MK TV || እናስተዋውቃችሁ || የደብረ ድማኅ አቡነ ተክለሃይማኖት አንድነት ገዳም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 54

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 ปีที่แล้ว +2

    የገዳሙ በረከት ይድረሰን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን ለደጁ ያብቃን ማህበረ ቅዱሳን ማህበሩን ያስፋልን በርቱልን

  • @ራሔልዘ-ተዋሕዶ
    @ራሔልዘ-ተዋሕዶ 2 ปีที่แล้ว +8

    እሰይ መጡልን
    ማኅበረ ቅዱሳንን ከዚህ በላይ ያስፋልን
    አገልጋዮችን ያጠንክርልን
    ከቅዱሳት መካናት በረከት ያሳትፈን

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን በሰሚን ወሎ ራማ ኪዳነ ምህረትም ሰፊ ና ታሪካዊ ገዳም ናት በአማት ሁለ ጊዜ ከውጭ ድረስ ሰዎች ይሂዱ ነበር አሁን በጣርነቱ ፍራቻ የሚሂድ ሰው የለም እና አባቶች ና አብነት ተማሪዎች በጣም ተቸግረዋል እባካችሁ ጎብኟቸው ድሮ ሃብታም ነበረች ገዳሟ

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 2 ปีที่แล้ว +9

    ማህበረ ቅዱሳን ተባረኩ🙏🏼 የፃድቁ በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን🙏🏼

  • @ኤዴንዘተዋህዶ
    @ኤዴንዘተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +3

    የአባቶቻችን ረድኤት በረከት አይለየን
    ማኅበረ ቅዱሳን በርቱልን!!!!!

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይመስገን የቅዱሳን አባቶቻችን ረዲኤት በረከታቸው ይደርብን ለሃገራችን ሰላሙን ያድልልን እኛም ለቅድስት ሃገራችን አብቅቶን ይህንን ቅዱስ መካን እንሳለመው ዘንድ የእርሱ መልካም ቅዱስ ፍቃዱ ይህን

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +14

    የገዳሙ የመምህራኖች አባቶቻችን የወንድማችን ዲያቆን አንተነህ የኹላችኹም በረከታችሁ ይደርብን።እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ዋጋን ያድልልን ማኅበረ ቅዱሳን እናመለግናለን። ልንረዳ ይገባናል😊💗

    • @Danshalomneba
      @Danshalomneba 2 ปีที่แล้ว +1

      ለአንቺም ቃለሕይወት ያሰማሽ የሁልጊዜ የወንጌል ተማሪና የቻናሉ ተከታታይ ስለሆንሽ።

    • @weladite_amlak21
      @weladite_amlak21 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህት ዓለሜ

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝምምምም ብዬ እዚህ ጋር ቁጭ ባልኩ የሚያስብል ቦታ። ለደጅህ አብቃኝ ፃዱቁ አባታችን

    • @weladite_amlak21
      @weladite_amlak21 ปีที่แล้ว

      በተመቸዎት ሰዓት ልናሳየዎት እንችላለን

    • @egziharya4826
      @egziharya4826 ปีที่แล้ว

      @@weladite_amlak21 እሺ አመሰግናለሁ

  • @Samrawitgoshme
    @Samrawitgoshme 2 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን

  • @selamyemariyamleji3526
    @selamyemariyamleji3526 2 ปีที่แล้ว +3

    ማህበረ ዘ ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር ይስጣችሁ የአባታችን የአቡነ ተክለ ሐይማኖት በርከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 2 ปีที่แล้ว +4

    በረከታችሁ ይደርብኝ በእውነት ድንቅ ነው !!!!

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 ปีที่แล้ว +6

    እኛም ሼር በማድረግ ለሌሎች እናሳውቅ የቅዱሳን አባቶች በረከት ይደርብን የቦታው የእናንተም በረከት ይድረሰን 🙌 ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን። አባቶቻችን ግሩም ድንቅ ጠቢባን ጠንካራ ጽናት እምነት ምስጋና ለአባቶቻችን።🙌

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +3

    እናስተዋውቃችሁ ፕሮግራም የምታቀሪቢው እኅታችን እግዚአብሔር ብርታትና ጥንካሬ ጥበብና ጸጋ ያብዛልሽ በርቺልን በመንፈሳዊ ነገሮችሽ ስቀናብሽ🥰 እግዚአብሔር ይስጥልን የአባቶቻችን አምላክ ለደጁ ያብቃን🙏🙏

  • @ermiasshitahun1988
    @ermiasshitahun1988 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +8

    እኛንም ወደ ሃገራችን በሰላም ይመልሰን

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫ በእዉነት

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว +6

    የገዳማችን በረከት እንድኹም የቅዱሳኑ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ማኅበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን የልፋታችኹን ዋጋ አምላከ ተክለሃይማኖት ይክፈልልን

  • @mekonen3677
    @mekonen3677 2 ปีที่แล้ว +1

    የመርጡለ ማርያምን ስሩልን

  • @tsedalemaryam9610
    @tsedalemaryam9610 2 ปีที่แล้ว +3

    አምላከ ተክለሃይማኖት ይግዘን የምናደርገው ለራሳችን ነው በርቱ። ከግንባታ ጎን ለጎን የመስኖ ስራ ጎን ለጎን ቢታሰብበት። ነፍስ ያለስጋ ብቻዋን አይሆንም የእኛ ቤት ችግር የስጋ ስራው ላይ ትኩረት ስላልነበረው ኦኮኖሚው በሌላ እጅ ላይ ሲወድቅ ምዕመኑም ተጎሳቆለ። በኢኮነሚውም ማደግ ግድ ይለናል ። ካህናቶቻችን ቀዳሽም ሰራተኛም ሊሆኑልን ይገባል

    • @weladite_amlak21
      @weladite_amlak21 ปีที่แล้ว

      መልካም ሐሳብ ነው፣ ዕቅዱም እንደዛ ነው ግን የአቅምና የገንዘብ ችግር ስላለ በታሰበው ልክ መጓዝ አልተቻለም

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 2 ปีที่แล้ว +6

    የገዳሙም የናተም በረከት ይድረሰን ክረምት ሳይበግራችሁ ይህን ለምታቀርቡ እግዚአብሔር ይስጣችሁ የተዋዶ ልጆች ግን የት ነን😌

  • @solomonadisu166
    @solomonadisu166 2 ปีที่แล้ว +2

    የፃድቁ በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን

  • @hanawubshet1681
    @hanawubshet1681 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የፃዲቁ በረከት ይደርብን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +2

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ደመናው ስያምር

  • @አነዘክርስቶስ
    @አነዘክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +2

    ከበረከታችሁ ይክፈለን ለደጀ ሰላሙ ያብቃን

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላቹ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርክላቹ

  • @ቅድስትአርሴማደጓእናቴ
    @ቅድስትአርሴማደጓእናቴ ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል በእውነቱ ከገዳሙ በረከት ይክፈልን

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @realestateaddisababa7292
    @realestateaddisababa7292 ปีที่แล้ว

    በረከቱ ይደርብን 👍🙏

  • @abebabilatu9510
    @abebabilatu9510 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን

  • @asterbrhan108
    @asterbrhan108 2 ปีที่แล้ว +2

    Egzabhir ymesgen
    Bewnte yabatochavhen berket yderben Egzabhir Amlake mahberachenn yasfaln

  • @Maemyf
    @Maemyf 2 ปีที่แล้ว +3

    ምነው ማህበረ ቅዱሳኖቸ ለዘመናት ከለመድነውና የገዳማትን ታሪክ ስንሰማም ሆነ ስንመለከት ልዪ ስሜት ውስጥ ከሚከተንና ጽርሐ አርያም አድርሶ ከሚመልሰን የአለሙ አጋ የበገና ዝማሬ ለያችውን።

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስራድንቅ ነው እንዴት ውብ ነው

  • @yomatube1250
    @yomatube1250 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yebarkeh ...

    • @weladite_amlak21
      @weladite_amlak21 2 ปีที่แล้ว

      t.me/DimahTeklehaymanot
      በዚህ መረጃ ያገኛሉ

  • @chimelak
    @chimelak 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የልፋታችሁን ይክፈላችሁ !!

  • @bernabasmuller6455
    @bernabasmuller6455 2 ปีที่แล้ว

    where is the members of MK, is it 11k only in the world +? every body should participate

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 2 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነው እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን

  • @belayzegeye1866
    @belayzegeye1866 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምንድነው ሰው ቢያንስ subscriber የማያደርገው?

  • @yosiefsisay454
    @yosiefsisay454 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ጥቆማ ትሰጣላችሁ ለሌቦች ቀጥሉበት ፡፡

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን ተሳልመሽ ስትሰግጂ እንደ አህዛብ እጁሽን አትዘርጊ ማለቴ ጣቶችሽን ማጠፍ አለብሽ

  • @mahderzenabu8394
    @mahderzenabu8394 ปีที่แล้ว

    ውድ አባቶቼ ጋዜጠኛዋ ፀጉሯን በደንብ እንድትሸፍን ታሳስቧት ዘንድ በ ትህትና እጠይቃችዋለው

  • @realestateaddisababa7292
    @realestateaddisababa7292 ปีที่แล้ว

    የልማት ኮሚቴ የባንክ አካውንት የለወም ?

    • @weladite_amlak21
      @weladite_amlak21 ปีที่แล้ว

      ምስሉ ላይ የተያያዘው የልማት ኮሚቴው ባንክ አካውንት ቁጥር ነው

  • @teaeaw3895
    @teaeaw3895 2 ปีที่แล้ว +1

    betemeqdesen yemiyafers afersewalehu yihewum enante nachihu kkkkkkkkkkkk bergit tarikawi botawoch hulu mekeber alebachew neger gin geta eza bicha new malet newur new

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን