አውሬውን ከመርከቧ እንጣል! Abune Natnael, Abune Abriham Ethiopian Orthodox, EOTC

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 299

  • @yeneworkhunegnaw162
    @yeneworkhunegnaw162 ปีที่แล้ว +7

    አቡነ ናትናኤል እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ደግሞ ደጋግሞ ጥበብን የሚገልፅ እግዚያብሔር ይግለፅልዎት ይኑሩልን እንደርስዎ አይነት አባት አያሳጣን ፡፡

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችንአቡነ ናትናኤል መልካም እይታ ነው ያላቸው ጥናትና ምርምር ተደርጎ ለአደገኛው የሴራ አጀንዳ መወገድ ፈጠን ትብብር አድርጎ እሾክን በሾክ ቤተክርስቲያን ፈጥና መስራት አለባት ።

  • @iamethiopian662
    @iamethiopian662 ปีที่แล้ว +26

    አንዲት ኢትዮዽያ አንድ ቤተክርስትያን አንድ መንበር።በርቱ አባቶቻችን ከጎን አለን።

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 ปีที่แล้ว +43

    አባቶቻችን የሰማይ አባታችን ከእናቴ ጋር ይሁንልን
    እስካ ሞት ከእናንተ ጋር ነን በርቱልን በፀሎትም በሁሉም ነገር ከጎናችሁ ነን 🙏🤲

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 ปีที่แล้ว +59

    አለን ከጎናችሁ ነን አባቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ቤተክርስቲያንን አኛ አንጠብቃለን ደውሉን አየጠበቅን ነው

    • @beletetom107
      @beletetom107 ปีที่แล้ว

      የአማራ ፓለቲከኞች መከማቻ መሰረት በአዲሱ የብሔር ብሔረሰቦች ተዋህዶ ተመታ። እርር ድብን በሉ። ጥቅም ቀረ የሜረት ወረራ ቀረ። ጥንቆላና መተት ቀረ። እልልልልልልል። ነፍጠኞች እርር ድብን በሉ። You are loser

    • @bishawaa5144
      @bishawaa5144 ปีที่แล้ว

      Amem Amem 👏👏👏👏

  • @AsefaEifa
    @AsefaEifa 9 หลายเดือนก่อน +1

    አባቶቻችን ኑሩልን ወቅቱ የሰማዕትነት ጊዜ ነውና ከጎናችሁ ነን

  • @TilahunTefera-r5j
    @TilahunTefera-r5j 11 หลายเดือนก่อน +5

    ምንግዜም እንከተላችሀለን እምነታችንን ጠብቀን መስዋእት እንሆናለን አባቶቻችን ቅንጣት አትጠራጠሩን

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 10 หลายเดือนก่อน

      ፈንታሁን ዋቄ ልብሱን ጥሎ ያበደ ሰው ነው !ለምን ዛሬውኑ መሥዋዕት አትሆንም ?

  • @wudiehana1992
    @wudiehana1992 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይዟችሁ አባቶች የእግዚአብሔር ጥበቃና ቸርነት አይለያችሁ❤❤❤😢

  • @aberesendek9037
    @aberesendek9037 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ የፈጠራ እና የጥበብ መነሻ ሆና አህዛቦች ኋላቀር ጎታች ይላሉ:!

  • @kelemuatemesgen9855
    @kelemuatemesgen9855 ปีที่แล้ว +10

    አባቶቸ የልዑል እግዚአብሔር ፀጋውና እና ጥበቃው አይለያቹ ከናንተ ጋር ሆንነ ሁሉን እንሻገራለን በርቱልን።

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km 10 หลายเดือนก่อน +1

    እወነተኞች አባት ክርሰቶሰ በእናተላይ እያደር ተፈታታኝ ትኩላቸውን ላፃዳ ሰልነው በርቱልን ድል ለአባቶቻችን ☝️

  • @etshiywotgetaneh7335
    @etshiywotgetaneh7335 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኑሩልን ኦርቶዶክስ መሆን የነዚህ አባቶች ልጅ መሆኔ ያኮራኛል

  • @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ
    @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባቶች ብቻ እናንተ በርቱ እኛ ከፊት አለን እስከ ምትድረስ ዝግጁ ነን የተዋህዶ ልጆች ነን።

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱሳን አባቶቻችን ፈጣሪ ሙሉ ጤናና ረጅም እድሜ ያድልልን

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 10 หลายเดือนก่อน +3

    ብፁዐን አባቶች የምትሰጡትንም መልእክት እግዚአብሔር ለሰሚው ይባርክለት።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +17

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    🙏🏿❤🙏🏿የኛ ዉድ አባቶች !
    ከጎናችሁ ነን !!

  • @HabteTube986
    @HabteTube986 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአበብሔር ሰላምን ይሰጠን ፀሎተችሁንና ተጋድሎአችሁን ይቁጠርልን ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 ปีที่แล้ว +7

    አባቶቻችን አይዟችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኛም ከጎናችሁ ነን 💚💛❤️🙏

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817 ปีที่แล้ว +39

    አባቶቻችን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን ከፈጣሪ በታች ሀይላችን እናተ ናቸሁ በርቱልን እኛም ከጎናችሁ ነን ማህተቤ ከነ አንገቴ ይውሰዱት እንጂ ደርደር የለም ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይመልስልን አሜን ፫

    • @mokaruth6301
      @mokaruth6301 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏💚💛❤

    • @beletetom107
      @beletetom107 ปีที่แล้ว

      የአማራ ፓለቲከኞች መከማቻ መሰረት በአዲሱ የብሔር ብሔረሰቦች ተዋህዶ ተመታ። እርር ድብን በሉ። ጥቅም ቀረ የሜረት ወረራ ቀረ። ጥንቆላና መተት ቀረ። እልልልልልልል። ነፍጠኞች እርር ድብን በሉ። You are loser

  • @nuhaminwtensay5095
    @nuhaminwtensay5095 ปีที่แล้ว +5

    ብጱሐን አባቶቼ ቅዱስ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏

  • @ayenachewmengiste9421
    @ayenachewmengiste9421 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባቶቼእግዚአብሔርእድሜውንይስጥልን

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 ปีที่แล้ว +8

    በአባቶች ሽ ፈንታ ልጆችሽ ተተኩልሽ አለን የተዋህዶን ክብር እናስፈፅማለን ኸመዳኒያለም እና ኸእናቱ ጋር እውነት ያለው እዚህነው ቆራጥነት የእግዚአብሔር እውነት ልብ ይማርካል አለን ማርያምን

  • @franfurtmain3414
    @franfurtmain3414 ปีที่แล้ว +3

    አባቶቻችን ከጎናችሁ ነን በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።

  • @aberabeyene4132
    @aberabeyene4132 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው አቡነ ናትናኤል ።
    ለማዕበሉ ምክንያት የሆኑ ብቻችንን በእምነት ስም እንጋልባችሁ የሚሉትን የአንድ ብሔር አባላትን ከመርከቧ አውጥቶ መጣል ነው።

  • @tiruworkdabi5571
    @tiruworkdabi5571 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንን አውሬው መጥፊያው ደረሰ

  • @AdisYoni-eu8qi
    @AdisYoni-eu8qi 10 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት አምላክ ከናተጋር አለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berihunkahsegn
    @berihunkahsegn 10 หลายเดือนก่อน

    ኑሩልን።ብፁእን።እባቶቻችን።በፆሎታቹሁ።እትዮጵያ።ትድናለች።ከብር።ይገባቹሀል

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 ปีที่แล้ว +49

    ብጱሐን አባቶቼ ቅዱስ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏 እኛ የተዋህዶ ልጆች እስከ ሞት ድረስ አለን!!!!! እናንተ ብቻ ፀሎተ ፍታት አድርጋችሁ ልጆቻችሁን እዘዙን እንታዘዛለን!!!

    • @noahpaulos5931
      @noahpaulos5931 ปีที่แล้ว

      እናተሽ ድንጋይ ትብላ ሰው በላ አውሬ ጦር አንሺ እና ተዋጊ /ጋ ምድረ ቆማጣ ጠንቓይ የትግራይ እና ኦሮሚያ ሕዝብ ነቀርሳ 👹🇲🇱🇲🇱🇲🇱👹👹👹👹🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💩💩💩💩

    • @samuelduguma3690
      @samuelduguma3690 ปีที่แล้ว

      Awerew manew

    • @kidusmulugeta7402
      @kidusmulugeta7402 10 หลายเดือนก่อน

      😊​@@samuelduguma3690

    • @ABC2023-ik7ef
      @ABC2023-ik7ef 10 หลายเดือนก่อน

      አውሬው አውሬውን እንጣለው ሲል፤ቀሚስ የለበሰ ሁሉ ጾታው ሴት እንዳይደለ አለሰብኩ።አውሬ ሆኖ ኢትዮጵያውያውያንን በኦትቶዶክስ ስም አማራነት ሰረጭ የነበረ አውሬ(ዮሃንስ 10፡10) በኢየሱስ ስም ከኦሮሚያ ውስጥ ነቀልኩት።

  • @hayleyesusabebe4949
    @hayleyesusabebe4949 ปีที่แล้ว +2

    ራሧ እውነት ኦርቶዶክስ ናት"✞✞💪💙💙

  • @engdakassa4003
    @engdakassa4003 ปีที่แล้ว +17

    አለን የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ባሪይወች ነን!

  • @mulatud10
    @mulatud10 ปีที่แล้ว +3

    የእናንተን የመጨረሻ ውሳኔ እየጠበቅን ነው። ወደ ኋላ ብሎ ነገር የለም። እስከ ሞት ድረስ እንሔዳለን። ለሃይማኖታችን ካልሞትን ለማን እንሞታለን? ይሀህ የሰማእትነት እድል ሊሆነን ይችላል። ከጎናችሁ ነን አብረናችሁ ነን። በርቱ።

  • @teketelTede
    @teketelTede 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባቶቻችን አምላክ ከጎናችሁ ይሁን በርቱልን እናመሰግናለን

  • @Tomi90187
    @Tomi90187 ปีที่แล้ว +5

    አባቶቻችን አድሜ ጠናችሁን ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በርቱ ወጣቱ ሁሉ ከጎናችሁ ነው

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባቶችን የእውነት ሰለሆን ክርሰቶሰ አላችሁ አይዛን አለን ድልየኦሩቶዶክሰነው 💚💛♥️

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S ปีที่แล้ว +2

    የእምነት ጠላቴ ተቃዋሚዬ ሆይ:
    ብወድቅ ደስ አይበልህ እነሳለሁኝ ቆይ::
    በእኔም ድክመት ሆነ በአንተም ተንኮል ሴራ:
    ፈተና ወጀብ...ያልፋል ደርሶት ተራ::
    መከር መሰብሰብያው ጊዜ ዕለት ሲመጣ:
    ስንዴው...ተለይቶ ታያለህ ሲወጣ::
    አዲስ ነገር የለም ብዙ አትደነቁ:
    ምዕመን ፀልዩ የእርሱን ፍርድ ጠብቁ::

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 ปีที่แล้ว +16

    አባቶቻችን በርቱልን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ማርን በእውነት እንደነተ አይነት አባቶቻችን ይጥብቀልን በእውነት

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 ปีที่แล้ว +25

    የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ቤተክርስቲያናችንን አባቶቻችንን አገራችንን ውገኖቻችን ቤተሰቦቻችንን ጠብቅልን🙏🙏🙏💚💛❤

    • @beletetom107
      @beletetom107 ปีที่แล้ว

      የአማራ ፓለቲከኞች መከማቻ መሰረት በአዲሱ የብሔር ብሔረሰቦች ተዋህዶ ተመታ። እርር ድብን በሉ። ጥቅም ቀረ የሜረት ወረራ ቀረ። ጥንቆላና መተት ቀረ። እልልልልልልል። ነፍጠኞች እርር ድብን በሉ። You are loser

    • @yohannes5352
      @yohannes5352 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen🙏✝️

  • @getahun605
    @getahun605 11 หลายเดือนก่อน +2

    አባቶቻችን እግዚአብሔር የጠብቅል። ከገናችሁነን ቤተክረስቴያን። የምት ከበረበት ግዜው። እየደረሰነው።

  • @betty8479
    @betty8479 ปีที่แล้ว +2

    አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ከእኛ ጋር ነዉ በርቱልን

  • @pace2443
    @pace2443 ปีที่แล้ว +15

    ወይ አምላክ እቺን ሀገር ሁሌም ታያታለህ አሁንም ተመልከታት ሁሉም ኦርቶዶክስ አምላክ ከኛ ይሁን የቂል ግርግር ነው እነጂ ኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ አንደ ፅጌረዳ ታብባለች እንደ ሽቶ ትሸታለች አባቶቻችን እደሜና ጤና በርታቱን ይሰጣችሁ ሁላችንም እጅለእጅ ተያይዘን እንሻገራለን 🔔

  • @sitotawmesganaw
    @sitotawmesganaw ปีที่แล้ว +1

    አባቶች በርቱ እኛ ልጆቻቹህ ተጎናቹህ ነን ጨለማ ቢመጣም ወደ ኋላ አንልልም -------------------

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe2893 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @heesaaheedaa1737
    @heesaaheedaa1737 ปีที่แล้ว +6

    ብጹሃን አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኛም ከጎናችሁ ነን በረከታችሁም ይደርብን ቤተክርስቲያንም ይጠብቅልን

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 ปีที่แล้ว +2

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ይህን አጋጣሚ በበጎ ተምረንበት እስከዛሬ ያሳለፋችሁት ትዕግስትና መከራ ትምህርት ሆኖ ቤታችሁን አሁንም አፅድት

  • @alemitu5342
    @alemitu5342 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን አናንተ ጋር ነን። በፀሎታችሁ ከዚህ መአት እንወጣለን። በሀይማኖታችን መሪሪ ሀሞት ና መከራ እንቀበላለን እንጂ አትደፈርም። እምዬ ተዋህዶ ላልከዳሽ በጌታዬ አናት እምላለሁ። ማሰብ ያቃታቸው መሪዎች ወደ እልቂት እየመሩን ስለሆነ ትእግስተኞች ቅዱሳን አባቶቻችንን ማድመጥና መከተል ያስፈልጋል። ስላሶች ይህንን መሪሪ ፈተና ወደ ሰላም እንድንሻገር እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ እርዳን አምላካችን ሊቀ መላእክቱ ቅድስ ሚኪኤል ላክልን ብርታትን ይስጠን።

  • @Geremew-w3e
    @Geremew-w3e 11 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች አንድም ቀን አፍረን አናውቅም እንሞታለን ይጨፈጭፉናል አንገልም አንጨፈጭፍም በዚህ እንኮራለን ብፁ አባታችን አንዳሉት ከንቱ አትልፉ ኦርቶዶክስ እስከአለም ፍፃሚ ትኖራለች

  • @fasikawsnbet2766
    @fasikawsnbet2766 ปีที่แล้ว +11

    አባቶቼ እግዚአብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 ปีที่แล้ว +3

    ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተክርስቲያን
    "ለስሒት መኑ ይሌብዋ"
    😭😭😭😭😭😭😭

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቼ ከጎናችሁ ነን

  • @asterjahni3083
    @asterjahni3083 ปีที่แล้ว +1

    አበቶቼ ሆይ የድንግል መርየም ልጅ አግዝነእየስስ ከእኛ ጋር ነው ከእዝየብሔር ጋር ተግሎ የሸነፍ የለም ሀይል የእግዝያብሔር ነው በአምለክ ፍት አንበርከክ አናሸንፍለን

  • @tigisttekla8467
    @tigisttekla8467 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል

  • @tesfanesh.woldmiram4628
    @tesfanesh.woldmiram4628 ปีที่แล้ว

    ኢንደ፣አቢን፣ናትናኤል፣አይነት፣አባቶቺን፣ያቢዛል፣አምላከ፣ሆይ፣አባቶቺንና፣አገሬን፣ኢትዩጰያን፣ጤቢቅልን፣ሲሌ፣ኢናትህ፣ዲንግል፣ማሪያም፣ሲም፣ምልጂያ፣ኢንሌምንሀሌን።💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐😳

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ብራኪወ ይድረሰነ

  • @hielenTube
    @hielenTube ปีที่แล้ว +5

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደረብን🙏

  • @የማርያምነኝ-ነ5ዸ
    @የማርያምነኝ-ነ5ዸ ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠቢቃቸሁ አይዘቸሁ ኦርቶዶክሳዊን

  • @natnaelengedaw313
    @natnaelengedaw313 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ አትሞትም ዘላለማዊ ናት ፈጣሪ ልቦና ያስጥልንና ያበርታነቭ

  • @Fano316
    @Fano316 ปีที่แล้ว +1

    ብፁህ አቡነ አብርሀም ዋና ፀሀፊ መሆናቸው በጣም ደስ ያሰኛል ይሄ ፈተና ይለፍ እንጂ ብዙ ነገር በሂደት ትልቅ ለውጥና እርምት እንደሚያረጉ መገንዘብ ይቻላል ጠላት ደንግጦ የመጨረሻ ሴራውን ነው የመዘዘው

    • @Genettube27
      @Genettube27 ปีที่แล้ว +1

      Awo laza Eko new

  • @MertiAbi-jf7nt
    @MertiAbi-jf7nt 10 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜና ጤና የፈጣሪ ጥበቃ አይለይዎ እሚገርም ንግግር መርከቧን በምሳሌ የገለጹበት መንገድ እጅግ በጣም ግሩም ነው ሀገር መመራት ያለባት በፖለቲከኛወች አልነበረም እግዚያብሔር በመረጣቸው አባቶች ቢሆን ኖሮ ብየ ተመኘው

  • @muluyechane6253
    @muluyechane6253 ปีที่แล้ว +2

    አባቶቻችን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 ปีที่แล้ว +6

    በርቱ አባቶቻችን እዉነት በእግዚአብሔር እርዳታ እናልፈዋለን

  • @tegegnechernet2538
    @tegegnechernet2538 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችን ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ ከጎናችሁ ነን ፈጣሪ አምላካችን እመአምላክ እናትችን ይጠብቁልን

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ዬቸርነትህ ልቅና መስፈሪያ፤ መመተሪያ ዬለውም። እናንተን ይዘን ሁሉንም ፈተና ድል እናደርጋለን። ብፁዑ አባታችን አቡነ ናትናኤልን ማወቅ በራሱ ፀጋ ነው። ብፁዑ አባታችን አቡነ አብርሃምን ካወቅሁኝ ከስምንት ዓመት በላይ ሆነኝ። ተስፋዬን ሳገኝ ሻማ አበራሁ። ብፁዑ አባታችን አቡነ ኤርምያስን ሲሰጠን አይዟችሁን፣ ተቀለብን፤ ብፁዑ አባታችን አቡነ ባርናባስን በወጀብ ማህል ሲሰጠን ተመስገን አልን፤ ነፍሳችን ዋግ ላይ ባለው ሰቀቀን ማረፊያ አጥታ ነበር እና። ለቸርነቱ ሚስጢር ይህን ዘመን ሰጠን። በዕንባ ውስጥ ሆነን ግን ተፅናን። አማኑኤል ከእኛ ጋር ስለመሆኑም አመን። ተመስገን በረከታችሁ ይድረሰን። አሜን። ይህ ዬዛሬ ውሎ ከመንፈስ ቅዱስ ነው። ለውስጤ ሐሴትን አብራራ ዘረዘረ። እንፅፈዋለን። እንናገረዋለን። እንመሰክራለን ስለ አቨው ልቅና በሰማያዊ ልዕልና። ወስብሃት ለእግዚአብሄር።

  • @alemitugultie2070
    @alemitugultie2070 ปีที่แล้ว +2

    አባቶቻችን እግዝአብሄር አምላክ ከእናንተ ጋር ነው። የእውነት አምላክ እናንተን ከመንበራችሁ እኛን ህዝቦቹን ከበአታችን አቆይቶን ቁጣውን በምህረት ቀይሮልን በተአምሩ ሞገዱን አስቁሞት እንደምናይ አምናለሁ።ምን ተስኖት! በረከታችሁ ይደርብን።

  • @bameniasefaethiopia7715
    @bameniasefaethiopia7715 ปีที่แล้ว +5

    አባቴ ፈጣሪ ይጠብቆት

  • @ayelegmichael4300
    @ayelegmichael4300 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @mahelttadele9939
    @mahelttadele9939 ปีที่แล้ว +5

    የድንግል ማርያም ልጅ ከናተ ጋር ነው አባቶቼ እኛም ከጎናችሁ ነው

  • @afeworkbahbla3888
    @afeworkbahbla3888 10 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለሊቃውንት አባቶቻችን

  • @mesfintadesse7442
    @mesfintadesse7442 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን !!!

  • @tiruworkdabi5571
    @tiruworkdabi5571 ปีที่แล้ว

    አለን ለሃይማኖታችን እንሞታለን

  • @getasilgetnet2863
    @getasilgetnet2863 ปีที่แล้ว +1

    orthodox le zelalem tsenta tinoralechi amen
    💓💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 10 หลายเดือนก่อน

    መሰሪዏች በመሃላችሁ በምእመነም መሃል ገብተው እስኪበቃን አፈር ከድሜ እንዽንግጥ ሇነናል እየሆንም ነው ይህንን ሁሉ መአት በየዋህነት በቅንነታችን ነው የቀረብነው ቤታችንን ከፍተን ያስገባነው እንዲህ ጉድ የተሰራን የዋሁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ምሕርቱን ይላክልን ❤🎉🎉

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 10 หลายเดือนก่อน

    አቦቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว

    ብፁአን አባቶቻችን ቡራኬአችሁ ትድረን አሜን ድንቅ እይታ ነው አሁንም አረፈደም እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርቱልን🤲🤲🤲💒💒💒💒

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 ปีที่แล้ว +2

    our fathers we are proud all of You God protecting all of You orthodox forever and ever
    🙏🙏🙏

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 ปีที่แล้ว +2

    እነዚህ አባቶች ሃገር ቢሰጣቸው በከፍተኛ የሞራል ልዕልናና እውቀት ባለቤት ከመሆናቸወረ የተነሳ የሚናገሩት ቃላት ጥንካሬ እና ብስለት ግርም ይለኛል!!!

  • @woinegetachew1356
    @woinegetachew1356 ปีที่แล้ว

    አበታችቶቻችን የእውነት ለአወነት የቆማችሁ በርቱ ይሄ ለናንተም በጠቅላላው ለሰላም ፈላጊወች እግዚአብሔር የበግ ለምድ ለባሾቹን እንደለቀመ ሁሉ ይሄን ምክንያት አርጎ ንጋት ሊመጣ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱሳን አምላክ የአበው አምላክ እውነተኛይቱ ላይ ሁንልን

  • @woyensheteshete9240
    @woyensheteshete9240 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችንም ክአበቶቻችን ጎን እንቆማለን።

  • @አማራፋኖኢትዬጵያ
    @አማራፋኖኢትዬጵያ ปีที่แล้ว +1

    አለን አባቶቻችን እኛም ከጎናቹሁ ነን

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይርዳን ሽክማችነን እሱ ያቅልልልን

  • @shegawfasil8532
    @shegawfasil8532 ปีที่แล้ว +2

    ብፁዐን አባቶቻችን እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይኹን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 ปีที่แล้ว +2

    ብፁህ አባቶቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @adreesy3257
    @adreesy3257 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም መርከቧን የሚሾፍራት ከረባትና ሱፍ የለበሰ እብዲነው ኢትዩጵያዊያን አንድ ሁነው እብዱን ሹፌር መቀየር አለባቸው

  • @Amanawit58
    @Amanawit58 ปีที่แล้ว

    አቡነ ናትናኤል እንደርሶ ያሉ አባት ባሉበት ቤተክርስትያን ብዙተኩላዎች መብዛታቸው ያሳዝናልም ይገርማል ይህ ውይይት ከመከፈሉ በፊት ይሁን በሗላ ባላቅም።

  • @yajibushalkibret3769
    @yajibushalkibret3769 ปีที่แล้ว +1

    ይቅዱሳን አምላክ ይርዳችሁ ብፁአን አባቶቼ

  • @habtamuworki3898
    @habtamuworki3898 ปีที่แล้ว +2

    Yes, Abune Natnael !! Let the devil be kicked away from the ship.

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 10 หลายเดือนก่อน +1

    መርከቧ ከእናንተ መካከል ብዙ ክፉዎች ስላሉ እነርሱን ይዛ ትሰምጣለች !

  • @fallgelb1976
    @fallgelb1976 ปีที่แล้ว +10

    BE PROUD TO BE ORTHODOX CRIST. GOD IS GREAT.

    • @beletetom107
      @beletetom107 ปีที่แล้ว

      የአማራ ፓለቲከኞች መከማቻ መሰረት በአዲሱ የብሔር ብሔረሰቦች ተዋህዶ ተመታ። እርር ድብን በሉ። ጥቅም ቀረ የሜረት ወረራ ቀረ። ጥንቆላና መተት ቀረ። እልልልልልልል። ነፍጠኞች እርር ድብን በሉ። You are loser

    • @fallgelb1976
      @fallgelb1976 ปีที่แล้ว

      @@beletetom107 Crazy Horse.

    • @samuelduguma3690
      @samuelduguma3690 ปีที่แล้ว

      I am shamed to be eotc

    • @belimeku5630
      @belimeku5630 10 หลายเดือนก่อน

      First you are not but still you have a wish that's why you always following Our bishops program 😂😂😂😂 Jelousy have no medicine@@samuelduguma3690

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችንን ሚልዮንስ ልጆቾ አለን አንዲት ተዋህዶ አንዲት ቤተክርስቲያን!!!

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    ስወዱቶአባታችንበትክክል

  • @Eliaswoldu
    @Eliaswoldu ปีที่แล้ว +1

    አለን ከጎናችሁ አባቶቻችን ለአንዲት ቤተክርስቲያንን እንጠብቃለን እሰከ ቀራኒዎ ።

  • @estifanoskidane4650
    @estifanoskidane4650 10 หลายเดือนก่อน +1

    እዛ እራሳቹ ቻሉ ካሁን ቦሃላ እርኩስና ቁዱስ ባኣንድ ስለማይሄዱ ከቻላቹ ንስሃ ግብ ጠብሰን እንብላቸው እንቀደሳለን ያሉት ኣይርሱ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ ปีที่แล้ว +3

    በእግዚኣብሔር ሃይል ታልፋለች

  • @Israel9563
    @Israel9563 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችን ከእግዚአብሔር ጋር ከናንተ ጋር ነን እናንተ ብቻ እዘዙን እናንተ ብቻ እዘዙን አንስተን ነው የምንጥላቸው

  • @Weinchet
    @Weinchet 3 หลายเดือนก่อน

    Abune natinael egziabher yitebkiln

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    የኛአበሳአባት

  • @tamiratderejekebede
    @tamiratderejekebede ปีที่แล้ว +3

    Abatochachinin Fetar YitebikilIn AMEN.

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 ปีที่แล้ว

    በእግዚአብሔር ስም ስላምታችን ይድረሳችሁ እሩቅ እገር ብንሆንም ከእባቶቻችን ጎን ነን እግዚአብሔር እውነትን ከያዙ እባቶቻችን ጋር ስለሆነ እንፈራም እንቁ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን በጌታችን በመድሀኒታችን በድንግል ልጅበቀራንዮ ንጉስየተመስረተች ናትና ማንኛውም ፍተና ታልፍለች ይብላኝልኝ እሷን ለሚነካኩ እግዚአብሔር እሁንም ይገስፃችው ለእባቶቻችን ፅጋውን ያብዛላችሁ በእድምኡ በጤና ይጠብቅልን ኢትዮጵያዬ እጅሽን እሁንም ወደ እምላክሽ ዝርጊ እሱ እቅፎ ይዞሻልና እኛ ኦርቶዶክሶች መመኪያችን እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው

  • @abuhuzeyfa2053
    @abuhuzeyfa2053 ปีที่แล้ว

    የአንድ ብሄር፣ የአንድ ሃይማኖት ብሂል ፀሐይ ጠልቃለች።
    አልሐምዱሊላህ።
    የበላይነትን የለመደ እኩልነት በደል ይመስለዋል።