🔴መቲ እናቴ ጋር ሄዳለዉ አለች 🔴መቲ ከፍቶኛል አለች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 367

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 หลายเดือนก่อน +96

    እኛ የመዳም ቅመሞች ፎቅ ወረደን አቅንተን አፅድተን ምግብ ሰረተን ፈጣሪ ፈቅዶት ትዳረ ሰጥቶን ከሆነ አግብተን አረግዘን 9ወረ ድረስ ስራ ሰረተን ወልደን ልጅ ይዘን ስራ እየሰራን ቤተሰብ ብሎም ብዙ ችግሮችን ድጋፋ እያደረግን ሁሉን ችለን እምንኖረ ምረጥ ፋጥረቶች ጀግኖች ነን 🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @SalamGizew
      @SalamGizew 2 หลายเดือนก่อน +3

      waww yemirii bexem new yetemeching ina demomi tikikli new❤❤❤❤❤❤

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy 2 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል ወላሒ

    • @Puurree
      @Puurree 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ነኝ አልፈ ብቻ አለሀምዱሊላሂ

    • @FjFu-cb5sj
      @FjFu-cb5sj 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሳሕ

    • @ቅድስት-ኰ5ጘ
      @ቅድስት-ኰ5ጘ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @tanatana2175
    @tanatana2175 2 หลายเดือนก่อน +115

    የማረጊዝቤት ቀን ናፈቀኝ😢

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 2 หลายเดือนก่อน +2

      አዞሸ አደርሰል

    • @UfRa-yi7hp
      @UfRa-yi7hp 2 หลายเดือนก่อน

      Aizoshe

    • @tarikeWoleda
      @tarikeWoleda 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላህ😢

    • @RoziYnatwalij
      @RoziYnatwalij 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ግን አድ ቀን እኛ እናስባለን እሱ ይፍፅእማል አይዞሺ

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 2 หลายเดือนก่อน +22

    አይዞሽ መቲዬ በዚህ ጊዜ ይከፋል አውቃለሁ ነገር ግን አንቺም እንዳልሽው እሱም የሚለፋው ለጋራችሁ ነው ቢሆንም እንዳልሽው መመካከሩ ጥሩ ነው አማን በጣም የሚረዳ ሰው ነው እድለኛ ነሽ አማንን የመሰለ ባል በማግባትሽ እና በመነጋገር ፍቱት

  • @hananhanan-vl1zs
    @hananhanan-vl1zs 2 หลายเดือนก่อน +9

    የኔናት እርግዝናው ከብዶሻል ፊትሽ ያስታውቃል ፈጣሪ ጉልበት ይጨምርልሽ ሴትነት እኮ ከባድነው😢😢

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 2 หลายเดือนก่อน +38

    የኔ ቆንጅ አነደዚህ ነው የሚደረገው አረግዝኔ ❤❤❤❤❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 หลายเดือนก่อน +11

    ብቻ መቲዬ አይዞሽ በርች ግን ፕራንክም ብሆንም እዉነት ነዉ በጣም አስተምሮናሊ ጌታ በሰላም ያግልግልሽ እናትሽ ከበተስቦችሽ አካል የሆኔ ሰዉ በአጠገብሽ ብኖር መልካም ነዉ. አማን ኢንወድሃለን ለቤትህ ብቻ ሳህዮሆን ለብዞች ምትተርፍበት ስራ ይሁን

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 2 หลายเดือนก่อน +12

    😢😢😢😢😢😢9 ወር ሙሉ ማንም አልነበርኝ😢😢አይዞሽእማ ተመስገን በይ

  • @Elham24-m3s
    @Elham24-m3s 2 หลายเดือนก่อน +8

    ደስ ስትሉ አይለያችሁ በሰላም ተገላገይ ነኔ ቆንጆ የሱ ጭቀትስ ውይ❤❤

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 2 หลายเดือนก่อน +33

    ስንቱ ሥራ አጥቶ ምድረ ዓለሙ እየተጨነቀ ሥራ ትተህ ከኔ ጋር ቁጭ በል ስትይው የሱ መስራት ነው እንድህ ያኮራችሁ የደላው ሙቅ ያኝካል ካልሆነ በቀር በሴቶች ሁሉ ላይ የምሆን ነገር እንጅ አድስ ነገር የለም አንደኔ ሥራ በምንም ታምር መተው አያስፈልግም ሥራ ያጣና የለለው ሰው ነው ስለ ሥራ የምገባው ሥራ ክብር ነው

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኸረ መቲ በጌታ አታስጨንቂው ምክንያቱም ወንዶችኮ ከኛ በላይ ይጨነቃሉ ግን ብዙም ሀላፊነት ይጠብቀዋል ውይ አሳዘነኝ ቢደብርሽም ቻል አርጊው እርግዝና በባህሪው ይደብታል ግን አይዞሽ ትንሽ ጊዜ ነው ስትወልጂ ሁሉም ይረሳል

  • @Helen-n8e
    @Helen-n8e 2 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ እናት ሀይዞሽ እርግዝናው ነው እሺ ብቸኝነት እዲሰማሽ ያረጋል ሀይዞሽ😘😘😘😘😘😘

  • @ainNike
    @ainNike หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ አገር ብሆን አፅናናሽ ነበር እማ ስራ ስሪ እኔ ዘጠኝ ወር ድረስ ስራ እየሰራዉ ነበር እማ አይምሮሽን ስራላይ አርጊዉ አይዞሽ

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 2 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞሽ እህት እቅስቃሴ አድርጊ ሰፊ ልብስ ልበሽ በቻልሽው አቅም እቅስቃሴ ጥሩ ነው በተረፈ ወዶች በጣም ከኛ የበለጠ እርጉስ ስንሆን ያሳስባቸዋል ብዙ አታስጨንቂው 😢እኔ እርጉዝ ሁኘ ተኝቸ ባሌ ለኔም ይሁን ለተረገዘው ልጅ ስትተኝ እዳትታፈኝ እያለ ሲተኛ ይጠባበቀኝ ነበር እና ባልሽ ስራውን ወጥሮ ይስራ ኢትዮ ወጩ ከባድ ነው ካልተሰራ ብቻሽን እዳኮኝ የዘመድ ልጅ ትንሽ የምታነጋግርሽ አለዛ አጋዠ ያዠ ስትወልጅም ትጠቅምሻለች በርች ጠክሪ እርጉዝ ቁጭታ አይመከርም በሰላም ውለጅ🎉🎉🎉🎉

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይዛሺ ኡማ😢😢😢 አጀቴነወ የበለሺዉ አለሀ በሰለም ይገለግልሺ🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ይህ ግዜ ላንቺ ከባድ ነው ወደሽ እንዳልሆነ ይህ የእርግዝና በህሪው ስለሆነ እሱም ልረዳሽ ይገባል አንቺም ትግስዕ አድርጊ ግን ሰው ያስፈልግሻል ከቤተሰቦችሽ ጋር ሰው ካለ አብሮሽ ሚያሳልፍ ምያጫወትሽ ሰው ፈልጉ

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይዛሺ ጠከረ በይ ሚግቡ ቢይ ጀግነሁኙ እሺ ኡማ እኔ ሙሲልሚነወ አቡሺረ አለሀ አለሺ በሰለም ተገለገይ የረቢ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭

  • @feriyal2957
    @feriyal2957 2 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ❤እግዚአብሔር ይጠብቅ ሽ 22:59

  • @tigistNicola
    @tigistNicola 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታን ጨንቆኝ ዝም ብዬ እስከመጨረሻዉ እያየዉ ነበር😂😂😂😂😂ወይ መቲ❤እርጉዝዬ❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባልሽ ጥሩ ሰው ነው❤❤❤❤ያገባሽ ሁሉ ነገር እሆንልሻለው ብሎ አይደል ያገባሽ በናትሽ አታስከፊው አያሳዝንሽም አትሊስት የሚረዳሽ ሰው ቤት ውስጥ ይቅጠርልሽ የመጀመርያ እርግዝና ደሞ በጣም ነው ግራ የሚገባው ቢሆንም ሴት ብለሃተኛ ነች አይዞሽ የኔ እህት እኔ ባልሽን አታስከፊው ባይ ነኝ እኔ 9 ወር ድረስ ያስመልሰኝ ነበር ግን ችዪው ነው ለማንኛውም እወዳችዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤እግ/ አምላክ ይርዳሽ

  • @TigistEyasu-el7eh
    @TigistEyasu-el7eh 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ።ቆንጀ።አዪዝሸ።እረግዚነወ።እንዲነዉ።እግዘቤኤ።ይጠቡቅሸ🌷🌷🙏🙏

  • @maranata5208
    @maranata5208 2 หลายเดือนก่อน +11

    አጀቴን ነው የበላሽው አይዙሽ የኔ ቆጆ 😢❤❤❤

  • @yoditmerid6325
    @yoditmerid6325 2 หลายเดือนก่อน +2

    You will be ok you need to proud of him. He is a provider he need to work love

  • @CaalchiseeBaacaa-wk1zw
    @CaalchiseeBaacaa-wk1zw 2 หลายเดือนก่อน +6

    Maatii Jaalaala umuurii dheradha Nuf jiradha waaqayyoo siin haa Eebbisuu Eebbifama Eebbifama 🥰🎉🎉🎉🎉

  • @Amesing-j9x
    @Amesing-j9x 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ የአራት ዓሜት ልጄ አለች እኔ ያለውት ኢራቅ ናው ሁለ ናይ ናው ምትለን 😢 እና እግ/ር በሰላም ወደ ልጀ እንዲመለስ ጸልዩልን እግ/ር ያሳርፍሽ በሉን🙏🙏በዛውም ሰብስክርብ አድርጉን

  • @Belenfaye
    @Belenfaye 2 หลายเดือนก่อน +12

    ተባረኩ አሁንም 🙏🥰

  • @Nateni12345e
    @Nateni12345e 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ family እርገተዋ ስውድላት በስላም ዉላጅ አታስጨኒቅ 😂❤❤❤

  • @Hshh-zo4rk
    @Hshh-zo4rk 2 หลายเดือนก่อน +8

    አይ የኢቶጲያ ሤቶች እኔ ዘጠኝ ውር ምግብ ነው ሥራየ ቁሜ ነው የምዉለው ከዛ ልወልድ ሁለት ሣምንት ሢቀረኝ ኢቶጲያ እመጣለሁ የጱሌኑ እንቅሥቃሤ ህመሙን ልነግራችሁ አልችልም ከዛ በኦጱረሺን ነው የምወልደው ሁለት ወንዶች አሉኝ አልሀምዱሊላህ እና ይከፉል ግን ጠንክሪ

  • @Kiyaroyalfamily
    @Kiyaroyalfamily หลายเดือนก่อน +1

    የኔአባት መልካም ወንድ ነህ ተባረክ ባባይ🥰

  • @berhmeth
    @berhmeth 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔናት እረግዝና እዲህነው እሚያረገው ውዴ አላህ በሠላም ንገላግልሽ የኔማርአተም ካጠገቧ አትራቅ

  • @BitsietJaleta
    @BitsietJaleta 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወዳችሁ እውነት ቆይቻለሁ እናንተን ማየት ከጀመርኩ ፡ ፍቅራችሁ የምር ነው የሚመስለው ደግሞ እድለኛ ናችሁ ብቻ ጌታን ስለእናንተ ጌታን አመሰግናለሁ ፡፡እርግዝና ይደክማል ግን ፍሬው ጣፋጭ ነው የሰጠሸ ያበረታሻል መቲ በርቺ ……….

  • @ElfeTem
    @ElfeTem 5 วันที่ผ่านมา

    It’s true pregnancy makes you so sensitive to everything 😢 but it’s okay at the end you will be happy so Ayezosh yene konjo🥰🥰🥰

  • @LiyuBishaw
    @LiyuBishaw หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ሰትሉ መቲዬ ግን ሲደብርሽ መፅሀፎችን አንብቢ እራስሽን ተንከባከቢ

  • @semeneshgebiremaryam9944
    @semeneshgebiremaryam9944 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት ውነት መስሎኝ አሳዝነሽኝ ነበር መቲዬ ቆንጆ እንዴት እንደምወዳቹ እንካን ፕራንክ ሆነ

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሚሰማሽ ስሜት ልክ ነው እኔ እራሱ እንደዚህ ነበርኩ ስራ ይወጣ ነበር እሱም በጣም ይጨነቅ ነበር እኔም አኮርፍ ነበር ግን ያው እሱ የሚለፋው ይበልጣል ምግብ አልበላም ነበር ጎረቤት ነበር እነሰሩ የሚያበሉኝ እና በርቺ ውዴ ካንቺ ጭንቀት የሱ ይበልጣል የኔ ባል በጣም ነበር የሚጨነቀው ግን መስራት ግድ ነው እኔ በጣም ይከፋኝ ነበር ያው ያልፋል ስትወልጂ ነው ደሞ በጣም የሚያስፈልግሽ እኔ ከወለድኩ በሗላ አብሮኝ ነበር አይዞሽ እኔ እሆን የነበረውን ነው እየሆንሽ ያለሽው በርቺ እርጉዚት እመብርሐን ሁለት ታርግሽ

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲ በባሌ መነፈራቅ አማረኝ😂😂 አይዞሽ ጠንክሪ

  • @gedam626
    @gedam626 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ዉድ መቲዬ የዉነትሽን መስሎኛ ደነገጠዉ ለማንኛዉም የኔ ማር አይዛሽ እመ አምላክ ትቅርብሽ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤

  • @ቤትቤት-ጨ7ፀ
    @ቤትቤት-ጨ7ፀ 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ማር አኘን ስክደት ስት ዓምት ጠቅመን አር ኢትዮጵያ ሁንሽ አእድህዝ አት ኡን ማር ቺዬ በጣም ነው ምታምሩ የን ዉድዬ

  • @measzwondafrash
    @measzwondafrash 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባረካቹ የኔ ባለቤት ውጪ ነው ይህንን ቪዲዬ ያየሁት ለት እንዳንቺ እየተሰማኝ ነበር ያወራሁት እና ጌታ የተናገረኝ እና በደንብ ሰማዎቹ አንድ ላይ እንድንሆን ጸልዬልኝ ተባረኩ

  • @ሜሪጓልካናዳ
    @ሜሪጓልካናዳ หลายเดือนก่อน

    ኣዞሽ ውዴ እርጉዝ ራሱ ይደብራል ኣዝሽ ፆሎት ኣርጊ ኤኔም እደዛ ነበረ ❤❤❤😢😊

  • @Kalki_habeshawit
    @Kalki_habeshawit 2 หลายเดือนก่อน

    ሰራ አትስራ ማለት አግባብ አደለም በረግጥ እረግዝና ያነጫንጫል ከፈለግሽ ሰራተኛ ይቅጠረልሽ ባይ ነኝ ስራ አቶ ቁጭ ቢል መከራ መማቀቅ ነው የኔ ቆንጆ ረጋ በይ🥰🥰🥰

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 2 หลายเดือนก่อน +1

    You have to understand her and wait until her delivery day. Then you can go bay the time she will be busy with her baby. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @killoalqattan9287
    @killoalqattan9287 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ መቲ ❤ የመጀመሪያሽም ስለሆነ ይመስለኛል 🥺እኔ ማቀው ታሪክ የለም ግን ሳስበው አዲስ ስለሆንሽ ነው 🥺🥰

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 2 หลายเดือนก่อน +1

    የረቢ የእ የመደብ ቅመሞቻ ከሲደት መልሲ ጥሩበል አግቢተን አረግዘን ወልደን አክፈን ሚነሰድግ የረገን ጉሉ አሚን የረቢ😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆጆ ❤ግንእኮ ድክምነዉ ያላት የዉነት አሥመሥሏላታል ፖራኩን በሠላም ዉለጅ ኮመቶች ጨረሳችሁእዉ

  • @betelehimababa6487
    @betelehimababa6487 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በሰለም ይገለግልሽ❤

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
    @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤አይዞሽ ቆንጆዬ ስትወልጂ አሁን እሚሰማሽ ስሜት ይለቅሻል

  • @BBiscuti
    @BBiscuti 2 หลายเดือนก่อน

    Ayzoshi sawu falgi bicashin silhonshi naw dibrtu matyi xilobge zibye wodsalhu xakri bayei siti worshi naw wuda 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 2 หลายเดือนก่อน +3

    እሰከመጨረሻዉ ሳታዩ የኮመታችሁ በደብ እዩ እረ ይመችሺ

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 2 หลายเดือนก่อน +1

    አደለም በርግዚና ጊዜ እርግዚና ሳይኖር ካድ ቤት መቀመጥ ከባድ ነው ለማንኛውም እሻው ስትወስጅ እዳትወድቂ እህቴ ብርግዚና ሰአት ከሻውር ወድቃ ተጉድታለች ተጠቀቂ

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌታችው ስወዳችው ከእቅርታ ጋር ስንት ወርሽ ነው መቲዬ ዛሬ ፍትሽ ያስታውቃል ደክመሻል አይዞሽ በርቱ ጌታ ከእናንቴ ጋር ነው የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤

  • @Eyerusi-hi8so
    @Eyerusi-hi8so 2 หลายเดือนก่อน +3

    የምር በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ ተረዳት በናትክ😢😢😢😢😢

  • @TigstRoby
    @TigstRoby หลายเดือนก่อน

    አጋጅ አቀጥሪም ወይም እናትሽን ወይም እህትሽን ወይ ከሱ ቤተሠብ ማምጣት የአሁን ሴቶች ሞልቃቃ ነን እናቶቻችን ስት ስቃይ አየተው ነው የወለድን ጉድ እኮ ነው

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤አላህ በሠላም ይገላግልሺ ❤❤❤

  • @WerWer-y2g
    @WerWer-y2g หลายเดือนก่อน

    የመዳም ቅመሞች መዳብ ኩሺነ አድቀን ሙተን እነሪፍዋለን ይህን ያከል መቅበጥ ጉድ ለኛም ፍጣሪ ይድሪስልን 😅😅😢😢😢

  • @josephabouhamad4933
    @josephabouhamad4933 2 หลายเดือนก่อน

    Met yeni konjo dero dere benatochchen gezi yezhemenu satoch memolakek 1 themeda 6 lghoch endegena menta argeza weldam bala ategeba sayhor yale serteg noralech batekalay atemolakeki ❤❤❤

  • @MarshetMarshet-p1n
    @MarshetMarshet-p1n 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ አስድንጋትሽንግ አውነት አልሽ ግን ዳሞ ጌታ ይራዳቹን ባርቺ ዳሞ አርጉዝ አትብሉ ? ነብሴ ጡር ባሉ አሺይ 🎉🎉🎉

  • @ainalemainalem2619
    @ainalemainalem2619 2 หลายเดือนก่อน

    ተረዳት ይሄም የርግዝናዉ ባሀሪነዉ ዝብሎ እራሱ ጭቅጭቅም ያምራል አይዞሽ መትዬ ጌታ መልካምነዉ እኔ ምንም ማድረግ ግራ ቢገባኝ ካልጋላይ እራሴን ጥዬ አቃለዉ

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ስወደችሁ ❤❤💯💯

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብቻ አርጊዤ ባላቅም የመጀመሪያ በጣም ይከብዳል ይባላል እክስቃሴ አድርጊ ቀለል ያለው ስራም ስሪ እሺ የኔ ዘረጦ ❤😘😘😂😂

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ጥዶች እመቤርሀን ትቅርብሽ እናቱ❤❤❤❤

  • @HanaHana-qd4vt
    @HanaHana-qd4vt 2 หลายเดือนก่อน

    wooow betam yastamral metiye inee lijochen tichee kahotau 2 molany gin betam nafkonya geta hayil yihunlshii thank you❤❤❤❤

  • @Meski-od7yc
    @Meski-od7yc 2 หลายเดือนก่อน +3

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭 አስጨነቅሽን እኮ

  • @NappN-u9r
    @NappN-u9r 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽዉደዋቀንሽከደረሠአይራቅሽየኔዉድ

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 2 หลายเดือนก่อน

    Ayzosh yene hod. Yegebagale yene konjoooo! Yene molekeke😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Sewedesh . Men yadreg terejew konjoooo kalhone beteseb gar heje.

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 2 หลายเดือนก่อน +11

    አረ የኔ ቆንጆ እኛ በሰው ሀገር 3 ልጅ ወልደናል ያለቤተሠብ

    • @abelchufamo5522
      @abelchufamo5522 2 หลายเดือนก่อน +2

      አረ እኔም 😂😂በሰው ሀገር መንታ ወልጄአለው ያውም የሰው ሱቅ ተቀጥሬ እየሰራው እግዚአብሕር ረድቶኝ አንቺ ትቀልጃለሽ ጠንካራ ሆኝ ውዴ 😂😂9 ወር ሲሞላኝ ነው ያቆምኩት እዮዮም ሲደላ ነው።

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 หลายเดือนก่อน

      ጀግኖች🥰

    • @BBiscuti
      @BBiscuti 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@abelchufamo5522jagna egzabhre yasdgilshi barclin gobzi

  • @tetr4232
    @tetr4232 2 หลายเดือนก่อน

    አይ እርግዝናኮ ከባድ ነው ሀቂቃ ዝም ብሎ ድብርት ውስጥ ነው የሚከተው በኖርማህ ጊዜ የሚያስደስተን ነገር በእርግዝና ጊዜ በጣም ያስጠላናል ብቻ ከባድ ነው ፀበያችን ራሱ በጣም ነው የሚቀያየረው አብሽሪ ታገሽ

  • @امينهبنتسعيد
    @امينهبنتسعيد 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ጎበዝነኚ መጨረሻ ሳላይ አልኮምትም😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለቅሶ ያና እትና ይባቃናል😢😢እናታዳሞ አስቁን ፋታ አርጉን🎉🎉❤❤😂😂😂😂

  • @ራያነት
    @ራያነት 2 หลายเดือนก่อน +2

    እርጉዝየ ኣይዞሽ ❤❤❤❤

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 หลายเดือนก่อน

    አይ እቺ ነገር ፕራንክ ናት ግራ አጋባችሁን እኮ ፕራንክ ነው እያላችሁ ትቀይሩታላችሁ ግን ፕራንክ ካልሆነ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እሱ ቢዚ ከሆነ ቤተስብሽ ጋር ደርስ ብለሽ ነይ ወንድምሽ ጋር እህትሽ ጋር ሂጁ ና ተጫውተሽ ነይ እርግና ላይ ብዙ ነገር ይከፍል እይዞሽ እማ

  • @AynlemC
    @AynlemC 2 หลายเดือนก่อน

    Ayizoshi yene enati ergizina endezi nawu miyaregi achi bicha ayi delemi berchu eshi xababi libisi ATI libeshi ❤❤❤❤

  • @Mekde731
    @Mekde731 หลายเดือนก่อน

    እርጉዝን ሴት በአገኘነው አጋጣሚ ማስደሰት እንጂ ማስከፋት ለፅንሱ እጅግ በጣም ተፅእኖ አለው ለዛ አስቡበት !!!

  • @לידור-ז9ב
    @לידור-ז9ב 2 หลายเดือนก่อน +1

    እር በእናትሸ እኔ ምነግርሸ ነገር ቢኖር የሁለት ውንድ ልጆች ነኝ ልውልድ አንድ ቀን ሲቀርኝ ነው ሰራ ምቀርው ያውም በኦኘርሸን ነው ሁለት ጊዜ የውለድሖቸው አትጂጂይ መሰራት አለበት ባል ያገባሸው እኮ አብርሸ ልትኖር ነው እንጂ ከነትሸ ቤት ልትኖሪ አይድለም አንች ግን ህፀን አይድለሺም የእነት አባት ቤት ያድጉበታል እንጂ አያርጁበትም አትቅበጭ

  • @AmyAmy-v5k
    @AmyAmy-v5k 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ውዴ😢😢😢😢

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 2 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክ አይይ ተሸወድኩኝ ወላህ አሳዘነችኝ እያለቀስኩኝ በሱ ንግግር እቆጣለሁ መጨረሻው ላይ አይይ ማለት ነበር

  • @betelehimababa6487
    @betelehimababa6487 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻው ይምርል❤❤❤❤❤❤

  • @fatuma7299
    @fatuma7299 หลายเดือนก่อน

    12 አመት እናቴን አላየሁም አና ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢 ትልቅ ትምርት ነው

  • @RebekaGetahun
    @RebekaGetahun หลายเดือนก่อน

    Wey meti Ayizosh yalifal

  • @lastversion250
    @lastversion250 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጨርሼ ማየቴ ጠቀመኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @davidtume
    @davidtume หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የሚወዳችሁ ❤👌

  • @ኢነሏሃማአሶቢሪን
    @ኢነሏሃማአሶቢሪን 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጉድ በል እኛ ምን እንበል አርብ ቤት 8ወሬን ልጨረሰ ነው ፅዳትና ምግብ ጉድ ቀለጤ ነሺ ባክሺ 😅

  • @xpk5509
    @xpk5509 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ❤❤

  • @Kalkidanmamuya-wp3gs
    @Kalkidanmamuya-wp3gs 2 หลายเดือนก่อน +4

    እርግዝና እኔም ከብዶኛል 😢ካልጋ ሳልወርድ 2ወር ሆነኝ ስበላ ሆዴ ይነፋል መተኛት አልቻልኩም የሽቶ የምግብ ሽታ ያሰጠላኛል ውስን ምግብ ነው ምበላው ይከፋኛል ይጨንቀኛል የኔም ባል ሲወጣ ይከፋኛል ውጪ ራሱ ሲሄድ😢ትንሽ ሰአት በዛላይ የሰው ሀገር ነኝ እርግዝና የመጀመርያ ነው እቤት ላለቀመጥ ስራ ብፈልግም አጣው ዱባይ ስራ ከሰራው ይቀለኛል ብዬ ሰለማሰብ

    • @lidiyabayelign7726
      @lidiyabayelign7726 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ayzosh Ehete Emebrhan Tirdash 🙏🙏🙏

    • @Kalkidanmamuya-wp3gs
      @Kalkidanmamuya-wp3gs 2 หลายเดือนก่อน

      @@lidiyabayelign7726 አሜን ውዴ

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እደዛ ያደርጋል ግን እተኛለው ያሽውን ተነስተሽ ዋክ አርጊ ማታ ጠዋትም እንቅስቃሴ ካላደረግሽ እዴት ልታምጭ ነው እንቅስቃሴ ከላደረግሽ ሰውነትሽ አክቲፍ ቀልጣፋአይሆንም ለጤን ነትሽም ዲፕረሽን እዳይሆንብሽ ወጣወጣ በይ እራስሽን ተከባከቢ ከወሊድም በኅላ እራስሽን ተከባከቢ ያነጫንጫል ሆድ ያስብሳል ስራው ላይ ስላለሁ አቀዋለሁ

    • @MesiMesi-ib3bt
      @MesiMesi-ib3bt 2 หลายเดือนก่อน

      የት ሰፈር ነሽ ዉዴ 🥰አይዞሽ

    • @Kalkidanmamuya-wp3gs
      @Kalkidanmamuya-wp3gs 2 หลายเดือนก่อน

      @@MesiMesi-ib3bt አጂማን ነኝ ውዴ

  • @Heurjeh
    @Heurjeh 2 หลายเดือนก่อน

    የንየ እናት ደስ ስትል❤❤❤❤❤❤

  • @ainNike
    @ainNike หลายเดือนก่อน

    ካልሰራ እዴት ይሆናል እማ ዛሬ ካልሰራ ነገ ልጅ ስመጣ ከባድ ነዉ እማ ደሞ ከካሜራ ጀርባ ብታወሩ መልካም ነዉ

  • @VjdHhjd
    @VjdHhjd 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ወይ ኢድለችን ኢኘ የአረብ አገር ሲቶች ኢኘ በሰው አገር በሰው ቢት ኢስከ ዘጠኝወር ሲረ የሰረን የውም ቢቸችን ሚንም ዘመዲ የሌለበት አች አሁን በገርሽ በቤትሽ ወይ መጨመለቅ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bizunesh.begna2222
    @bizunesh.begna2222 2 หลายเดือนก่อน

    Sewadachu kifu ayinkachu❤❤❤❤❤

  • @Alu-k2k
    @Alu-k2k 2 หลายเดือนก่อน +1

    Weyene zare egnam perak tederegen esek😅emechereshaw mayet xekemegn 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤enewedachulan tebareku

  • @Sisey-t1u
    @Sisey-t1u หลายเดือนก่อน

    በስላሤ ስም እኔም ጭቀት ያዘኝ እኔ አልዎድም 😢😢😢

  • @GenetHelen
    @GenetHelen 2 หลายเดือนก่อน

    ayzsh yeni konjo emebrhan tekerbsh berchi enqan besera mekenyat sentem ale eko ebet huno menm mayemselachu

  • @Dabreto-dd9gx
    @Dabreto-dd9gx 2 หลายเดือนก่อน +20

    እንዴ እኔ በ ስግደት ላይ ያልቹ አግዚአብሔር ይትብቃቹ
    እየሱስ ጌታ ነው ❤️❤️❤️

  • @FuitGf
    @FuitGf 2 หลายเดือนก่อน

    yemr masilong dangiceh naber ayizosh yene konigo❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @astermakkonin5331
    @astermakkonin5331 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤geta kanchi ger yihun❤❤❤❤

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔቆጁ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @HabebhHabebh-gh4gd
    @HabebhHabebh-gh4gd 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትነውብየ እህህህ❤❤❤❤❤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 2 หลายเดือนก่อน

    ድብርትሽን አሦግጅዉ እህት ተይ ተረጋጊ የባልሽን የቤትሽን ችግር አች ታዉቂያለሽ አደል ሥለዚህ በደብ ተረጅና ተረጋጊ እሥከምቶልጅ እሽ እህቴ አይዞሽ አብሽሪ

  • @AlemAmare-u3m
    @AlemAmare-u3m 2 หลายเดือนก่อน

    Atiferdbat endezh new yemiyaregew❤❤❤❤

  • @Kuulleefamilytube
    @Kuulleefamilytube หลายเดือนก่อน

    Waan yaada natii tahee tokk jartiin tiyyaa Yom garaa godhatii

  • @besabesa5671
    @besabesa5671 2 หลายเดือนก่อน

    Yene wud never ayzosh ishi fetari beselam yigelaglish🙏♥️

  • @ናፂዩቱብ
    @ናፂዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጇ❤❤❤❤❤🎉