Ethiopia - በኢራን ጉዳይ ጭንቅ ሆኗል፤ ትራምፕ እየተጠበቁ ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ኢራን ❤❤

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢንሻአላህ መቸምኢራን❤ጀግናናት

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምድጃ ቢለዋውጥ ወጥም አያጣፍጥም በይደን ሄደ ትራምፕ መጣ ሁሉም ሼጣን ናቸው ኢራን የውስጥ ሁኔታዋ ጠንካራ ከሆነች ምንም አያረጉም🇪🇷❤🇪🇷

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 2 หลายเดือนก่อน

    ሶሪያ አሸነፈች በደለኛም አምልጥዋል ኢራንም ምንም አትሆንም ጀግና ናት❤😂

  • @gosinadam8648
    @gosinadam8648 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢራን መጥፋት አለባት

    • @ሂክሙነኝሰላምለሀገሬ
      @ሂክሙነኝሰላምለሀገሬ 2 หลายเดือนก่อน

      እስራኤል መጥፋት አለባት የሁዳ

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 2 หลายเดือนก่อน

      @ሂክሙነኝሰላምለሀገሬ ይናፍቃችሀል እኛ አንጠፋም

    • @קאסהוןאיילה
      @קאסהוןאיילה 2 หลายเดือนก่อน +1

      Gena anchinem etfelgne enatfashalen anchin lematfat Israel selke kutrshen bechia new menfelgew king technology mehonuan atakime ​@@ሂክሙነኝሰላምለሀገሬ

    • @የአላህባሪያዜድ
      @የአላህባሪያዜድ 2 หลายเดือนก่อน

      እንደበሻር ትሬጣለክ እዬናፈቀክ መጥፋት😂

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 2 หลายเดือนก่อน

      @የአላህባሪያዜድ ይናፍቅሀል እናንተ ተዘጋጁ ብቻ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እስራኤል እሷ እኳን ሀገር ሆና ኒኩለር ታጥቃለች እኳን ጥንታዊቷ ሀገረ ኢራን 😂

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ኦ አልፋና ኦሜጋ❤
    ያለ የነበረ የመጀመሪያ የመጨረሻ የሆነው
    🕊የተወዳጅዋ ልጅ🕊
    ይመጣል ተመላኪው አስመላኪውን እየተቀጠቀጠ ወደ ገሃነም ይላካል።
    🍂🌱ቶሎ ና 🌱🍂

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለው እነሱ እስራኤል አሜሪካ ምዕራቢዋን እንደፈለጉ መሳሪያ ሲያመርቱ ኒክሌር ሲታጠቁ ሲያስፈራሩ ችግር የለም ሌላው ሲሰራ አይሰራም አረ 😂😂😂 ኢራን ትችላለለች

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 2 หลายเดือนก่อน

    ኢራን ኒዮክለር ቦንብ ባለቤት ለመሆን አንድ ሳምንት ብቻ ይበቃታል ሲባል ነበር ድሮ አሁን ደግሞ ሁለት ሳምንት ከ6 ወር በሗላም ሁለት ሳምንት ብቻ ይበቃታል ትሉናላችሁ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 2 หลายเดือนก่อน

    የኛዎቹ እስራኤል ሶሪያ ስላሼነፈች አረዋል ገና ኢራን ቤሩት ፈለስጢን ያሸንፋሉ ሲማጎ ብታዘጋጁ ጥሩ ነው ካርታ የሌላት እስራኤልም ኢንሻአላህ በቅርቡ ትጠፋለች ድል ከኛ ነው ስንላችሁ ትስቁ ነበር ፈለስጢንም ታሸንፋለች ጠብቁ 😂

  • @ሂክሙነኝሰላምለሀገሬ
    @ሂክሙነኝሰላምለሀገሬ 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ኢራን የእስራኤል መዳሀኒት

  • @קאסהוןאיילה
    @קאסהוןאיילה 2 หลายเดือนก่อน

    Suleman btramp geze neber yetgdelew aleklachiw wedemu Iran

  • @saved1580
    @saved1580 2 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እንግዲህ፦ ኢየሱስ ከዮሐንስ ይልቅ ደቀ መዛሙርት ያደርጋል ያጠምቅማል ማለትን ፈሪሳውያን እንደ ሰሙ ጌታ ባወቀ ጊዜ፥
    ²-³ ይሁዳን ትቶ ወደ ገሊላ ደግሞ ሄደ፤ ዳሩ ግን ደቀ መዛሙርቱ እንጂ ኢየሱስ ራሱ አላጠመቀም።
    ⁴ በሰማርያም ሊያልፍ ግድ ሆነበት።
    ⁵ ስለዚህ ያዕቆብ ለልጁ ለዮሴፍ በሰጠው ስፍራ አጠገብ ወደምትሆን ሲካር ወደምትባል የሰማርያ ከተማ መጣ፤
    ⁶ በዚያም የያዕቆብ ጕድጓድ ነበረ። ኢየሱስም መንገድ ከመሄድ ደክሞ በጕድጓድ አጠገብ እንዲህ ተቀመጠ፤ ጊዜውም ስድስት ሰዓት ያህል ነበረ።
    ⁷ ከሰማርያ አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች። ኢየሱስም፦ ውኃ አጠጪኝ አላት፤
    ⁸ ደቀ መዛሙርቱ ምግብ ሊገዙ ወደ ከተማ ሄደው ነበርና።
    ⁹ ስለዚህ ሳምራዊቲቱ፦ አንተ የይሁዳ ሰው ስትሆን ሳምራዊት ሴት ከምሆን ከእኔ መጠጥ እንዴት ትለምናለህ? አለችው፤ አይሁድ ከሳምራውያን ጋር አይተባበሩም ነበርና።
    ¹⁰ ኢየሱስ መልሶ፦ የእግዚአብሔርን ስጦታና፦ ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት።
    ¹¹ ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ መቅጃ የለህም ጕድጓዱም ጥልቅ ነው፤ እንግዲህ የሕይወት ውኃ ከወዴት ታገኛለህ?
    ¹² በእውኑ አንተ ይህን ጕድጓድ ከሰጠን ከአባታችን ከያዕቆብ ትበልጣለህን? ራሱም ልጆቹም ከብቶቹም ከዚህ ጠጥተዋል አለችው።
    ¹³ ኢየሱስም መልሶ፦ ከዚህ ውኃ የሚጠጣ ሁሉ እንደ ገና ይጠማል፤
    ¹⁴ እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።
    ¹⁵ ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ እንዳልጠማ ውኃም ልቀዳ ወደዚህ እንዳልመጣ ይህን ውኃ ስጠኝ አለችው።
    ¹⁶ ኢየሱስም፦ ሂጂና ባልሽን ጠርተሽ ወደዚህ ነዪ አላት።
    ¹⁷ ሴቲቱ መልሳ፦ ባል የለኝም አለችው። ኢየሱስ፦ ባል የለኝም በማለትሽ መልካም ተናገርሽ፤
    ¹⁸ አምስት ባሎች ነበሩሽና፥ አሁን ከአንቺ ጋር ያለው ባልሽ አይደለም፤ በዚህስ እውነት ተናገርሽ አላት።
    ¹⁹ ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ነቢይ እንደ ሆንህ አያለሁ።
    ²⁰ አባቶቻችን በዚህ ተራራ ሰገዱ፤ እናንተም፦ ሰው ሊሰግድበት የሚገባው ስፍራ በኢየሩሳሌም ነው ትላላችሁ አለችው።
    ²¹ ኢየሱስም እንዲህ አላት፦ አንቺ ሴት፥ እመኚኝ፥ በዚህ ተራራ ወይም በኢየሩሳሌም ለአብ የማትሰግዱበት ጊዜ ይመጣል።
    ²² እናንተስ ለማታውቁት ትሰግዳላችሁ፤ እኛ መዳን ከአይሁድ ነውና ለምናውቀው እንሰግዳለን።
    ²³ ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤

  • @abdi6588
    @abdi6588 2 หลายเดือนก่อน

    አንዱ ብሔር ከላው ጋር ሆኖ የፓለቲካ ፓርቲ በመመስረት የብልፅግናን ፓርቲ አንዳይገዳደር ብልፅግና አካደረገ ድረስ ሰላሳ ሳይሆን መቶ አመት ሊገዛ ይችላል። የወደፊት የብልፅግና ህልውና የሚኖረው የተከፋፈሉ በብሔር የተደራጁ ፓርቲዎች አስካሉ ድረስ ነው። ህውሀት ስልጣን ላይ በነበረት ግዜ ይከተል የነበረውን በብሔር ፓርቲ የከፋፍለህ ግዛ እስትራቴጂ ብልፅግና አጠናክሮ መቀጠል አለበት። ይህ የከፋፍለህ እስትራቴጂ በአንድ በኩል ካለ አኔ የብሔር መብት የሚያስከብር የለም ለማለት ሲመች በሌላ በኩል መብቴ የሚከበረው ለብቻየ ፓርቲ ሲኖረኝ በማለት ለየብቻ መደራጀቱ አውራው ፓርቲ ተገዳዳሪ እንዳይመጣበት ያደርጋል። እንዳይዘነጉ ከፋፍለህ ግዛ ብሪታኒያ ህንድን የሚያክል ትልቅ አገር መቶ አመት ቀጥ አርጋ የገዛችበት እስትራቴጂ ነው። Long live divide and rule! Long live convince and confuse! Long live ብልፅግና!