊዝኛ ሁሌም ያስቀኛል ክክክክ😂😂😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fb1mq1qw8z
    @user-fb1mq1qw8z 4 ปีที่แล้ว

    ወየዉ በሳቅ ወሸላሕ ይቆረጥ😂😂😂😂😂😂😂

  • @meronasefa3728
    @meronasefa3728 4 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬዉ ለየት ይላል ቀምረዋል እብደቱን

    • @user-bb7nl2bl9l
      @user-bb7nl2bl9l 4 ปีที่แล้ว

      😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @mekdesshiferaw5162
    @mekdesshiferaw5162 4 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ አንደኛ ኮማች ሆንኩኝ ይመስገነው

  • @fortnitemaster5463
    @fortnitemaster5463 4 ปีที่แล้ว

    Hi Miki, we had a stressful week, because of pandemic virus, Ethiopian ladies social media cold war, Abay. Renaissance dam, Agenda 21 Oromo men divorce Amara's women, you name it. This episode was a bit of relaxing everyone wants to relax and forget their worries as well as bring comfort zone at home. That again I'm a big fan specially the two men dancers.

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 ปีที่แล้ว +11

    እኔ ገኒ ነው በሳቅ የገደለችኝ እንግሊዘኛዋ ይምጣብኝ

    • @HaydeHaydee
      @HaydeHaydee 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክእኔም

    • @charbelkaram6072
      @charbelkaram6072 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkk

  • @user-mh2ft1zs8u
    @user-mh2ft1zs8u 4 ปีที่แล้ว +4

    አይ ገኒዬ ማር ገና ከመስራትሽ በየባታዉ ይለጥፉሻል አይ ጉድ

  • @rahamabaalee1901
    @rahamabaalee1901 4 ปีที่แล้ว

    Jawee gar
    Cawat ayfaligim
    Mike ahun baxam asxalal
    Mikee👊👃🤙🤙🤙 tultula ok
    Jawee ♥️♥️♥️

  • @mestabenezer3620
    @mestabenezer3620 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘንድሮ እረ እንጀራሽን ብይ እንግሊዘኛውን ተይው ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ

  • @user-lq9iu7bi2l
    @user-lq9iu7bi2l 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ አረ በሳቅ ሞትኩ

  • @tyutyiu6625
    @tyutyiu6625 4 ปีที่แล้ว

    ውይ እግሊዘኛ ተሰቃዬ ዘድሮ በደቆሮ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @menberemengesha3288
    @menberemengesha3288 4 ปีที่แล้ว

    ዋአው በጣም ያስቃል ክክክ

  • @adistube283
    @adistube283 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ጥሩ ጥሩ ወሸላ ያለው አማረ አለ ወይ ዘንድሮ በሳቅ ገደልከኝ ሚኪ 😄😄😄😄😄

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 4 ปีที่แล้ว

    😀😀😀😀😀😁😭 ወይኔ ሺ ሰይ ቱቱቱቱ ነፍስ ይማር

  • @mitakecho7534
    @mitakecho7534 4 ปีที่แล้ว

    እንግሊዘኛ አፈር በላ መሳኪን 😂😂😂❤❤😂❤❤

  • @munaatube8822
    @munaatube8822 4 ปีที่แล้ว

    Eree mikiyee Adgnaa yemirr
    😂😂😂😂😂👍👍👍👍🙏👍🙏

  • @selamkahsay2489
    @selamkahsay2489 4 ปีที่แล้ว

    Hahahhah 😂😂😂😂😂 I say etu!!! I am done😂😂😂😂

  • @user-mf6rv8pr6y
    @user-mf6rv8pr6y 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ እግሊዚ ያበደ ነዉ እፍፍ ሀሀሀሀሀሀ ዉስጤ ናችሁ

  • @user-mb8nm3xs6d
    @user-mb8nm3xs6d 4 ปีที่แล้ว

    ሚኪዬ ክክክክክ የዛሬው ቀውጢው ነው ጨርሰው ለቀው የለ እንዴ እነዚህ ክክክክክ

  • @user-kn5xi1io8j
    @user-kn5xi1io8j 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔኮ ሞጣሲሉ የተቃጠለው መስጊድ ስም መስሎኝ የሰውስምነው 😂😂😂

    • @mahitubes749
      @mahitubes749 4 ปีที่แล้ว

      😂😂 በቅንነት subscribe...😂

  • @wubanchmlke2552
    @wubanchmlke2552 4 ปีที่แล้ว

    ጀዌ ተመችኝ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @user-md3zu1bk7b
    @user-md3zu1bk7b 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ኮሮና መያዝ ከቻለስ እናተን ነበር😷😁😁😁😁

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰው በስው ይስቃል
    ኮረና በሰው ይስቃል።
    ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ
    ኮሮና ጨረሰን ከንችሮ ከንችሮ።

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ ገንየ ቆንጆ ስወድሽኮ

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ የጀዋር ተመቸኝ

  • @samehsalh9154
    @samehsalh9154 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @bertukangeleta3974
    @bertukangeleta3974 4 ปีที่แล้ว +1

    So funny to ladies English took 😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p 4 ปีที่แล้ว +1

    ውነትም ወይዘድሮ😎😎😎🤔🤔🤔😒😒😒😭😭

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 4 ปีที่แล้ว

    ሚኪዬ እናመሰግናለን

  • @user-fc7qx9so8s
    @user-fc7qx9so8s 4 ปีที่แล้ว

    Selam mikoya
    Ye doctor abyi ena yegewar hahaaa so funny 😂😂😂😂

  • @user-qv1sg4zh9i
    @user-qv1sg4zh9i 4 ปีที่แล้ว

    አብጃለሁ ዘና ያረገኛል ክክክክክክክ

  • @bilalmurad8663
    @bilalmurad8663 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂So funny

  • @BirrrFinancialContents
    @BirrrFinancialContents 4 ปีที่แล้ว

    አይ የእዩኝ እዩኝ ኣባዜ 🤔🤔🤔😂😂😂

  • @muhammedredwan5988
    @muhammedredwan5988 4 ปีที่แล้ว

    hahahhahha endem yelemetal abo yemacheh 100 % like

  • @user-ng9kj5cx5i
    @user-ng9kj5cx5i 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ወይ ዘንድሮ😂😂😂😂

    • @mahitubes749
      @mahitubes749 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት subscribe...😍

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ወሸላ ክክክክክክክክ አረዉይ ዉይ ሞጣ ይቅርብሽ

  • @akelem9149
    @akelem9149 4 ปีที่แล้ว

    you are z best Mickey💚💛❤🙏

  • @saraabebe596
    @saraabebe596 4 ปีที่แล้ว

    እውነትም ወይ ዘንድሮ ክክክክክ ምን ይባላ

  • @meklitmekonnen8539
    @meklitmekonnen8539 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እግሌዘኛ ዘለዘሉት ወቾ ጉድ አለ ሰውይው አፈር ይበላ እንደው የአለም መሳቂየዎች ፍፍፍፍፍ

  • @user-pc4sn2mm2d
    @user-pc4sn2mm2d 4 ปีที่แล้ว

    እረወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ እኔም እግሊዘኛ ስሰማ ያመኛል አላርጅክ አለበኝ የግሊዘኛ kkkkkkkkkkkkkk

  • @user-er9um9im3g
    @user-er9um9im3g 4 ปีที่แล้ว +2

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር በቁም ከምምት ይጠብቀን

  • @user-fb1mq1qw8z
    @user-fb1mq1qw8z 4 ปีที่แล้ว

    እግሊዘኛ በግሯ ሔደች😂😂😂😂

  • @Tena77721
    @Tena77721 4 ปีที่แล้ว +17

    መልካም እለተ ሰንበት ጓደኞቸ።
    በሰው ያልተለኮሰ የማያቃጥለው ከ ኢየሱስ መቃብር የሚነሳው እሳት! የዘመናችን ድንቅ ተዓምር ያላያችሁት ልታዩት የሚገባ።th-cam.com/video/NxsStUkIyQk/w-d-xo.html

    • @dawit_kiros
      @dawit_kiros 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ ከገዳም አባቶች የተላለፈ አስቸኳይ መልዕክት በሚል "ነጭ ሽንኩርት፣ ጤና አዳም፣ ፌጦ፣ ማር ጨቅጭቃችሁ ዋጡ" በብዛት ሼር እየተደረገ ይገኛል ፤ ወገኖቼ የገዳም አባቶች ቅዱስ ቁርባን እንጂ "ነጭ ሽንኩርት ዋጡ" አይሉንም! ጤናዳምም ሆነ ፌጦ ከመንፈሳዊነትም ሆነ ከመንፈስ ቅዱስ አሠራር ጋር ምንም የሚያገናኛቸው ጉዳይ የለም። ይህንን ጉዳይ ሰፋ ባለ መልኩ መምህር አቤል ተፈራ አብራርቶልናል። ደስ የሚል እና በሁላችንም መንፈሳዊ ትንካሬን የሚያበረታ ትምህርት ስለሆነ ሁላችንም ሰምተን ፤ ላልሰሙት ሼር እንድናረጋቸው ሰል በእግዚአብሔር ስም ጠይቃለው።
      👇👇👇
      th-cam.com/video/AxH2FnTrK-I/w-d-xo.html

  • @egayehuasefa8133
    @egayehuasefa8133 4 ปีที่แล้ว

    ይዛሬ ዳግሞ ይተለዪ ነው😂😂😂

  • @hanahaiylou1436
    @hanahaiylou1436 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 galatomii mikiye faata naa goote 😘

  • @user-ql4pf1kp4m
    @user-ql4pf1kp4m 4 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነሽ😁😁😁😁😁😁

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ወይ እንግሊዘኛ 😃😃😃

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 4 ปีที่แล้ว +18

    ይድረስ ለዮኒ መጋኛ በአደባባይ ድንግል ማርያምን የሰደበ ምህረተአብ እና ቢኒን ለመግደል ለተዘጋጀ ሙሉ መረጃ ከቸሩ ትዩብ ወደፔጄ ይምጡ ይመልከቱ

    • @bettyhussen3000
      @bettyhussen3000 4 ปีที่แล้ว

      Ke Yony ras lay wered yerashn serth $$ bla

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 ปีที่แล้ว

      Esune belo gedaye ye sfa zebya New eko wende ayedelmeee

    • @gdffyff4978
      @gdffyff4978 4 ปีที่แล้ว

      ሊንኪን አሰቀምጪልኝ እባክሸ

    • @user-zd2yw6vm9y
      @user-zd2yw6vm9y 4 ปีที่แล้ว

      አንተ ልቃሚ

  • @user-nj1nv5ks7u
    @user-nj1nv5ks7u 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ አር በሳቅ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 4 ปีที่แล้ว

    👀👀👀👀👀🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እምቢም አልልም

  • @Amirnif
    @Amirnif 4 ปีที่แล้ว

    ቀን ሙሉ እዴት ነው እንግሊዝኛ ሚያወሩት በሳቅ ቀላል ያስቃል

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 4 ปีที่แล้ว

    Mikiy betiwatu feta zena areken 🙋‍♀️
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @etoeto4192
    @etoeto4192 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ የቋንቋ ዝርፍያ ተካሄደ አይ ሰይ ቱቱ አለችክክክክክ

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 ปีที่แล้ว +1

    ሞጣ ቀራንዮ??? 😂😂😂ወይ ዘንድሮ?

  • @yeshyworkethio5739
    @yeshyworkethio5739 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ሚኬየ ስወድህ

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w 4 ปีที่แล้ว

    እራሷ ችግር ነች😂😂😂