እኛና የሚዲያ ተጽዕኖ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 135

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደብተራወች ካለቃቀሱ አይቀር ይጨምርላቸው ሸርና ላይክ አድርጉ
    ያኡመተ ሙሀመድ
    ጀበሉ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 2 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ሙስሊሙን ያንቃው። እኛም እንበርታ። ኡስታዞቻችንን አላህ ከምቀኞች ተንኮል ይጠብቅልን።

  • @እሙሀሊማነኝ
    @እሙሀሊማነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ጥላቶችህ ይከሰሙ 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 ปีที่แล้ว +8

    ረቢ የህምክ ያጀበለል ሀበሻ ታሪክህ እንደ ጀበለል ኡሁድ ይግዘፍ ያቃዲር ያቀዊይ ያረበልዓለሚን

  • @maryama8557
    @maryama8557 2 ปีที่แล้ว +4

    ሸረ ላይክአረጉ ተመልካችየለምእሳ

  • @mameasmi2432
    @mameasmi2432 2 ปีที่แล้ว +10

    አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ መሪያችን የተለየህና የተረጋጋህ ነህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ አላህ እረጅም እድሜ ይሰጥህ ኑርልን ኡስታዛችን♥♥♥

    • @ahmedmustefa3199
      @ahmedmustefa3199 2 ปีที่แล้ว +1

      ❤️ከምንም በላይ የምወድልህ ኡስታዝ አሚራችን አህመዲን ጀበል ላመንክበት ነገር ወደዋላ የማትል ለማንም የማታጎበድድ ምርጥ አቋም ያለህ ጀግና የዘመኑ ክስተት ብዬሀለው ጀበሉ ብዙ አመት ኑርልን አይናችን አሏህ ይጠብቅህ እንወድሃለን❤

    • @khalidahmed1227
      @khalidahmed1227 2 ปีที่แล้ว +1

      የአይን ብሌናችን
      አላህ ለኛ የሰጠን ውዱ ኡስታዛችን የ እውነተኛ ታሪክ ፀሀፊ እንቁ የ ኢትዮጵያ ልጅ ለሴረኛ ለእስላም ጠላቶች የራስ ምታት

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    💝🌻💝

  • @hussenawole5857
    @hussenawole5857 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀበሉ ጀግና መሪያችን ነህ እንወድሃለን ተራራው 🕌🙌✅

  • @ሀያትጉራጌዋ
    @ሀያትጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    የኢስላም ልጆች ላይክ እያረጋቹ እናበረታታው👍👍👍👍👍

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว +6

    ተራራው አሚሬ ሺ አመት ኑርልንንን
    በጣም ነው የምንወድህ 😘😍
    አላህ ይጠብቅህ

  • @seidabdulqader1698
    @seidabdulqader1698 2 ปีที่แล้ว

    #ኡስታዝ አላህ ያሳካልህ ያሰብከውን ሁሉ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን አላህ ይገዝህ

  • @khalidahmed1227
    @khalidahmed1227 2 ปีที่แล้ว +1

    የአይን ብሌናችን
    አላህ ለኛ የሰጠን ውዱ ኡስታዛችን የ እውነተኛ ታሪክ ፀሀፊ እንቁ የ ኢትዮጵያ ልጅ ለሴረኛ ለእስላም ጠላቶች የራስ ምታት ኡስታዜ ከአላህ በታች ለኛ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች
    እጅግ በጣም አሰፈላጊ ሰው ነህ እጆቼንም አንስቼ ከጥላቶች ሴራ እዲጠብቅህ አላህን እለምነዋለሁ

  • @ajibushemsu8099
    @ajibushemsu8099 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ የኛጠበቃችን አላህይጠብቅህ

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 2 ปีที่แล้ว +2

    *አሚሬ መሪዬ ስልህ በኩራት ነው ጀበሉ ማንም ሊገፋህ የማችል ተራራ ነህ አንተ አላህ ይጠብቅህ Like Like Like እያደረጋችሁ ያጀመአ* 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @miftamuhammads4259
    @miftamuhammads4259 2 ปีที่แล้ว

    ታራራው ኡስታዝ አህመዲን ራዥም እድሜ እናጤ 100

  • @ekramyoutube4927
    @ekramyoutube4927 2 ปีที่แล้ว

    የማይሰበረው ጀግና ውስታዞ አላህ እድሜ ከጤና አብዝቶ ኢስጥር

  • @abdunebyattube1703
    @abdunebyattube1703 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀበሉ ተራራው ጥላት የሚያስፈራው አላህ እድሜ ጤና ከነቤተሰብህ ደስ ይበልህ የኢስላም ጠበቃችን መከታችን በኛ ዘመን ኡመር ነህ (

  • @Sofi-iw1cn
    @Sofi-iw1cn 2 ปีที่แล้ว

    አላሕ ያበርታህ ምቀኛህን አላሕ ያብርደው ልቦና ይሰጠው

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 ปีที่แล้ว +1

    አለህ ይጠብቅህ ሁሌም ጀግነችን ነህ አለህ ይጠብቅህ ♥♥♥♥♥

  • @ahmedmustefa3199
    @ahmedmustefa3199 2 ปีที่แล้ว +8

    ❤️ከምንም በላይ የምወድልህ ኡስታዝ አሚራችን አህመዲን ጀበል ላመንክበት ነገር ወደዋላ የማትል ለማንም የማታጎበድድ ምርጥ አቋም ያለህ ጀግና የዘመኑ ክስተት ብዬሀለው ጀበሉ ብዙ አመት ኑርልን አይናችን አሏህ ይጠብቅህ እንወድሃለን❤

  • @fuyetube5348
    @fuyetube5348 2 ปีที่แล้ว +8

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ሰላምነህ አለህልኝወይ ወላሂ ይህንንም ሆነ ሌሎች አርዕስቶች ሰከን ያለ ሰው(ሙስሊም ባይሆንም እንኳን ) ቢገነዘበው እንደውም ለሌሎችም ዲናዊም ሆነ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሚኖረው እይታም ሆነ የሚጫወተውን በጎ ሚና ሁሌም ይናፍቀኛል ። ጀዛከላህ ከይረን ኡስታዜ (ጀበላችን)

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว

    እሰከ ጎንደር ጎንደር ሰትሉ የነበረችሁ የት ገባችሁ ማፈረወች የደም መሬት ወለጋ ለ 4/አመት ንፁሀንንን ምት💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @habukasim7356
    @habukasim7356 2 ปีที่แล้ว +2

    የማትጠገበው ኡዝታዛችን አላህ ይጠብቅህ

  • @semirasulan4048
    @semirasulan4048 2 ปีที่แล้ว

    ትለያለህ ኡኮ ኡስተዜ ተረራው አለህ ይጣብቅህ

  • @WondosenNigusea
    @WondosenNigusea ปีที่แล้ว

    As.wr.wb አላህ ይጠብቅህ አህመድን ጀበል ዳእዋህ ልብ ይነከል አላህ ይጨ ምርልህ የሰዎችም ልቦናል ይከፈቱልህ ሁላችንም የተግባር ሰው ያደርገን ሁላችን #በርታወቅቱ አሁን ነው፡፡

  • @ጡዮየጥገይኡሎ
    @ጡዮየጥገይኡሎ 2 ปีที่แล้ว

    የኛውድየኛአምባሳደርየኛተራራ
    አላህእድሜናጤናአብዝቶይስጥህ

  • @mubaraketube6059
    @mubaraketube6059 2 ปีที่แล้ว

    አሀበሾች ነ ሸሀዉዝኖች ሰይወዱ በግድ ቁሩጡም አርጎ ነዉ ምሰሙት። ግን ኡስተዝ እንደለ መስመተቸዉን አለስተከከሉም።

  • @darartuufajii34
    @darartuufajii34 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashaallha

  • @nefisabeshir229
    @nefisabeshir229 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ብዝትይበል ወድየሙሰሊም አይናችን ብሌን አላህይጠብቅህ ጠላቶችህን ይያዝልህ አንወድሀለን አላህ ይውድህ

  • @abdellaabrar4457
    @abdellaabrar4457 2 ปีที่แล้ว +1

    ALLAH EDMENA TENA YISTILIN

  • @jemalmohammed675
    @jemalmohammed675 2 ปีที่แล้ว

    #የአባጅፋሩ_ጀግና_አህመዲን_ጀበል 🇪🇹♥️
    #አላህ_ይጠብቅህ

  • @Seidtaha
    @Seidtaha 2 ปีที่แล้ว

    مشاءالله استاذ جزاكم الله خيرا استاذ بارك الله فيكم

  • @zub2015
    @zub2015 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @fetihahussien317
    @fetihahussien317 2 ปีที่แล้ว +1

    Jezakelah kheyer

  • @ahmedargobatube192
    @ahmedargobatube192 2 ปีที่แล้ว +23

    መሪያችን አንተኮ ትለያለህ🥰🇪🇹

    • @አልሃምዱሊላህ-ጰ6ጰ
      @አልሃምዱሊላህ-ጰ6ጰ 2 ปีที่แล้ว

      የኛ መሪ ልንከተላቸው የሚገባ ቢኖር ነብዩ ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ብቻ ናቸው

    • @theehfamily2939
      @theehfamily2939 2 ปีที่แล้ว +2

      @@አልሃምዱሊላህ-ጰ6ጰ አፍራሽ ሀሳብ ለምን ማንሳት መረጥክ/ሽ?

    • @ahmedmustefa3199
      @ahmedmustefa3199 2 ปีที่แล้ว

      ❤️ከምንም በላይ የምወድልህ ኡስታዝ አሚራችን አህመዲን ጀበል ላመንክበት ነገር ወደዋላ የማትል ለማንም የማታጎበድድ ምርጥ አቋም ያለህ ጀግና የዘመኑ ክስተት ብዬሀለው ጀበሉ ብዙ አመት ኑርልን አይናችን አሏህ ይጠብቅህ እንወድሃለን❤

    • @ahmedmustefa3199
      @ahmedmustefa3199 2 ปีที่แล้ว +2

      @@አልሃምዱሊላህ-ጰ6ጰ መቼ እኛ ነብያችንን አንከተልም አልን ኡስታዝ አህመዲን ጀበልን የምንከተለው እሱ ለነብያችን ዲን ስለምታገል የእሳቸው ተከታይ ስለሆነ ብቻ ነው ❤️❤️❤️❤️

    • @weare4258
      @weare4258 2 ปีที่แล้ว

      @@አልሃምዱሊላህ-ጰ6ጰ መሪ ወይም አሚር 3 ሁነህ ስትጓዝም ቢሆን ምረጡ ብለዋልኮ ረሱል ምንም አታቅዴ

  • @rehidaheyru5892
    @rehidaheyru5892 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜህ ያርዝመዉ ወንድማችን ጀበሉ

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    አህለን አህመኛው ጀዛክላሁ ኸይር ያጋሊ!!

  • @muradyasin8145
    @muradyasin8145 2 ปีที่แล้ว

    Ustazuna iwedhalew
    alah ytebkh alah yagzh bertaln

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህ 👍ውድ እህት ወድሞቸ ሰላማችሁ. ይብዛልኝ
    አብረን እን ደግ አዳችን ላዳችን በመተዛዘን በመከባበር በመዋደድ ነው ያሰብንበት እምንደርሰው

  • @ዘምቢልኢትዮጵያ
    @ዘምቢልኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +2

    #Jimma_rahma_masjid😍😍

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ጀበሉ💪💪💪💪💪💪💪💪ብርቱ ጀግና

  • @ommansooralhashmi41
    @ommansooralhashmi41 2 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @jemalkahsay4300
    @jemalkahsay4300 2 ปีที่แล้ว

    Hero jeblu betimi anbasa eka berta Allah yetbkh jegna jeblu.

  • @fafiibintseid9976
    @fafiibintseid9976 2 ปีที่แล้ว

    rabbin umri dhera sif hakenu faya waJin ustazuna

  • @abumahir5797
    @abumahir5797 2 ปีที่แล้ว

    أحسنت بارك الله فيك

  • @mekibuser9912
    @mekibuser9912 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያግዘን አላህ ይውደድህ ውስታዛችን

  • @ጡዮየጥገይኡሎ
    @ጡዮየጥገይኡሎ 2 ปีที่แล้ว

    አላህከነስዩምተንኮልናሴራይጠብቅህ

  • @ebrahimahmed3731
    @ebrahimahmed3731 2 ปีที่แล้ว

    Amire uszaze Allah ytbekek habibi

  • @kokobtube3542
    @kokobtube3542 2 ปีที่แล้ว

    ጀግነችን ትክክል

  • @ሶፊያ-ኘ7ኸ
    @ሶፊያ-ኘ7ኸ 2 ปีที่แล้ว

    ጀበሉ❤

  • @makahind4980
    @makahind4980 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ጀበላችን የአይን ብሌናችን 😍😍😍😍😍

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅህ ጀግናው

  • @hussentegegne598
    @hussentegegne598 2 ปีที่แล้ว

    my hero

  • @ሀያትጉራጌዋ
    @ሀያትጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว

    ሳህ በትክክል

  • @kedirmohammed3219
    @kedirmohammed3219 2 ปีที่แล้ว

    Merqagn Seyoum Teshome yinn sew siferaw gud naw zim bilo simun yatefal Jebelu Allah yitebiqih

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ውድ ያሙሀመድል ኡመት ኡስታዙና ላይ ለምን እንደሚቀጣጥፉበት ተረድታቹሃል ወይ🤔

  • @imranumer9798
    @imranumer9798 2 ปีที่แล้ว +2

    Jezakumulah kheyren...እንዲህ ያሉ ሙሀደራዎች ሙስሊሙን የሚያነቃ ....ይቀጥል

  • @علحمداللهعلكوليحال
    @علحمداللهعلكوليحال 2 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله

  • @emanahmed3336
    @emanahmed3336 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah ❤❤

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ
    @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ጀበሉ

  • @mahbubajemal2867
    @mahbubajemal2867 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅ!!!!!

  • @ፋፊሙሀመድ
    @ፋፊሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ

  • @nurithabesha9151
    @nurithabesha9151 2 ปีที่แล้ว

    Jegnaye

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 2 ปีที่แล้ว

    Asalamualyekume warahematwelahe wabarakatehe jazakalahyer

  • @abumahir5797
    @abumahir5797 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @imannasirii8540
    @imannasirii8540 2 ปีที่แล้ว

    Jabalu koo Eesa jirtaa ❤❤❤❤🌹

  • @Wm.K
    @Wm.K 2 ปีที่แล้ว +1

    mashallah

  • @shimelstaju5930
    @shimelstaju5930 2 ปีที่แล้ว +2

    ሚዲያ ዐይንና ጆሮ ነው!ወሳኝ ጉዳይ ነው!!!

  • @iamamuslimalhamdulillah606
    @iamamuslimalhamdulillah606 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ

  • @የወሎፍቅር
    @የወሎፍቅር 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ

  • @esmeesmart9966
    @esmeesmart9966 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ ሀቢቢ

  • @abdulazeez289
    @abdulazeez289 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችክ

  • @semiramustefa8358
    @semiramustefa8358 2 ปีที่แล้ว

    As wr wb jebeluuuu my leader …..!!

  • @nj3785
    @nj3785 2 ปีที่แล้ว +1

    እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ

  • @jafare6250
    @jafare6250 2 ปีที่แล้ว +1

    aswrwb ustaza tyena naguma fayakeeti rabbin baka jirtuti sa eeguu

  • @kadireshamsdine9507
    @kadireshamsdine9507 2 ปีที่แล้ว +1

    አህሌን ጃበሉ ❤❤

  • @zabiibaanaasir8037
    @zabiibaanaasir8037 2 ปีที่แล้ว

    Wl wr wb jabaa kenyaa bagaa naganii nufii dhuftee❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ

  • @asfshussen9185
    @asfshussen9185 2 ปีที่แล้ว

    Ahlen ustaz

  • @etiomuslim
    @etiomuslim 2 ปีที่แล้ว

    Jabluyee asfariwu🥰☪️☪️☪️❤

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀበላችን ይለቀቃ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ሁሉ

  • @abdimujib5145
    @abdimujib5145 2 ปีที่แล้ว

    አዋቂዎች ዝም ሲል ጃሂሎች ሲለፍፉና ሲፅፍ ጃሂሎች አዋቂ ሆነው በሰው ዘንድ ይመሰላሉ።
    ግን አዋቂዎች ዝም ማለታቸው በራሳቸው ላይ ወንጀል ነው ሚያበዙት። ዝምታችሁን ስበሩ ጀበሉ ከዚህም በላይ ዑማውን ማንቃት አለብህ።

  • @sadaaman4015
    @sadaaman4015 2 ปีที่แล้ว

    this is just beginning! we need mass media! inshallah we will??

  • @redwanarebo
    @redwanarebo 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀበሉ ከፍፍፍ በል አላህ ከፍፍፍ ያርግህ ቢኢዝኒላሂል ከሪም ✈

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን ያረብ

  • @shimelstaju5930
    @shimelstaju5930 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ብርታትን ይስጥህ ውድ መሪያችን!!!ሚሊዮኖች ከጎንህ ነን!አላሁአክበር!!!

  • @tiybahasan6157
    @tiybahasan6157 2 ปีที่แล้ว +1

    አይሰራም ለሜዴነው ጀበሎ እንወድሀልን❤️❤️❤️❤️❤️

    • @nj3785
      @nj3785 2 ปีที่แล้ว +1

      ገና ነው ሚጀምረው 9 ሳዓት ይቀረዋል ሊጀምር

  • @nurumanche6545
    @nurumanche6545 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ጀበሉ

  • @Sobritub
    @Sobritub 2 ปีที่แล้ว

    Asllamu alleykum 🤲🏿💙✅✅✅

  • @S-Shushu
    @S-Shushu 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አለህ ዘሪፍ ደረስ ነዉ ጀዛከላሁ ኸይር በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን🙏🙏🙏

  • @remedan685
    @remedan685 2 ปีที่แล้ว

    ተራራው ረጅም አድሜ ኑር

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +1

    ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ
    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም

  • @የናቴናፋቂማሚ
    @የናቴናፋቂማሚ 2 ปีที่แล้ว

    ጀበሌእደትነውእድሚህይርዘም

  • @hayatyutub7986
    @hayatyutub7986 2 ปีที่แล้ว

    ከሴራኞች አላህ ይጠብቅህ

  • @weare4258
    @weare4258 2 ปีที่แล้ว +2

    የሰመጠችው ደሴት ቅዠት የኛ ተራራ

  • @selefiatube1960
    @selefiatube1960 2 ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 ปีที่แล้ว +2

    الله يحفذك جابلو الله ماسلي عليه حابيبينا محمد
    🌹🌴🍀🌹اللهمَّﷺصَلِّﷺوَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْعلىﷺنَبِيِّنَـــاﷺمُحمَّدﷺ🌹🌴🍀🌹
    🌹🌴🍀🌹اللهمَّﷺصَلِّﷺوَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْعلىﷺنَبِيِّنَـــاﷺمُحمَّدﷺ🌹🌴🍀🌹
    🌹🌴🍀🌹اللهمَّﷺصَلِّﷺوَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْعلىﷺنَبِيِّنَـــاﷺمُحمَّدﷺ🌹🌴🍀🌹
    🌹🌴🍀🌹اللهمَّﷺصَلِّﷺوَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْعلىﷺنَبِيِّنَـــاﷺمُحمَّدﷺ🌹🌴🍀🌹
    🌹🌴🍀🌹اللهمَّﷺصَلِّﷺوَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْعلىﷺنَبِيِّنَـــاﷺمُحمَّدﷺ🌹🌴🍀🌹
    🌹حکـــــــ♥️ـــــــــــیم شـ🍃ــــــاہ 🌹
    🌹🌴🍀🌹اللهمَّﷺصَلِّﷺوَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْعلىﷺنَبِيِّنَـــاﷺمُحمَّدﷺ🌹🌴🍀🌹
    🌹🌴🍀🌹اللهمَّﷺصَلِّﷺوَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْعلىﷺنَبِيِّنَـــاﷺمُحمَّدﷺ🌹🌴🍀🌹
    🌹🌴🍀🌹اللهمَّﷺصَلِّﷺوَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْعلىﷺنَبِيِّنَـــاﷺمُحمَّدﷺ🌹🌴🍀🌹
    🌹🌴🍀🌹اللهمَّﷺصَلِّﷺوَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْعلىﷺنَبِيِّنَـــاﷺمُحمَّدﷺ🌹🌴🍀🌹
    🌹🌴🍀🌹اللهمَّﷺصَلِّﷺوَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْعلىﷺنَبِيِّنَـــاﷺمُحمَّدﷺ🌹🌴🍀🌹
    🌹حکـــــــ♥️ـــــــــــیم شـ🍃ــــــاہ 🌹

  • @AAA-vb1rt
    @AAA-vb1rt 2 ปีที่แล้ว

    ጀበሉ ጀበሉ ጀበሉ ተራራው 👌

  • @habukasim7356
    @habukasim7356 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ሁላቹም

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 ปีที่แล้ว +1

    ተዓምር ትሰራለህ!
    አሸናፊ የሆንከው በፈጣሪ መመካት ስትጀምር ነው፤ ስለዚህ ምንም ነገር ብትሞክር ወይ ታሳካዋለህ ወይ የሚገርም የህይወት ትምህርት ትማርበታለህ። ምንም ነገር ለመጀመር አትፍራ!
    ወዳጄ ህልም ካለህ፣ ጥረት ብትጨምርበት እና የአላማ ፅናት ብታዳብር ካሰብከው በላይ ተዓምር ትሰራለህ! አሸናፊ መሆን የሚፈልግ ሰው ይሄን ማድረግ ነው የሚጠበቅበት።

  • @abdulazeez289
    @abdulazeez289 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ነ መሰሎችክ ኑሩልን