Where I live, no one should know our salary. We also receive a payslip, no one sees it, and we also receive it in a sealed envelope or receive it in an email. They are not allowed to see or know the salary of employees or the profit of a businessman. It's a law! !!
የሚያነበው ሰው በጣም ደስ ይላል። የማይሰለች ድምፅ ሁሌ እሱን ለመስማት ነው ይሄንን ፕሮግራም የሚየው። እንደ እነ ወጋየሁ ንጋቱ ጥሩ ተራኪ ደስ የሚል አገላለፅ እና ድምፅ
ብሱ በጣም ጎበዝ ነሽ እና ስማርት ! እዚህ ቪድዮ ላይ ያልሽውን ስለ ገቢና ወጪ ለሰው መናገር 100% እውነት ነው ምክንያቱም ሰው ልጅ የትም ቦታ ከሱ በላይ ገቢ እንድታገኝ ኣይፈልግም ።ስለዚህ እንደዚህ ማለታቹህ ትክክል ነው ይመቻቹህ እግዚኣብሄር ይጠብቃቹ።
ብስራት ድንቅ ሰው ነሽ። ትንታኔሽ ልብ ውስጥ ይገባል። አብሮሽ ያለው ተንታኝ እንኳ አፉን ከፍቶ ነው እሚያዳምጥሽ።
👏👏💐🎉💕አቤት እኔም ስወዳት ብስራት አገላለጽዋ በጣም ትልቅ ትምርት ነው ደስ ይላል በመጨረሻ የምትገልጹት ሁልግዜ በጣም ብዙ ነገር ነው የምንረዳውና ማንኛው ሰው ለወደፊት ልንጠነቅቅበት የሚገባ ነገር ነው👏👏💕💐🎉 keep going I’m proud of you 👍 ❤
@@mheretogbazghi7491 äü
@@mheretogbazghi7491 ትክክል
እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ ስለምክራችሁ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ አሉ እግዚአብሔር የሰጠንን ተመስገን ካልን ከጤና ጋር እሱ ይሰጠናል የሰውን መመኘት ያለንን ያሳጣናል ጉዳቱ ይብሳል
በዛሬ ዘመን እኮ ጓደኛን ማቅረብ አያሥፈልግም በተለይ የሚቀና ጓደኛ በሩቁ የሆነ ሠአት ምን እንደሚያረጉን አይታወቅም
@@Explorer_citiesምን ማለት ነው አምንዘር ማለት?? ማዎቂ ፋልጌ ነው
@@ethiolovekiya4015 በጀመሪያ ከጋደኛዋ ጋር አብሮ ፍቅር ጀምሯል ለምን ከምቀኛ ጋደኛዋን በፍቅር ወደ ለዛ ነው አመንዝራ ባልም ማግባት አይሰፈልግም
ጥሩ ነገር የምንሰማበት ቀን ይምጣልን ብቻ ዘመኑ ከፍቷል 😢
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤❤❤
You guys l Love you
@Selam Tube ሰላም ዩቱብ
😢ወይ😢ዘንድሮ😢አለ😢 ኤፍሬም😢ታምሩ😢😢😢
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ከው ሁሌ የምታቀርቢው ብስራትዬ
ከቅርብም ከሩቅም ምቀኛ መራቅ ወሳኝ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን
በጣም ትክክል እና እውነት ነው ያልሽው
እናመስግናቸዋለን በርቱ ልን
ምርጦች መጨርሻ ላይ ምክራችሁ ስወዲላችሁ🙏😍😍እግዚአብሄር ከንደዚህ አይነት ጓደኛ ይጠብቀን😢
መቸም ጥሩ ነገር ፦እንደሡኳርና እንደ ዘይት ጠፍቷል😅😅😅😅
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤
ትክክል
እኔም እደዚች አይነት ቅናተኛምቀኛ ጎረቤት ነበረቺኝ ግንእግዛብሄር ምንይሳነዋል ነቀለልኝ
እኔንም ይቀልልሽ በይኝ
ወዴትነውየነቀላት😅😅😅
የምትሰጡት ታይትል ታሪኩን የሚገልፅ ባይሆን suspense ይሆናል ሁልጊዜም አስተማሪ ነው
ስለ ህዎት በጠም ነው ምነመሰግናው እናተ ብዙ ነገር ነው የስተመራቹኝ❤❤❤❤❤❤
ትክክል ገንቢ ሀሳብ ነው ሰው የሰውን ገቢ እና ወጪ በጭራሽ ማውራትና መከታተል ተገቢ አይደለም !!
አላህ የስራቸውን ይሰጣቸዋል ።ምቀኝነት መርዝ ነው
በጣም ወላሂ እኔም አንድት ምቀኛ እህት አለቺኝ ያጎቴልጅ ቤታቺን አንድ ላይ ቤተሰቦቻቺን አንድ ላይ ይህን ያህል አመት ስኖር እንደምትቀና አላወኩም በቅርብ ነው ያወኩት ወደፊትም እንደት እንደምኖር ጨቆኛ ሰው ቀህቱ ሲቀና ገና አወከኝ አላህ ከምቀኛ ይጠብቀን
ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው በርቱ
❤❤❤❤ you gagesee so amazing story bring it.
እግዝአብሔር ይስጥሽ የልቤን ነዉ የተናገሪሽዉ
ሰላምሽ ብዝት ይበል ብስርዬ ቆንጆ❤️❤️
እረ አሁን የመጣ እረኩስ መንፈስ ነው የገባብን ድሮ ሰው እንደዚህ ጨካኝ አረማኔ አልነበረም
አሁን ግን ከእምነታችን ጋራ ተጣልተን የሌላውን እምነት ስለ ምናራምድ በዚህ የተነሳ የዳቢሎስ አገልጋይ ሆነን አረፍነው ፈጣሪ ከሚለን ህግ ጋር አፈንግጠን የሉሲፈረ ስራ አስፈፃሚ ሆነን እየኖረን ሀገረ እንደ ሀገረ እንዳይ ቀጥል አስተዋጽዖ እያበረከትን እረስ በእረሳችን መተባበረ ፣መተጋገዝ ፣መፈቃቀረ ፣መረዳዳት ፣መስማማት አቅቶን ሁሌም የተንኮለኛውን መስመረ ይዘን እየተጓዝን እንገኛለን
መቼም ምን ይባላል ፈጥልሪ ምህረቱን ይላክልን ፣ይቅረ ይበለን እንደ በደላችን ሳይሆን በምህረቱ ይጎብኘን ይረዳን አሚን
እዉነታቹን ነዉ ሀበሻ ትልቅ ችግር አለብን ወሬ እንወዳለን 😂 ሳቅሽ ግን እኔንም በጣም ነዉ ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በደንብ ሳቂ መሳቅ እየፈለግሽ መሳቅ አልቻልሽም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አላህ ይጠብቀን ከዲህ እይነት ጉድ ።አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ
ይህንን ያላችሁትን የሚተገብር ቢገኝ ደስ ባለኝ ነበር
Please background music endi ataschuhut... mesmat ayichalim eko
የሊጆችን ገደይ መጨረሸወን በደብ አሰዉቁን እበከቹ ትገደል ፍትህ ለእፀነት እኔም በልጆቼ ስገት ዉስጥ ነኝ ሰረታኛ ነዉ ማየሰድግልኝ እኔ ስደታኛ ነኝ😢😢😢
True said 100% we should not trust anyone in this life
Omg bisr you have the same character with me I don't have interest to know about any person privacy
ያመጨረሸ ምክረቹ በጠም ምርጥ ምክር ነው
ተምሬበተለው ልክ ነቹ
ማብራሪያሽን በጣም ነው የወደድኩት🤣🤣 ስንት ታገኛለሽ ?ስንት ገዛሽው ? ሰው አያፍርም ሲጠይቅ:: እውነሽን ነው:: ነውር ነው👍
ብስራትዬ መጨረሻ ለይ የሚነሱ ሀሳቦች ለኔ ትልቅ አቅም ሆኖኛል
የምረት ዘመን አርግልን ያሳዝናል ጓደኛ ሆኖ አውሬ ፫ሆን ምን ይሉታል ይቅር ይበለን
ኣምላኬይ. ሆይ. ከኩፉ ሁሉ ጠብቀን😢
ውይ ዘንድሮ ❤😢😢😢
ማነው፡የሚታመነው😢😢😢😢
ሰለሂዉት3አመትሰከታለወ❤️❤️❤️❤️❤️😘
በጣም አስተማሪ ነው::
እንዴት እንደምወድሽ. ትንታኔ ትችያለሽ
I like your big message.
ቅናተኛዋ ትወና አትችልም
❤❤❤❤❤🙏🙏😢😢😢מסכנה כואב הלב אבל ברוך השם שהיא ניצל
የማዳምዬ ዋይፋ ይሐው ባንተ ምክንያት አለምን እዞራለው😮😮
😂😂😂😂❤
😂😂😂😂
Wow betam astemari new yemtakerbut hasab # 1 tileyalachihu
ኣንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏🇪🇷
Degisew be Ethiopian layi ayinorim iko uuuuuuuf gin lamin 😭😭😭😭
Kekifu gowadegn egizaberi yetebeken😂😂😂😂😂
Mecheresha lay mtanesut hasab betam new mimechegn
ጓደኛን መምረጥ ግድ ይላል
ቅናታም ጓደኛ አለኝ። ሁሉም ነገሩ ጥሩ ሰው ነው ነገር ግን ግልፅ በሆነ ሁኔታ ቅሬታ ይታይበታል ለሌላ ሠው ጥሩ ነገሮች ሲሆኑ። ስለዚህ ምንም ነገር አልነግረውም ህይወቴ ውስጥ ጥሩ ነገር ሲፈጠር። መጥፎ ተፈጥሮ ነው
አተ ዘጋቢ ጥሩ ሰው ነበርክ ግን
yexirsi gowadegn beqeris abeti kifati 😂😂😂😂😂😂😂uuuuuuffffffff
አይይ😢😢
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውድ❤❤
Temesgen enqan terefech ❤
እስቲ ሰዎችዬ መልካም ነገር ሲደረግላችሁ በመልካም መንፈስ መልካም ላደረገላችሁ ሰው መልሱ ። የልጅቷ ነገር ባጎረሰች እጇን ተነከሰች።
አንዳኛ ነኝ የዘሬው ምን ይውን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😮
ምን??😂😂😂
@@KebronBeki-tr1og አንዳኛ ኮማች ነኝ😂😂😂
ይህ ለኔ ትምህርት ነው እምቀረኝ ነገር የለም መናገርነው ግን መልሰው ይቀኑባሀል ትክክል ናችሁ ሰው መቅረብ ከባድነው
እውነት ነው
እኔ በአሁን ሰዓት ብቻዬ ቀሪቻሎሁ
@@muluayel-8387 የዘንድሮ ጋደኛ ብቀርም አያሳዝንም ያለህ ነገር ስትነግረው ቅናት ነው መንፈሱ
Fjrmnxlf mc😢❤khdjv
አዎ እውነት
Our society is very jealous for their own sake and betrayal of their best friend it’s sad thanks almighty lord he save her
tabarkuu ✅
ግንምነአለ ልክ አደድራማው ቢሰራ ማን እደፈለገ እያረደ በጣለነበር ግን ምንዋጋአለው ወግ ብቻ ተገኘ ታሰረ ማንም አዳ ለምነ ሁፃናት እየታረዱ ሲጣሉ ፍርዱን አታሳዩንም አደዚህ ተሰራ ፖልስ? ???? አሁንስ የዚህን እያዩነው የሚገሉት መሰለኝ። እፍ
😢❤
ብስራት ከንፈርሽን ስወደው
ግን🤔
🙏🙏🙏🙏
የሴት ጎደኛን በሩቅ
❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
👍👍👍
allah ke mkegnoch ytebken beteley ye krb sewochn hono mayasawku
እንዴው ልክስክስ ጎደኛ ይስግህድላል
መተረፉ፡ጡሩነው፡ቅናት፡ኩፉ፡በሺታነው
❤❤❤❤❤😂
😢😢😢
ሲያስጠላ ሰውየው
😂😂😂❤
ተገቢ ቅጣት
Besrateyyye
Gele person never been with person galsee person make person life destroye.
❤
ተራኪው ግን አራተኛ ክፍል ነው እንዴ?
አንተ ምን ትባል 😷
እንዴት
Malte ?
❤️❤️❤️❤️❤️
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውድ እህቴ 😍
Snt aynet sew ale
Wegenoche telat keruk aymetam tetenkeku
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውድ እህቴ❤
አቤት አበሻ ጭካኔ
ይቺ ከይሲ
You mikir Lene new gadegnche yikenubignal behedkubet min chigiri endalebign alawekumi nigerugn
ግን ነው አታውቁም ትንሸ የራሳችሁ (የራሰሸ ) ብታሰመሰይው የሰው ፀጉር የሞተሰው ሰልባጅ ፀጉር ተሸከመሸ የመጣሸው በዛ ትንሸ የራሰሸ ለማሰመሰል ሞክሪ
Where I live, no one should know our salary. We also receive a payslip, no one sees it, and we also receive it in a sealed envelope or receive it in an email. They are not allowed to see or know the salary of employees or the profit of a businessman. It's a law! !!
Mkegna hager sle hone new inji bmnorbet hager yefelekbet btnager mnm aimetam bulshit
Metash anchi duket fite
😍😍❤🙏
በዛሬ ዘመን እኮ ጓደኛን ማቅረብ አያሥፈልግም በተለይ የሚቀና ጓደኛ በሩቁ የሆነ ሠአት ምን እንደሚያረጉን አይታወቅም
ግንምነአለ ልክ አደድራማው ቢሰራ ማን እደፈለገ እያረደ በጣለነበር ግን ምንዋጋአለው ወግ ብቻ ተገኘ ታሰረ ማንም አዳ ለምነ ሁፃናት እየታረዱ ሲጣሉ ፍርዱን አታሳዩንም አደዚህ ተሰራ ፖልስ? ???? አሁንስ የዚህን እያዩነው የሚገሉት መሰለኝ። እፍ
😢😢
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤