Ethiopia - የወራሪው ሃይል ሌላኛው ሰነድ ሾልኮ ወጣ! ጉድ ይዟል! አማራን ያስወረሩት እነማናቸው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 264

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 3 ปีที่แล้ว +17

    አላህ ያዋርዳችው የእናቶች እባ የፈርዳል 😭😭😭😭

  • @dadimostous2564
    @dadimostous2564 3 ปีที่แล้ว +35

    ጠርጥር
    የሴራ ሠነድ ሊሆን ይችላል እኛ ይህንን ስንቀባበል ሌላ ተንኮል እየፈበረኩን ሊሆን ይችላሉ
    መርዞች ናቸው

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 3 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሪ ያጋልጣችሁ የዚህ ሁሉ ምስኪን እንባና ደም መፍሰስ ይፍረድባችሁ ኢትዮጵያየ ሰላምሽን ይመልስልን ዞሮ መግቢያየ

  • @እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ
    @እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ 3 ปีที่แล้ว +13

    ድልልልል ለኢትዮጲያን ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅💚💛❤️ድል ብያለሁኝኝ

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 3 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ምን አይነት ክፉዎችና ሰይጣኖች ናቸው:: በሙሉ መደምሰስ አለባቸው:: እትዮጵያዬ አይዞሽ ሊነጋጋ ነውና በርችልኝ እምዬ

  • @malikemumalikemu3343
    @malikemumalikemu3343 3 ปีที่แล้ว +3

    Well came

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 3 ปีที่แล้ว +61

    ድል ለኢትዮጵያና ኤርትራ ለመላው መከላከያ ሰራዊታችን ፋኖና ሚሊሻ ሰላምና አንድነት ፍቅር ለህዝባችን🤲🇪🇹❤️🇪🇷💪💪💪💪💪💪

  • @ዜድነኝየመርሳዋ-ሸ9ሐ
    @ዜድነኝየመርሳዋ-ሸ9ሐ 3 ปีที่แล้ว +5

    ፈታየ ወድማችን ጠፋህ እደናችሁ ወገኖቸ መርሳና ገቦበር መቸ ነው ጥሩ አክማር የምንሠማው

  • @zemzemmohammed9797
    @zemzemmohammed9797 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ 🇪🇹

  • @ahmedhbashy1608
    @ahmedhbashy1608 3 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @OfficialNatu
    @OfficialNatu 3 ปีที่แล้ว +5

    ~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !!

  • @ቤተልሔምቲዩብ
    @ቤተልሔምቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀይል የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰጣትም ኢትዮጵያን

  • @امعبدالصمد-ت3ه
    @امعبدالصمد-ت3ه 3 ปีที่แล้ว +23

    እውነት ከሆነ የቀረየለም ጉድ ብቻሳይሆን ጉዳጉዳቸውንምነው ያወጣው። በእውነት መረጃላይ በርታ ወንድሜ! እናመሰግናለን 👍👍

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 3 ปีที่แล้ว +8

    ዉድቀትና ሞት ለትግሬ ለወንበዴዉ ለዘራፊዉ ለጨካኙ አዉሬ አምላኪ በሙሉ ድል ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ

  • @eneweyadis1336
    @eneweyadis1336 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር አምላክ ክፈ እሚያሰቡትን በሙሉ ያጋልጣቸው አይቅናቸው ተንኮል እሚያሰብ ሰው መቸም አይሳካለትም ለግዜው ቢሆንጂ ሰላም ለሀገራችን ለሚሰቃዩት ህዝባችን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ታሸንፊያለሽ ☝🏿💪🏽

  • @የአባይልጅ
    @የአባይልጅ 3 ปีที่แล้ว +19

    ግራ የገባዉ ትዉልድ ፡🤭መጨረሻችን አሳምረዉ ያረብ የሀገሬ ሰላም መልስልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @muhammadgama6367
    @muhammadgama6367 3 ปีที่แล้ว +3

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን ጁንታው እንደአውሎ ንፋስ ብን አድርጎ ከኢትዮጵያ አላህ ያጥፋቸው ዳግም የማይመለሱ ያድርጋቸው

    • @taibahali7857
      @taibahali7857 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ አወ ከነዘርማዘራቸዉ ይጨርስልን ለሀገር የማይጠቅም ሲያልቅ ነዉ

    • @muhammadgama6367
      @muhammadgama6367 3 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ወደአላህ መዞር አለብን ወገኖቼ እኛ ስደተኞች ከዚውጭ አማራጭ የለንም

    • @kemilaali5022
      @kemilaali5022 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ. አገረ. እግዚአብሔር. ናት. ሺ. ቢሰራ. ሺ. ቢወራ. ዛሬም. ነገም. ታሸንፍለች

  • @kassayebeyene1401
    @kassayebeyene1401 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ይሁን እንጂ በእዉነት ደስታ ተሰምቶኛል

  • @zuzuhabeshawitz9848
    @zuzuhabeshawitz9848 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሸይጦኖቹም ያጥፍልን ስራቸው አላህ ያጋልጥባቸው እስበሳቸው ያባላቸው ያያይዛቸው ቱ እኒህ ካሀዲወች እናት ሀገራቸውን የከዱ እኒህ ለማንም አይጠቅሙምም አላህ ያጥፋቸው

  • @nigusebrahim3696
    @nigusebrahim3696 3 ปีที่แล้ว +5

    ህወሃት አማራ ክልልን የወርርው ተዋግቶ ሳይሆን አማራን ለማጥፋት በውሰጥ ባንዳወች እገዛ እንደሆነ ሰቶቻችን ይሆን የምናቀው?

    • @almasmm8019
      @almasmm8019 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል በውስጥ በባንዳዎች ናው

  • @jamaneshassen1092
    @jamaneshassen1092 3 ปีที่แล้ว +3

    በስላም ነዉ እንኳን በስላም መታህልን

  • @anshatube
    @anshatube 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያግለጣቸው ያረብ የውሎ ህዝብ ስቅይ እና ግፍ ይፍረዲይ አባ ምንም የማይቅው ንፁህን የውሎ ህዝብ

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!"!"!"!"!

    • @biniamgebrehiwot7198
      @biniamgebrehiwot7198 3 ปีที่แล้ว

      Agame kebzi medrie ketfeu alewom
      Dema ketfu keriebom alewu

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 3 ปีที่แล้ว

    አይ ቅዱስ ሚካኤል ያራዳው ጊዮርጊስ እኔ አማራ ነኝ አባቴም እናቴም አንድ ቀን ስለ ትግሬ ክፉ ሲያወሩ ሲያወሩ ሰምቼ አላውቅም ምን አደረግናቸውናነው እንዲህ የጠሉም እግዚአብሔር ሁሉንም የጁን ይስጠው ኢትዮጵያና ልጅቾን ከአይኑ አይነጥላት 😪🙏🏽👮🏾‍♀️👩🏾‍✈️💜🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fggbhj2615
    @fggbhj2615 3 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ሠላማችንን መልሥልን የኢትዬጥላትይውደም

  • @حواحوا-ش4ل
    @حواحوا-ش4ل 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምለሀገራችንፍትህለወሎህዝብ

  • @abarra6907
    @abarra6907 3 ปีที่แล้ว

    አቀራረብህ ደስ ይላል ግን የምታወሩት ሌላ የሚተገበረው ሌላ ነው እናመሰግናለን

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
    @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጵያ 💚💛💖

  • @ahmedsdni5170
    @ahmedsdni5170 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ፍትህ ፍትህ ለወሎ

  • @melesebihonegn6253
    @melesebihonegn6253 3 ปีที่แล้ว +3

    በቅሎ ማሠሪያዋን ብትበጥስ እንደፈለገች አትንቀሳቀስም ስለሚያጥርባት
    ህዉሃትም አማራና አፋር ላይ የፈፀሙት አስነዋሪ ተግባር
    መቼም የማይረሣና ደም የተጋቡበት አስደንጋጭ አደጋ ሰርተዋል ትግራይ ትግራይ ነዉ የማነን ወገን ጨርሶ በሰላም ሊኖርና ሊንቀሳቀስ እንደሚችል ትግራዋይ የዘሩትን ያጭዳሉ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 ปีที่แล้ว +1

    መንግሥት በጥሩ ቁመና ላይ ነኝ ይላል
    ላሊበላ ወልድያ በሕውኃት ግፍ ሰር ናቸው
    ምንድን ነው ነገሩ???
    ለማን አቤት እንበል 💚💛❤

  • @ahaduyebuhorowa9225
    @ahaduyebuhorowa9225 3 ปีที่แล้ว +3

    "አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን!!😥 አሁነስ መኖር ደከመኝ በስው ሀገር! 😥

  • @jcjcjjcuf893
    @jcjcjjcuf893 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህህህህህህ ለሰሜንወሎ ህዝብ

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አለህ ፈታየ እኔስ ስጠፋ ጨንቆኝ ነበር

  • @ዙዙወሎየዋዙዙወሎየዋ
    @ዙዙወሎየዋዙዙወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ውርደት እሰይ እኳንም ተጋለጠ ለኛ በጣም ጥቅም አለው

  • @HabeshawiHD
    @HabeshawiHD 3 ปีที่แล้ว +1

    ለጉድ የፈጠራቸው ፣መቼም በክፋት ከሰይጣን የሚያንሱት በእድሜ ብቻ ነው።

  • @alexruhama8497
    @alexruhama8497 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you WONDMALEM.
    ETHIOPIA turned a brand NEW page today. እንኳን ደስ ያለን።

  • @muluyewodaj2743
    @muluyewodaj2743 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያየ ትንሳየሽን ያሳየን 🙏

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby228 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ልብ ይሥጣቸው ከሥረው አከሠሩን ምንህዝብ አላቸው እራሥ ወዳድ

  • @علوعلر-ب2ح
    @علوعلر-ب2ح 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምለሀገራችንትክክለኛመረጃሥለምታቀርብአመሠግናለሁ

  • @nomore6978
    @nomore6978 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ፈታደይሊ
    ተጨንቀን ነበር ስትጠፋ
    እረ እንደት ነው መች ነው ጁንታው የሚባረረው/የሚገደለው

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 3 ปีที่แล้ว +2

    ሞት ፀጋ ነው ማለት ይቻላል በየትኛውም የኢትዮጵያ ታሪክ ድል ነው አትፍራ ኢትዮጵያዊ ሁሉ እናሸንፍለ

  • @taibahali7857
    @taibahali7857 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ እኔ እነዚህጅንታወች የማለቂያቸዉ ቀን ናፈቀኝ እማየ ኢትዮጵየ ሰላምሽን አላህ ይመልስልሽ

  • @Bubbles-ab
    @Bubbles-ab 3 ปีที่แล้ว

    fataye መጣህልን ሰላምህ ይብዛ

  • @ተመስጌንአምላኬ1234
    @ተመስጌንአምላኬ1234 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለራያ ቆቦ

  • @birukebiruke8717
    @birukebiruke8717 3 ปีที่แล้ว

    Well come biroo💓💓

  • @robertgyurgyak6297
    @robertgyurgyak6297 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መሣሪያ አልሠራም። እግዚአብሔር አይገድልም ሕይወትን ይሰጣል። እኛ ሰዎች የምናሳልፈውን ጊዜ ዋጋ አንሰጥም እና አናከብርም። የእኛን የጦርነትና የጥላቻ ዘመን ከአጫጭር ሕይወታችን ማባከን ኃጢአት ነው። ኢየሱስ ሽጉጥ በእጁ ይዞ እውነትን አልተናገረም። እኔ ሀንጋሪኛ ነኝ እና ኢትዮጵያን እወዳለሁ።

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ አምላክ ያጋልጣችሁ ☝️☝️

  • @tubemohammed4855
    @tubemohammed4855 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @ኢትዮጲያንሰላምአአርግልኝ
    @ኢትዮጲያንሰላምአአርግልኝ 3 ปีที่แล้ว

    💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @sintayehumelkamu6983
    @sintayehumelkamu6983 3 ปีที่แล้ว

    Achiri message for feta plz atitifa

  • @mashukhussain3963
    @mashukhussain3963 3 ปีที่แล้ว

    Certainly

  • @yibeltalyesgat8379
    @yibeltalyesgat8379 3 ปีที่แล้ว

    ሌላ ሰነድ መኖሩን በምስል አሳየን

  • @አብዱ-ፈ9ቸ
    @አብዱ-ፈ9ቸ 3 ปีที่แล้ว +1

    💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @embetbahiru4832
    @embetbahiru4832 3 ปีที่แล้ว

    ራያቆቦእንደትነውፈታለትብብርህእናመሠግናለን

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁን የአሰቸገረዉ የዉሰጥ ባንዳ ነዉ ከዉጭ ከሚዋጉት ይልቅ በአማራ ክልል ቁጭ ያሉ ትግራዊያን ይበልጣሉ

  • @gebagool2732
    @gebagool2732 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹💞🇪🇷ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 ปีที่แล้ว +4

    እነሡ ለማጭበርበርነዉ ይህሠነድ ሌላ መርዝ ሊረጭ ነዉ አይታመንም

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል ትግራይን የአንድ ፖለቲካ ድርጅት ብቻ ንብረት አደረግናት የትግራይ ህዝብ ነቅቷል ማንንም የመደገፉ ያለመደገፉ መብት በትግራይ መፈጠር መከበር አለበት የትግራይ ህዝብ ህልውና በ1 ፓርቲ አጣብቆ ማልቀስ እራሱን የቻለ የውጭ አገር ሴራ ነው ዴሞክራሲ መብት ለ 30 አመት ለተነፈገው የትግራይ ህዝብ

  • @yemanegetahun8500
    @yemanegetahun8500 3 ปีที่แล้ว +32

    ይህ የባንዳዎች ራሳቸውን ለማዳን ያዝረከረኩት ዝባዝንኬ ነው።

  • @gebagool2732
    @gebagool2732 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹ብሩህ ዘመን🇪🇷ይሁንልን

  • @fatmasied6854
    @fatmasied6854 3 ปีที่แล้ว +3

    እካን ዳህና መጣህ ወድማችን

  • @aliyahmed8861
    @aliyahmed8861 3 ปีที่แล้ว +17

    ኧረ ጠፋህብን እኮ

  • @drsami762
    @drsami762 3 ปีที่แล้ว +2

    ህውሀት የተረገሙ የሀገር ሸክሞች ናቸውና የሚስኪኑ ወገኔ ስቃይ በነሱላይ ይድረስ።

  • @ቤተልሔምቲዩብ
    @ቤተልሔምቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😭😭😭💔

  • @የጥበብሀገሩዋወዴትነው
    @የጥበብሀገሩዋወዴትነው 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይገስጣቸው ሰይጣኖችናቸው ንጽሐን እየጨፈጨፍ😢

  • @DrDemissieTadesse
    @DrDemissieTadesse 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ጠቃሚ መረጃ ናማስረጃ ነው።

  • @ademhamid9683
    @ademhamid9683 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የፈታደለይ አቅራቢውች በብዛት የናተን ዜና በጉጉት የምን ጠብቅ ብዙዎች ነን ስለዚህ ከናተም ችግር ወይም ሌላ ስራዎች እዳለችሁ እናውቃለን ግን በቻላችሁት አቅም ቶለ ቶለ ብትለቁልን ሀሪፍ ነው ሁሉም ሚድያውች የወገንተኝነት ዜና ነው የሚዘግቡት ግን ከብዙወች የናተ የተሻለ ነውና ፈጠን ፈጠን ብላችሁ ላድማጮቻችሁ ታማኝ ዜናችሁን አካፍሉን ኢትዮጽያንና ህዝቦችን ይባርክ

  • @አላህወኪል-ዸ1ጨ
    @አላህወኪል-ዸ1ጨ 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @ሱሱቢንትባባ-ዀ5ቸ
    @ሱሱቢንትባባ-ዀ5ቸ 3 ปีที่แล้ว

    ይኽን ውናፍ የሆነ ሰውየ ፎቶ አታሳየኝ
    አሏህ ያጥፋቸው እርስ በርሳቸው ያባላቸውያረብ

  • @MdAhmad-vu4kv
    @MdAhmad-vu4kv 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሀገሬ ሀገሬ ምን ነካሽ 😥😥😥😥😥

  • @ellad.1707
    @ellad.1707 3 ปีที่แล้ว

    FETA is BANDA

  • @FM-mg6ww
    @FM-mg6ww 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ ምነው ጠፋህብን ምን ሆንክ ብዬ ነበር ጠልፈውብህ ነው ብየ እንኳን ደህና መጣህ

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 3 ปีที่แล้ว +1

    የትግራይ ኃይሎች ምን እንደሚፈልጉ ግራ ያጋባል፣

  • @lubabakonjo2028
    @lubabakonjo2028 3 ปีที่แล้ว +5

    ሆን ብሎ ነው መንግሥት ወሎየን እያሥጨረሠ ያለው 😭😭😭

  • @slaamslaam9567
    @slaamslaam9567 3 ปีที่แล้ว +1

    ETHIOPIA HAGARE SELAMISHIN FATAR SALAMISHIN YAMITAW

  • @አማራፋኖ-ጨ2ዀ
    @አማራፋኖ-ጨ2ዀ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰህ

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع 3 ปีที่แล้ว

    እደዉ እኔ ሊገባኝ ያልቻለዉ
    የዚህ ደረጃ ለኢትዮጵያ ጥላቻ ያለዉን ጁንታ እንደት እስካሁን ከምድር ገፅ አለማጥፋቱ ነዉ!????
    መቸም ከአሁን በኋላ ህወሃት ለኢትዮጵያ መልካም ያስባል ብሎ ማሰብ ራስን መሸወድና ማዉደም ነዉ።
    ስለዚህ አኛ እዉነትበሰላም መኖር መበልፀግ ከሆነ አላማችን እነሱን ማጥፋት ነዉ።
    ወሏሂ አብይ አህመድ ምን እንደነካዉ አላቅም እንደት አስቻለዉ በነዚህ አረመኔዎች

  • @ባቱየእናቱ
    @ባቱየእናቱ 3 ปีที่แล้ว

    እኛም በአንተ ክስ መስርተናል ሰሞኑን ስላልተገኘህ♥

  • @gebagool2732
    @gebagool2732 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤ሰላም ሰላም

  • @SN-yg4dr
    @SN-yg4dr 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲

  • @እውነት-አ1ደ
    @እውነት-አ1ደ 3 ปีที่แล้ว +1

    ለእናንተ የምረት ደጆች ተዘግቶባቸዎል. እኛ ይቅር ብንላችሁ ያፈሰሳችሁት ደም ያሳድዳቸዎል 😭😭😭👈👈

  • @zinetabdulah3552
    @zinetabdulah3552 3 ปีที่แล้ว

    የአላህ

  • @berhanuayele4235
    @berhanuayele4235 3 ปีที่แล้ว

    የጨነቀለት ሰበር ዜና ጠፋና ተረተረት ማውራት ተጀመረ ለማንኛውም ብልፅግና የምትባል ፓርቲ ፀረ አማራ መሆኑን መላው የአማራ ህዝብ ማወቅ አለበት

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 ปีที่แล้ว

    እንዲወርዉትም ያደረገንም የነበረዉ ብርሀንዉንም ጁላም መሳርያዉንም ጦርዉንም ከደንበርንም አማራም ሀገርንም አስለቅቅዋል በነፃም እንዱወርዉትም ተደርግዋል ያማራም ልይዉንም ሀይልም ነዉ ገበርየዉንም ፋኖንም እራስዉንም ቢትዉንም ለመከላከልም የተነሳውንም ይህንም ግልፅምነዉ ባማራም ህዝብንም ምድርንም ላይም እንደፈለግውንም እንዲፈነጭንም እንዲዘርፍንም አስደርግዋል በግልፅ እንነግልገርንም ከተባለም ህዝብንም እየገደለም እየዘረፈንም የግርየም የሊጥንም ሊባም ትግረንም ወረራቸውህዝባችንም

  • @adbozz1450
    @adbozz1450 3 ปีที่แล้ว +2

    ፋትህ ለሠሜን ወሎ ለሀብሩ ወረዳ በሞላ

  • @jddxh8281
    @jddxh8281 3 ปีที่แล้ว +4

    በሰላም ነው የጠችሁት ፈታ አትጥፉ እናስባለን ❤

  • @amitube461
    @amitube461 3 ปีที่แล้ว

    2ቀን ጠፍተህ ነበር በሰላም ነዉ መረጃ አይናችን አፍጠን እየጠበቅን ወፍ የለም

  • @turiyehfattiha9819
    @turiyehfattiha9819 3 ปีที่แล้ว

    🕋🕋🕋🕌🕌

  • @AjoibUs
    @AjoibUs 3 ปีที่แล้ว

    በሰላም ነው ወንድም ጠፋህ

  • @amaredesie1802
    @amaredesie1802 3 ปีที่แล้ว

    በሰላም ነው ጠፍተህ ነበር እኮ
    ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣህ
    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ

  • @hibaseid5351
    @hibaseid5351 3 ปีที่แล้ว

    ጉድ

  • @abtamuayasu4184
    @abtamuayasu4184 3 ปีที่แล้ว

    ደል ለሀገራቺን ሞት ለወያኔ

  • @እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ
    @እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ አድርግልኛ የማንን አጀዳ ነው የምታራምደው//!!?ስታወሩ ስለኢትዮጲያን ብቻ አውሩ??(1/1)🇪🇹✅💚💛❤️✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ellad.1707
    @ellad.1707 3 ปีที่แล้ว

    LILAY HaileMariam,
    AREGAWI BERIHE,
    Dr ABARAHA ,
    Dr DANIEL... are the ones who prepared this document.

  • @duhftygftgotoygfv6838
    @duhftygftgotoygfv6838 3 ปีที่แล้ว

    አረ አገሬን ሰላም አድረግልኝኝኝኝ ያርብብብ አለሚንንን

  • @ፍኖ-ዐ6ከ
    @ፍኖ-ዐ6ከ 3 ปีที่แล้ว

    ጌታቸው እረዳ የት እንዳለ ብዙ አመልካች ነገሮች አሉ ግን መንግስት እርምጃ መውሰድ አይፈልግም ሆን ብሎ የሰሜን ወሎ ህዝብን ለማስጨረስ ነው አሻጥሩ ሴራው ቁማሩ