//ዙረት//የጣሊያኑ ካስቴሊ ሬስቶራንት እና አስገራሚዋ አዲሷ ፒያሳ ... //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • መቅደስ ፒያሳ የሚገኝው ካስትሊ ሬስቶራንት ተገኝታ የተለያዩ የጣሊያን ምግቦች አሳይታናለች።
    In today's captivating "Zuret" segment, Mekdes explored the delectable offerings at Castelli Restaurant in Piyasa, showcasing a variety of mouthwatering Italian dishes.
    ዙረት የተለያዩ ነባር እና አዳዲስ ቦታዎችን የሚያስቃኝ መረጃ እየሰጠ መዳረሻዎችን በአዲስ መልክ በማቅረብ የሚያዝናና ፕሮግራም ነው።
    Zuret" is your go-to for fascinating info on existing and new places, presented in a fun and fresh style. Come along as we explore destinations in exciting new ways!
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

ความคิดเห็น • 74

  • @kliensilva9240
    @kliensilva9240 หลายเดือนก่อน +2

    In the 80s I used to go down and up to my school along that same road by Castelli. I remember my stomach churning from the aroma of flavory food belched out by the restaurant's chimney. You could see diplomatic vehicles parked out by the road. All these years I had never seen the inside of the restaurant beyond the door. Thank you EBS for letting us have a glimpse of this famous restaurant.

  • @user-kf8cl3kt4y
    @user-kf8cl3kt4y หลายเดือนก่อน +7

    I and my husband love castle the food is amazing and the place so clean!❤❤❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ከብዙ አመት በህዋላ ካስቴሌን በማየቴ በአሁኑ የግንባታ ሁኔታ እንዳለ በመሆኑ ያለው ጥሩ ነው በብዙ ትዝታ ወድህዋላ ሄጃለሁ ::በቤተስብም ደረጃ በጣም የሚታወቅ እና የተወደደ ነው ::እዚህ ላይ ጣልያን በሌላ ጎኑ ባለወለታ እና ብዙ ስልጣኔዎችን ያስተማረች እንዲሁም ከጦርነቱ ባሻገር ለስራ የመጡ ኡትዮፅያም የተወለዱ አገራችን እንሄድም ብለው እትዬፅያን ሀገራችን ነች ብለው ቤተስብ መስርተው እየኖሩ ነው ይህንን ብዙ ስው ያውቃል ::ተወዳጅ የሆንውንም ፖስታ ለኢትዮፅያውያን ያስተማሩ ጣልያኖች ናቸው ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል በጥቅሉ
    Saluto alla famiglia del castell🫶

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน +6

    Mekdi, I feel better when I see you guys! Thank you for talking hope! Addis Abeba is getting so attractive!!!

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n หลายเดือนก่อน +8

    ሂጂ ሂጂ ኢትዮጵያ ወደፊት አትቁሚ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @azebmelkie7284
    @azebmelkie7284 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ይገርማል ካልተሳሳትኩ ቮልቮ ነበር ስሙ ከ40 አመት በፊት ከካርሌቶ ጋር ሲሰራ ነበር የማውቀው ብዙም ለውጥ የለውም አልካቴል የሚባል ድርጅ ት ሰሰራ በወር ሁለቴ ለbusiness lunch አንሄድ ነበር ምግባቸው ከነሸራተን ይበልጥ ነበር

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 หลายเดือนก่อน +2

    this is my favorite place i go almost everyday

    • @user-vs9rg3gm1s
      @user-vs9rg3gm1s หลายเดือนก่อน +1

      what country you from?

  • @babe535
    @babe535 หลายเดือนก่อน +9

    የሰፈራችን ውዱ ምግብ ቤት እና ሳይለንት ቤት ነው

  • @tadyosgu711
    @tadyosgu711 หลายเดือนก่อน +5

    እንደ ቅርስ ሊጠባቅ የሚገባ ቤት

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 หลายเดือนก่อน +3

    God is good ❤❤❤

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n หลายเดือนก่อน +3

    Mekedii like vegetable because she is vegetarian and she like to keep herself health

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 หลายเดือนก่อน +1

    Sorprendente . grazie per averci fatto conoscere questa fantastica famiglia e ristorante. non lo sapevo.

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w หลายเดือนก่อน +8

    ለምን እንደሆነ አላውቅም ኢትዬጵያን እወዳታለሁ ግማሽ እድሜን የኖርኩት የተወለድኩት የተማሬርኩት ኢትዬጵያ ነው 25 አመት 🎉ግማሽ እድሜዬን ደግሞ የኖርኩት USA 24 አመት ነው 49 አመት ልሞላኝ ነው

    • @user-ub3hj9mo2t
      @user-ub3hj9mo2t หลายเดือนก่อน +1

      ግን ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, ero un utente quando ero in Etiopia. Il tuo cibo è davvero delizioso. Castelli è il mio ristorante preferito 😋😋

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን መቅዲ 🥰

  • @jaefer
    @jaefer หลายเดือนก่อน +5

    ከአያቴ ጀምሮ እስከ እኔ የልጅ ልጆቹ ፒያሳ ኑረነል አንድም ቀን ገብተን አነቅ እንደ ጣር የምንፈራው ቤት እእእእእእ ብርርርርርርርር

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp หลายเดือนก่อน

      እኔ ደሞ ፒያሳ አካባቢ ብኖርም አላውቀውም እኮ 😅

    • @Seada4756
      @Seada4756 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው። በጣም ውድ ስለሆነ የውጭ ሰዎችና ከዉጭ የመጡ አበሾች ነበር የሚመገቡበት።

  • @fetlehagos8768
    @fetlehagos8768 หลายเดือนก่อน +1

    Wow. I was there long ago how is the price now? Before 25 years the price were not cheap. Starter primo, secondo.

  • @user-kf8cl3kt4y
    @user-kf8cl3kt4y หลายเดือนก่อน +1

    I really missed Castlle

  • @rahel6046
    @rahel6046 หลายเดือนก่อน

    የሆነ ጊዜላይ ፓስታ በልቻለሁ እዚህ ቤት በጣም ሐሪፍ ነው

  • @TaybaAden
    @TaybaAden หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ❤❤❤❤❤

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 หลายเดือนก่อน

    My favorite restaurant

  • @user-NT1220
    @user-NT1220 หลายเดือนก่อน +2

    መቅዲየ ቀጣይ ሳምንት አስጎብኝኝ

  • @fetlehagos8768
    @fetlehagos8768 หลายเดือนก่อน +2

    How is the price now? Before 25 years it was too much.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 หลายเดือนก่อน

      Multiply the then price by 125.

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 หลายเดือนก่อน +1

    I'm here almost every day

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us หลายเดือนก่อน +1

      እረ አንድ ቀን ይጋብዙኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ

  • @MekdesKebde-bp3st
    @MekdesKebde-bp3st หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nardosaklile5406
    @nardosaklile5406 หลายเดือนก่อน +1

    ፒያሳችን ❤

  • @user-hm9sk8zc8z
    @user-hm9sk8zc8z หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @tibltsgebremedhin4096
    @tibltsgebremedhin4096 หลายเดือนก่อน

    La famiglia castel bravissimi

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 หลายเดือนก่อน +2

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲

  • @monegoncco
    @monegoncco หลายเดือนก่อน +2

    🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️👏👍👌

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 หลายเดือนก่อน +6

    ታሪካችንን ለማጥፋት እንጂ ስንት እንቲክ ትልቅ ታሪክ ያላቸው ፈርሰዋል ካስቴሊንም ያላፈረሱት ፈረንጅ ማምለክ ስለምንወድ እኮ ነው

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @YoditHizekiel
    @YoditHizekiel หลายเดือนก่อน +1

    Perhaps things have changed…
    14 years ago I went with my family and faced discrimination for being Ethiopian in the land of my birth. We had waited until they opened, and when we went in, the gentlemen there insisted that we speak in Amharic not in English though he was white. I thought it strange especially since there were some none Ethiopians behind us (white) also waiting to come. He told us that they could not accept us as we had kids with us and that they don’t have space for kids. We left.
    I confirmed it was due to us being Ethiopian when I called them after we left and with my most American accent I asked to come to the restaurant with my kids. I was welcomed with open arms- including my kids. Strange that when they could see me they don’t have space for kids, but when they can’t see me they have space for us all.
    I have not returned since, but heard from many others that there is clear, well-known discrimination in this restaurant.
    Again I hope things have changed…but for me, this is a painful place and I still don’t intend to return.

  • @sem4043
    @sem4043 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ፒያሳ😢

  • @ShimelisDessalegn-ow8no
    @ShimelisDessalegn-ow8no หลายเดือนก่อน

    Starter
    Primo
    Secondo
    Desert
    eyetebale beyetera new yemibelaw

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken581 หลายเดือนก่อน +1

    አላሙዲ ደምበኛነው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp หลายเดือนก่อน +1

      አላሙዲማ ቤቱን አዘግቶ ከአሽከሮቹ ጋር ነበር የሚበላው ። የአመት ሂሳባቸውን ይዘጋላቸው ነበር መሠለኝ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 หลายเดือนก่อน

      አላሙዲማ ይህ ሲያንሰው ነው።

  • @askme7620
    @askme7620 หลายเดือนก่อน +1

    መቅዲ አስተናጋጁ የምግቡን ስም ሲዘረዝላት የሰደባት አይነት ነው አመለካከቷ😁
    አባቴ ለኔ ትክን ያለች ሽሮ አምጣልኝ ከተሰነገ ቃሪያ ጋር🌶 ።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp หลายเดือนก่อน

      ፍርፍር ልትል ነበር፤ ወይም በያይነቱ 😅

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 หลายเดือนก่อน

      😂🤣🤣👍

  • @tibltsgebremedhin4096
    @tibltsgebremedhin4096 หลายเดือนก่อน

    Che meraviglia vero avisetare presto

  • @hayatmohammed1109
    @hayatmohammed1109 หลายเดือนก่อน

    How surprising that she doesn’t speak Amharic after (I assume) living her entire in Addis Ababa!

  • @bethelhemmitiku
    @bethelhemmitiku หลายเดือนก่อน +1

    First

  • @RadicalChristian5
    @RadicalChristian5 หลายเดือนก่อน +1

    EBS Non Ethiopian ሰዎችን በEnglish ብታዋሯቸው ምናለበት 🙄 በዛው ትለምዳላችሁ 😉!

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 หลายเดือนก่อน

    Woww❤❤❤

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 หลายเดือนก่อน +1

    💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @adfresptariku5909
    @adfresptariku5909 หลายเดือนก่อน

    Those attending in this hotel are affluents who have amassed fortune either by plunder or corruption. Of course such mega rich people, and icons like Teddy Afro may not be lumped with these big time tugs frequented sumptuous Castelli Hotel whose exorbitant price tag shielded the down outs from having good time in Castelli.

  • @AddisInnovation
    @AddisInnovation หลายเดือนก่อน +1

    Everything about the antique restaurant is wonderful. However, I am concerned that despite being open for 67 years, the owner still doesn't speak fluently the country's official language. It's important to respect the country where you live and do business by learning the language. you should speak Fluently. Thank you.😏

  • @kamilaindirisindiris
    @kamilaindirisindiris หลายเดือนก่อน +3

    ሙጅመሪያስላምይበልጣልል።ህዝብየሞተ።ብልጭልጭምንምአያርግንልንም።።ኡላህያንሳህአብይይይይያርብይይይ

  • @YA-rh4vi
    @YA-rh4vi หลายเดือนก่อน

    I am wondering though, where does Ethiopia get all this money from ?

    • @worldcomparision
      @worldcomparision หลายเดือนก่อน

      I'm from Ethiopia and i don't e either

  • @user-xv5bm4um3g
    @user-xv5bm4um3g หลายเดือนก่อน

    Midre wenbedena banda😅

  • @fate5009
    @fate5009 หลายเดือนก่อน

    We want the old piasa

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp หลายเดือนก่อน +1

    አይ መቅዲ..የምግብ አይነት "ቦሊቴሊ" ሲላት የቦሌ ታክሲ ልትጠራ ነበር 😂

  • @user-nz2dh4ui1p
    @user-nz2dh4ui1p หลายเดือนก่อน

    የሀበሻ ጥላቻቸው ጥግ ድረስ ነው ።እና በፊት እናደድ ነበር መፍረስ አለበት ብዬ ሁሉ ብዬ እከራከር ነበር እውነት እዚህ በምኖርበት ቦታ ገንዘብ ብቻ ይኑርሽ እንጂ እትና ነው እትና ናት የሚባል ነገር የለም ከፍ ዝቅ ብለው የሚያስተናግዱት ለዛውም ሀገርህ ሳይሆን ይሔ ሀገሪ ላይ ተቀምጦ ሰው እየመረጡ ነው የሚያስገቡት እውነት ምንም ሰው ሪዘርፍ ሳያዝ ሀበሻ በመሆነህ ሞልቷል ይሉሓል ይሔ ጥላቻቸውን ነው የሚያሳዩህ የእውነት እደውም መፈረስ ነበረበት ብዬ ነው የማምነው ፒያሳን እንዴ አልፎ አልፎ አጋጣሚ ሳይ በቪድዮ ይህንን የዘረኛ ቤት የእውነት እናደዳለሁ ።

  • @forgetmenot4
    @forgetmenot4 หลายเดือนก่อน +3

    አሽቃባጭ ሁላ ሆዳም ጠብቂ EBS ሰው እየተፈናቀለ እናንተ ታሽቃብጣላችሁ።

    • @worldcomparision
      @worldcomparision หลายเดือนก่อน

      Its good 👍 that people are moving to another place

    • @forgetmenot4
      @forgetmenot4 หลายเดือนก่อน

      @@worldcomparision የት ሀገር ነው ያላችሁት? ሰው ዝም ሲል በቃ እሺ ብሎ የተቀበለ መሰላችሁ። በአፈሙዝ ተይዞ ነው። ሆዳም ሁላ ለሁሉም ጊዜ አለው ያኔ ግን እንደ ሌላ ጊዜ አይደለም። ኡሰው ደም እየጠጣሽ አዳሜ ጠብቂ

  • @gobenadachew3791
    @gobenadachew3791 หลายเดือนก่อน +1

    ebs. ebc

  • @tsehaytenkirtsehaytenkir5290
    @tsehaytenkirtsehaytenkir5290 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @MekdesKebde-bp3st
    @MekdesKebde-bp3st หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @aster-jl3qx
    @aster-jl3qx หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤