የቅኔ ጉባኤ 1| ቅኔ ዘረፋ በመጋቤ ምሥጢር ዶ/ር አባ ኅሩይ ኤርምያስ| ግንቦት 26 ቀን 2012 ዓ.ም. የቀጥታ ስርጭት በዐውደ ምሥጢር
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
- በመጋቤ ምሥጢር ዶ/ር አባ ኅሩይ ኤርምያስ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የጀርመን እና አካባቢው ሀ/ስብከት የካስል ደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም እና የሀምቡርግ ደብረ መድኃኒት ኪዳነ ምሕረት አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪ
ይዘት፦ ስለ ቅኔ አጀማመርና ስለ ቅኔ ት/ቤት የትምህርት አሰጣጥ አጭር ማብራሪያ፤ የግሥ አርእስት ክፍል አንድ፤ የግሥ ርባታ (የሀ ቤት ግሥ)፤ የቅኔ ዘረፋ፣ ፍቺና ርቃቄ፤ ሙያ መስጠት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
እናመሰግናለን፡ እንማራለን
Amen amen amen kalehiwot yasemaln
እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
ኣሜን
Amen Amen Amen
Egziabher ystiln abatochachn
እናመሰግናለን
እንዴት ነው ተለግራም ምናገኛቹ ኣባታችን ?
አምጣነ ይሁብ ጥዒና ሲል ይሁብ ዘንድ አንቀጽ አይደለም ወይ? ካልዓዩ ይውህብ አይደለም ወይ? እርባታውን ስቼ ከሆነ ያርሙኝ የኔታ::
በሁለተኛውም ቅኔ "ይሰሚ" ነው ወይስ ይሰመይ? ግሡ ተሰምየ መሰለኝ:: ተሰምየ ይሰመይ ይሰመይ መስልኝ ነው::
Qale hiyeweten yasemalen