መልካም ባል ማግኘት እንዴት ይቻላል? ሚስትስ? Gerizan.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 16

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
    @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @msrt2127
    @msrt2127 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን አምሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @marvinmama24
    @marvinmama24 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ፆመ ፍልስታ ትምህርት ኣስተምረን መምህር

    • @enatenewdatalhu3104
      @enatenewdatalhu3104 2 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ያንቺ ይሻላል

    • @marvinmama24
      @marvinmama24 2 ปีที่แล้ว

      @@enatenewdatalhu3104 እንደሱ ይሻላል እግዚአብሔር ልባና ይስጠን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በቃሉ እንታነጽ ዘድ ቅድስ ፈቃዱይሁን 🤲

  • @goldengeneration1215
    @goldengeneration1215 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen egziyabhar yimesgen Kalehiwot yasemaln

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @hanaehite7116
    @hanaehite7116 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን😍🙏🙏🙏

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏 🙏🙏

  • @x.xfebux.xberhane4423
    @x.xfebux.xberhane4423 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Kesis. I love all your videos. Please can you advise on how to restore a relationship? How do we know it’s Gods will to contact your ex boyfriend ? Is it worth giving a broken relationship another chance ?Thank you Kesis. God bless your family.

  • @enatenewdatalhu3104
    @enatenewdatalhu3104 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ በፈጠራቹ የያዝነው እኮ ፆም ፅሎት ነው ሱባኤ ነው
    እንዴት ነው አንድ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነኝ የሚል
    በዚህ ሰዓት እንዲህ አይነት ነገር መልቀቅ አግባብ አይደልም
    ከተቻል ውዳሴ ማርያም ትርጉሜ
    ካልሆነ ቅዳሴዋን
    ልቦና ይስጥህ ልበል ይስጥዎት ግራ አታጋቡን
    ስለሀገራችን ስለቤተክርስቲያናችን የምናለቅስበት ሰዓት አሁን ነው
    እርሶ ወይም ልቦና ይስጥዎት
    ተከታዮች ምንም አልልም ከነሱ ስለማትሻሉ

    • @marvinmama24
      @marvinmama24 2 ปีที่แล้ว

      ስውዬው ከመስመር እየወጣ ነው ፍቅረኛ ምናምን እያለ ብዙ ስለ መፃሃፍ ቀደስ ማስተማር ስገባው

    • @enatenewdatalhu3104
      @enatenewdatalhu3104 2 ปีที่แล้ว

      ከታች የምታሽቃብጡ
      ትዳርም ልጅም ስነምግባርም ሁሉም ከፈጣሪ ስትቀርቡ ፆም ፅሎት ሱባዔ ንሰሃ ገብታችሁ
      ከፍቅረኛሽ ጋር መሆን እንደምትፈልግ ከፈጣሪ ጋር ብትፈልግ የቱንም ነገር የሚሰጥ ልኡል እግዚአብሔር አለ
      የነገሩትን የማይረሳ
      የጠየቁትን የማይነሳ
      የነግሯትን የማትረሳ
      የጠየቅዋትን የማትነሳ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
      የማንም ፈላስፋ እየሰማችሁ አትረበሹ
      በስመ አብ ወወልድ ያለ ሁሉ ፃድቅ እየመሰላችሁ አትሸወዱ