Qur'anic Song Accounts in Danger! Let's report

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • ⛔️ስለዲን ይመለከተኛል ሚል ሁሉ ያንብበው⛔️
    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
    በሰሞኑን የቁርኣን አንቀፆችን እየተጠቀሙ በመጨፈር አልፎም በመዝፈን የሙስሊሙን ማህበረሰብ አልፎም ቅን ልብ ያላቸው ሁሉም ወገኖቻችንም በጣም ማዘናቸውን እና መከፋታቸውን አስተውለናል። በዚህ ሂደት ላይ እኛ ላናደርገው ሚገባው ነገር የነሱን ዘፈን ተደፈርን ብለን በኛ ማህበራዊ ገፅ ላይ ማስተዋወቅ ነው። ምክኛቱም ይህን የሚያደርጉት ገለሰቦች ድርጊታቸው አግባብ ያልሆነ እና ሁሉንም ሊያስቆጣ የሚችል ነገር እንደሆነ በደንብ ይገነዘባሉ። እነሱ የሚፈልጉት ነገር ቢኖር ሰዉ እየሰደባቸውም እየጠላቸውም ብቻ የነሱ ስራ እንዲተዋወቅ ነው የሚፈልጉት። ለምሳሌ ሰሞኑን ያየነው የኢቲስቶች የቁርዐን መቀየር ሁሉም ያስቆጣ ነበር በሱ ቪድዮ ሰርተንም ለሰዎች አስምተናል ምክኛቱም ብዙ ቁርዐን የማያውቁ ሰዎች ይህ ቁርዐን ነው ብለው እንዳይታለሉ ለማስጠንቀቅ ነው። የአሁኑ ጉዳይ ግን ሁሉም ነው ቢሰማው ዘፈን አለፍ ካለም ቁርዐን ነው ካሉት ቁርዐን በንደዚህ አይነት መልኩ እንደማይነበብም እንደማይቀርብም ጭምር የማያቅ ኸልቅ የለም።
    መፍትሄው ምንድን ነው?
    መፍትሄው እነዚህ ጋጠወጥ ለራሳቸው ክብር ያሌላቸው ግለሰቦችን መነሻቸው ከኢሉሚናቲ የሆኑ ሲሆኑ የከፈቱት የዩትዩብ ቻናል በጣም ብዙ ናቸው። አልሃምዱሊላህ እኔ ሁሉንም ዩትዩባቸውን አጉንቼዋለው። ይህን መረጃ ስሰጣቹ ከፍተኛው ተከታያቸው 3000 (ሶስት ሺ) ነበር።
    እናም አላህ ካለ ዛሬ ማታ 3፡00 በቲክቶክ ላይቭ አይ ሁላችንም ተሰባስበን አካውናታቸውን ሪፖርት እናደርጋለን እናዘጋዋለን።
    ቲክቶክ አካውንታችን
    👇👇👇👇👇👇👇
    tiktok.com/@media_omer 📊
    በዩትዩብ ላይም እንዴት ሪፖርት ማድረግ እንደምንችል ቪድዮ ሰርቼ አስቀምጥላቿለው።
    በላፕቶፕ ወይም ኮምፒተር፣ በአይፎን፣ በሳምሰንግ እና አንድሮይድ ስልኮች እንዴት እንደምናደርግ አስቀምጥላቿለው።
    ዩትዩብ አካውንታችን
    👇👇👇👇👇👇👇
    / @omermedia1212
    ዘላቂው መፍትሄስ?
    ዘላቂ መፍትሄ የሚሆነው ሁሉንም ሙስሊሞች በአንድ ቴሌግራም ግሩፕ ተሰብስበን እንደዚህ አይነት ግለሰቦች ሲነሱ የነሱን አካውንት ማዘጋት ስራ እንሰራለን ማለት ነው።
    የምንሰባሰብነት የቴሌግራም ግሩፕ
    👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/muslims_r...
    ሁላቹም ጆይን ብላቹ ሁሉንም ሙስሊሞች አድ አድርጉ።🫡
    ዛሬ ዲናችንን በምንችለው ካላገለገልን ነገ ስንጠየቅ ምን ብለን እንመልሳለን?
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 18

  • @HibetuAllah-d8g
    @HibetuAllah-d8g 4 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏሁ ኸይር 🎉🎉
    ተባብረን እናስጠፋዋለን insha allha

  • @alimashafe7285
    @alimashafe7285 4 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah ❤🎉

  • @alimashafe7285
    @alimashafe7285 4 หลายเดือนก่อน

    Shukren 🎉🎉🎉🎉

  • @ኑርአህመድመሀመድ
    @ኑርአህመድመሀመድ 4 หลายเดือนก่อน

    ኢሻአላህ

  • @mubemaruf1034
    @mubemaruf1034 4 หลายเดือนก่อน

    insha Allah

  • @FromFatema
    @FromFatema 4 หลายเดือนก่อน

    Insha Allah

  • @hananhanu4833
    @hananhanu4833 4 หลายเดือนก่อน +1

    walhi sartoleyale engim adergayalhu lelocachum adara report adergu Quran kamenm balgi hiwatach naw

  • @luluhabeshawittube
    @luluhabeshawittube 4 หลายเดือนก่อน

    ኢንሻአላህ

  • @shdhdh2834
    @shdhdh2834 4 หลายเดือนก่อน

    ኢሻአሏህ

  • @AmirMohammednur-ef4ex
    @AmirMohammednur-ef4ex 4 หลายเดือนก่อน

    አላሁ አክባር

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤መሻአላሕ

  • @Emuremla
    @Emuremla 4 หลายเดือนก่อน

    ኢንሻ አላህ የኛ አሳቢ ወንድም ዴቂቃው ሳይቀር

  • @EUMtubebewg9ve6jl7v
    @EUMtubebewg9ve6jl7v 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ

  • @ethiocraft2083
    @ethiocraft2083 4 หลายเดือนก่อน

    ኢንሻአላህ ኡመሬ ኡመር ነኝ

  • @TheirkhanTheir-u5y
    @TheirkhanTheir-u5y 4 หลายเดือนก่อน

    እን ሽለ

  • @zakikedir1305
    @zakikedir1305 4 หลายเดือนก่อน

    Insha Allah

  • @Meymunaseid-h6v
    @Meymunaseid-h6v 4 หลายเดือนก่อน

    ኢንሻ አላህ

  • @AhmedYayo-b4h
    @AhmedYayo-b4h 4 หลายเดือนก่อน

    ኢንሻ አላህ