ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መሉ ጌታ ደምፅህ አይሰማም ድል ለፋኖ
በላይ ሁሌም ድምፅህ ከፍ ዝቅ ይላል በደምብ አይሰማም እባክህ አስተካክለው
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት!!!
ድል ለኣማራ ፡ ድል ለፋኖ ።
የአማራ ኘድነት ይጠናከር አደነት ሐይል ነው
ድልለጀግናውየፋኖጦርሠራዊይት።
በላይ ድምፅ ጥራት ይጎድለዋል።በተረፈ ዘወትር ተከታታይ ነኝ በርቱ!!!
በርቱ ወንድሞቼ።
በላይ ድምፅህ ጮክ አድርገው እሽ በርቱ
♥️🇪🇷 Eritreans are our brothers and sisters 🇪🇹♥️
Specialy for amhara
በርቱ በላይ
ሰላም ሠላም የበላይ ድምፅ ይጨምራል ይቀንሳል ይነፋነፋል ይሰተካከል እናመሰግናለን
ኢትዮጵያውያን በውጭም በውሰጥም አምርሮና ሀሞትን ክትት አድርጎ በአንድነት የኸን የወሮበላ የማጅራት መች ቡድን ነቅለን ካልጣልን እያንዳንዱ ከሰቆቃና ከመከራ አያመልጥም🙄
የአምሐረ ሕዝብ የአርበኝነት እንጅ የባርነት ታሪክ የለውም!!!
ብርቱ
የፋኖ አንድነት በጣም ነው የናፈቀን አንድ ብትሆኑ ይህን ያክል መስዋት መክፈል አይጠበቅባችሁም ነበር
❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
በትክክል አስቀምጦታል! ህብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያ ትፈጠርና ለዘላለም ትኑር አሜን!!.....
ምድረ የጁንታ ቅሪት ፡ ስለ ኤርትራ ሲንተገተግ ማየት ደስ ይለኛል ።
እረ አብይን አይደለምና እደ ኢትዮጵያ መሪ ሳይሆን እደረኛ እረኛው አብይ ብላችሁ ብጠሩልን ይገልጸዋል አብይነትን ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት ጀግና ነው አብይ ማለት ቡና እያባረሩው እሚያሙ ሀሜትን እያቦኩው የሚውሉት ሴቶች አይነት ነገር ነው
ቀጥሉበት በርቱ ሚዲያው ትልቅ ሚና አለው
በርቱ
ይቅርታ በላይ ማለቴ ነው
🇪🇹 Hizbawi Ginbar 🇪🇹
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድምፃችሁ አይሰማም::
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጉልምነው ጎልማ አይደለም በላይ
ኢትዮጵያ ኤርትራን በጦርነት የመግጠም አቅም የላትም, ባይሆን ይች ለትበትን አንድ ሐሙስ የቀራትን አገርህን አስብላት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ከእሳት መሀል ወጥታችሁ ለዚህ በመብቃታችሁ ደስ ብሎናል።
በቃሉ አላምረው ወደ አማራ ክልል የሚገባው የአብይ ሰራዊት የት ነው የደረሰው ማዳበሪያ አይደሉ ብሎ ተሳለቀባቸው ሆኑ እንጂ ክክክክክክክክክክክ የገባ አይወጣም ድል ለ ፋኖ ድል ለ አማራ ድል ለ ኢትዮጵያዊነት !!!! ዘረኝነት ይውደም
በላይ መረጃ የማቅረቡን ጉዳይ በየተራ ብታደርጉት በቃሉን ተመልካች ባታስመስለው በቃሉን በነበረው የትህነግ አመለካከት ባልወደውም የአቢን መንግስት ከመጀመሪአው ጀምሮ የተጋፈጠ ደፋር ጋዜጠኛ በላይ ብዙ ጊዜ ድምፅህ ሎው ነው አሻሺለው
በቃሉ አላምረው ኢሳያስ አፈወርቄ ከኤርትራዊነቱ በፊት ኢትዮዽያዊ ብሎም አማራ ሳይንት የተማረ ስለሆነ ስለ ኢትዮዽያ መናገሩ መተንተኑ ምንም ማለት አይደለም። የምትተነትኑትን ነገር ታዳጊ ስለሆኖችሁ፣ ተዘጋጅታችሁ ብታቀርቡ ጥሩ ነው።
ይገርማል !! ኢትዮጵያውያን ልክ የኤርትራ ሰላምና እድገት ፡ ነጻነትና ሉዓላዊነት ፡ ያምኑና ይፈልጉ ይመስል ፡ የነጻነት አባታችን ጀግናውና አይበገሬው ፡ መሪያችን ጅግና ወዲ አፈወርቅ ፡ እንዲህ አለ ! እንዲዚያ አለ ! ብለው ለሚወትቱ ። ከኤርትራ ጋር እኩል ለማውራት መጀመርያ ሰው ሁኑ ። ክቡር የሰው ፍጡር እንደ በግ አጋድማቹ ከማረድ ተገላገሉና ። ከዛ ስለ ሕገ መንግስት ፡ ዴሞክራሲ ወ ዘ ተ ታወራላቹ ።።። ረጂም ዕድሜ ንጅግና ኢሰያስ አፈወርቂ ወዲ አፌ ። አኸለ ።
መልካሙን ሁሉው አሰሙን
Torinet ⁉️😀 nemini ⁉️Serawitu Alkowaleko ‼️‼️
እውነት ነው። "በሕገ መንግስት ልዩ ጥቅም ያላቸው" የራሱን ሕዝብ ወሮ ጨፍጭፎ ዘርፎ ባሕል ትውፊት ታሪክ በርዞ አጥፎቶ መሰልቀጥ መርህ አድርጎ ይጓዛል። * ሞኙ አማራ የበላተኛ ተመልካች የነዋሪ አኗኗር ሆኖ ምንም ላልተጠቀመበት፣ ከፖለቲካል ኢኮኖሚ ለተገለለበት፣መኖር ላልተፈቀደለት፣ ከቅርብ ወንድሙ የትግራይ ሕዝብ አብሮ በተገፋበት አላግባብ እንዲቆራረጥ በተሰራ ሴራ የ፶ዓመት በሕግ በመመሪያና ደንብ ዕረፍት ለሌለው ልጆቹን አስበልቶ የወላድ መካን ሆኖ፣ ዛሬም በኤርትራም በሱማሌም ዝመት ይባላል?! በሶስት ቀን ኤርትራ ሲገባ በማን ላይ ተረማምደው ነው? ጀምረው ያልጨረሱትን አማራና ትግሬን ለማስጨፍጨፍ የታቀደ ፣ ለገዳ እና እሬቻ ቀይ ባሕር እና መቃዲሾ መሞት ምንየሚሉት ቅዥብርና ነው። አማራ ወደብ በነበረ ግዜ አልተጠቀመም! በወደብ አለመኖር የቀረበት የለም! *ኦህዴድ ወርቅ፣ቡና ጫት ኮንትሮባንድ በደቡብ መሸጡን አላቆመም: ስለዚህ ሁሉን ጎረቤት ሀገር እንደ ዕብድ ውሻ መልከፍ ወረራና ስልቀጣ አማራን አይመለከትም!★ ነገሮች በዚሁ ከቀጠሉ አማራ ራስ ገዝ ነፃ መሬት አውጆ ፣ከጎረቤት ሀገር ዕውቅናን አግኝቶ፣ ያለ ጦርነት በመልካም ጉርብትና ከኤርትራ ወደብ ያገኛል። አማራ በሕልውና ጦርነት ያልተራዱ፣ የአማራን ሕመም ግፍና በደሉን ዕውቅና ያልሰጡ፣ ከመሰልቀጥ አይድኑም፣ *ፋኖ እጅ እግር ይዘው ለተቀመጡ ደምና አጥንት በከንቱ አይገብርም! ጦርነት ሲጀመር የአማራ ልዩ ቡድን ተነስቶ ውሳኔ መወሰን አለበት፣ አብሮ በጋራ መኖርን ማስቀጠልን የፈለገ ነገድ አሁን ካልተነሳና መብቱን ለማስጠበቅ ካልተሳተፈ ያረረበት ያማሳል! ይኼው ነው !
endinesemachu kefelegachu sehatachun asatirulinina wede wana wana hasab atekuru ataselichun
ውይይ እንደዋሻችሁ አይደብራችሁም የገዛ ወገናችሁን አሳርዳችሁ ደም በመገበር የምትረኩ መተተኞች አራት ኪሎ አይደለም ቤታችሁ ተመልሳችሁ አትገቡም እየተለቀማችሁ ታልቃላች ምድረ ቅጥረኛ ነፍሰ ገዳይ ቀጣሪዎችሁ ኢሳያስም ጭምር መጨራሻችሁ ተቃርቧል
መሉ ጌታ ደምፅህ አይሰማም ድል ለፋኖ
በላይ ሁሌም ድምፅህ ከፍ ዝቅ ይላል በደምብ አይሰማም እባክህ አስተካክለው
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት!!!
ድል ለኣማራ ፡ ድል ለፋኖ ።
የአማራ ኘድነት ይጠናከር አደነት ሐይል ነው
ድልለጀግናውየፋኖጦርሠራዊይት።
በላይ ድምፅ ጥራት ይጎድለዋል።በተረፈ
ዘወትር ተከታታይ ነኝ በርቱ!!!
በርቱ ወንድሞቼ።
በላይ ድምፅህ ጮክ አድርገው እሽ በርቱ
♥️🇪🇷 Eritreans are our brothers and sisters 🇪🇹♥️
Specialy for amhara
በርቱ በላይ
ሰላም ሠላም የበላይ ድምፅ ይጨምራል ይቀንሳል ይነፋነፋል ይሰተካከል እናመሰግናለን
ኢትዮጵያውያን በውጭም በውሰጥም አምርሮና ሀሞትን ክትት አድርጎ በአንድነት የኸን የወሮበላ የማጅራት መች ቡድን ነቅለን ካልጣልን እያንዳንዱ ከሰቆቃና ከመከራ አያመልጥም🙄
የአምሐረ ሕዝብ የአርበኝነት እንጅ የባርነት ታሪክ የለውም!!!
ብርቱ
የፋኖ አንድነት በጣም ነው የናፈቀን አንድ ብትሆኑ ይህን ያክል መስዋት መክፈል አይጠበቅባችሁም ነበር
❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
በትክክል አስቀምጦታል! ህብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያ ትፈጠርና ለዘላለም ትኑር አሜን!!.....
ምድረ የጁንታ ቅሪት ፡ ስለ ኤርትራ ሲንተገተግ ማየት ደስ ይለኛል ።
እረ አብይን አይደለምና እደ ኢትዮጵያ መሪ ሳይሆን እደረኛ እረኛው አብይ ብላችሁ ብጠሩልን ይገልጸዋል አብይነትን ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት ጀግና ነው አብይ ማለት ቡና እያባረሩው እሚያሙ ሀሜትን እያቦኩው የሚውሉት ሴቶች አይነት ነገር ነው
ቀጥሉበት በርቱ ሚዲያው ትልቅ ሚና አለው
በርቱ
ይቅርታ በላይ ማለቴ ነው
🇪🇹 Hizbawi Ginbar 🇪🇹
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድምፃችሁ አይሰማም::
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጉልም
ነው ጎልማ አይደለም በላይ
ኢትዮጵያ ኤርትራን በጦርነት የመግጠም አቅም የላትም, ባይሆን ይች ለትበትን አንድ ሐሙስ የቀራትን አገርህን አስብላት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ከእሳት መሀል ወጥታችሁ ለዚህ በመብቃታችሁ ደስ ብሎናል።
በቃሉ አላምረው ወደ አማራ ክልል የሚገባው የአብይ ሰራዊት የት ነው የደረሰው ማዳበሪያ አይደሉ ብሎ ተሳለቀባቸው ሆኑ እንጂ ክክክክክክክክክክክ የገባ አይወጣም ድል ለ ፋኖ ድል ለ አማራ ድል ለ ኢትዮጵያዊነት !!!! ዘረኝነት ይውደም
በላይ መረጃ የማቅረቡን ጉዳይ በየተራ ብታደርጉት በቃሉን ተመልካች ባታስመስለው በቃሉን በነበረው የትህነግ አመለካከት ባልወደውም የአቢን መንግስት ከመጀመሪአው ጀምሮ የተጋፈጠ ደፋር ጋዜጠኛ በላይ ብዙ ጊዜ ድምፅህ ሎው ነው አሻሺለው
በቃሉ አላምረው ኢሳያስ አፈወርቄ ከኤርትራዊነቱ በፊት ኢትዮዽያዊ ብሎም አማራ ሳይንት የተማረ ስለሆነ ስለ ኢትዮዽያ መናገሩ መተንተኑ ምንም ማለት አይደለም። የምትተነትኑትን ነገር ታዳጊ ስለሆኖችሁ፣ ተዘጋጅታችሁ ብታቀርቡ ጥሩ ነው።
ይገርማል !! ኢትዮጵያውያን ልክ የኤርትራ ሰላምና እድገት ፡ ነጻነትና ሉዓላዊነት ፡ ያምኑና ይፈልጉ ይመስል ፡ የነጻነት አባታችን ጀግናውና አይበገሬው ፡ መሪያችን ጅግና ወዲ አፈወርቅ ፡ እንዲህ አለ ! እንዲዚያ አለ ! ብለው ለሚወትቱ ።
ከኤርትራ ጋር እኩል ለማውራት መጀመርያ ሰው ሁኑ ። ክቡር የሰው ፍጡር እንደ በግ አጋድማቹ ከማረድ ተገላገሉና ። ከዛ ስለ ሕገ መንግስት ፡ ዴሞክራሲ ወ ዘ ተ ታወራላቹ ።
።። ረጂም ዕድሜ ንጅግና ኢሰያስ አፈወርቂ ወዲ አፌ ። አኸለ ።
መልካሙን ሁሉው አሰሙን
Torinet ⁉️😀 nemini ⁉️
Serawitu Alkowaleko ‼️‼️
እውነት ነው። "በሕገ መንግስት ልዩ ጥቅም ያላቸው" የራሱን ሕዝብ ወሮ ጨፍጭፎ ዘርፎ ባሕል ትውፊት ታሪክ በርዞ አጥፎቶ መሰልቀጥ መርህ አድርጎ ይጓዛል።
* ሞኙ አማራ የበላተኛ ተመልካች የነዋሪ አኗኗር ሆኖ ምንም ላልተጠቀመበት፣ ከፖለቲካል ኢኮኖሚ ለተገለለበት፣መኖር ላልተፈቀደለት፣ ከቅርብ ወንድሙ የትግራይ ሕዝብ አብሮ በተገፋበት አላግባብ እንዲቆራረጥ በተሰራ ሴራ የ፶ዓመት በሕግ በመመሪያና ደንብ ዕረፍት ለሌለው ልጆቹን አስበልቶ የወላድ መካን ሆኖ፣ ዛሬም በኤርትራም በሱማሌም ዝመት ይባላል?! በሶስት ቀን ኤርትራ ሲገባ በማን ላይ ተረማምደው ነው? ጀምረው ያልጨረሱትን አማራና ትግሬን ለማስጨፍጨፍ የታቀደ ፣ ለገዳ እና እሬቻ ቀይ ባሕር እና መቃዲሾ መሞት ምንየሚሉት ቅዥብርና ነው። አማራ ወደብ በነበረ ግዜ አልተጠቀመም! በወደብ አለመኖር የቀረበት የለም! *ኦህዴድ ወርቅ፣ቡና ጫት ኮንትሮባንድ በደቡብ መሸጡን አላቆመም: ስለዚህ ሁሉን ጎረቤት ሀገር እንደ ዕብድ ውሻ መልከፍ ወረራና ስልቀጣ አማራን አይመለከትም!
★ ነገሮች በዚሁ ከቀጠሉ አማራ ራስ ገዝ ነፃ መሬት አውጆ ፣ከጎረቤት ሀገር ዕውቅናን አግኝቶ፣ ያለ ጦርነት በመልካም ጉርብትና ከኤርትራ ወደብ ያገኛል። አማራ በሕልውና ጦርነት ያልተራዱ፣ የአማራን ሕመም ግፍና በደሉን ዕውቅና ያልሰጡ፣ ከመሰልቀጥ አይድኑም፣ *ፋኖ እጅ እግር ይዘው ለተቀመጡ ደምና አጥንት በከንቱ አይገብርም! ጦርነት ሲጀመር የአማራ ልዩ ቡድን ተነስቶ ውሳኔ መወሰን አለበት፣ አብሮ በጋራ መኖርን ማስቀጠልን የፈለገ ነገድ አሁን ካልተነሳና መብቱን ለማስጠበቅ ካልተሳተፈ ያረረበት ያማሳል!
ይኼው ነው !