ለክፍለሀገር ልጆች አዋጭና አትራፊ ስራዎች best work ስሩ ሞክሩ ምርጥ የስራ ሀሳቦች ናቸው 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 43

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሒ ምርጥ ሀሳብ ነው ወድማችን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን ስለዶሮ እርባታ ብታብራራልኝ ሀሳቤነውኢንሻአላህ

  • @Tube-ip9xt
    @Tube-ip9xt 6 หลายเดือนก่อน +5

    የኔወድም እኔ በስዴት18አመቴ ወላሂ ተስፋ በቆረጥኩበት ሠአት አተን አላህ ላከልኝ ተስፋትሠጣለህ አላህ ይጨምርልህ

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  6 หลายเดือนก่อน

      Abishir

    • @kalidmohammed1888
      @kalidmohammed1888 4 หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ ሀብትሽ እንዲህ ለወገኖቻችን ተስፋ የሰጠህልን ስለሆነ

  • @marta-c3t
    @marta-c3t หลายเดือนก่อน +1

    Wawww ist Doro irbata- jamralaw fater kasidet kamalesegn wandim amesgnalaw

  • @MaryanMuuse-i5r
    @MaryanMuuse-i5r 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmuHanan261
    @EmuHanan261 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወንድምዬው

  • @ETWባህርዳር
    @ETWባህርዳር หลายเดือนก่อน +1

    Mkn set nahew ❤❤❤❤❤

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ሀፍትሽዬ

  • @AminaAhmed-w6n
    @AminaAhmed-w6n 15 วันที่ผ่านมา +1

    የገዝ የእህል ወፋጮ ስንት ይጨሪሳል?

  • @SameraOt
    @SameraOt 25 วันที่ผ่านมา +1

    ወድምስደተኛነኝንገርኝ ዘይትማሽንብገዛቢዝነሱንዴትነውየሚጀመርውወይም

  • @hhff3964
    @hhff3964 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ

  • @souadhg5gparimaddah518
    @souadhg5gparimaddah518 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ እስኪ ስለእህል ንግድ በደንብ አብራራልን

  • @tesfayzeru8025
    @tesfayzeru8025 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቅኖች ምድርን ይወርሳሉ

  • @Sebscraib
    @Sebscraib 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ እኮ ትለያለህ ምርጥ ሰው

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 5 หลายเดือนก่อน

    ያሰቦኮቸውን የስራ ዘርፋ ነው የነገርከኝ ተባርክ ሰብስክራይብ አረኩህ❤❤❤

  • @muhammadfentaw-w5s
    @muhammadfentaw-w5s 3 หลายเดือนก่อน +2

    የስሳት ንግድ ከገጠር ወደ ከተማ ይሄድ ይመስለኛል

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 5 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ምርር ብሎኛል የመዳም ኩሸና ምርርርርርርር ብሎኛል ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @zemzemall
    @zemzemall 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔመርሳነኝ ዬምፈልገዉዬዶሮመፈልፈልያነዉ። ስትይገዛል።ቦታስብዙቦታያስፈልጋልወይ

  • @امالخير-ه6ع
    @امالخير-ه6ع 3 หลายเดือนก่อน +1

    Keray goday si

  • @Asterabebaw-y6p
    @Asterabebaw-y6p หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ወደ ጎንደር ምን ያዋጣል

  • @DanealZewdu
    @DanealZewdu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድሜ አድናቂህ ነኝ እንደው ስለግብርና ልጠይቅህ ወይናደጋ ፣ወጣገባና ድንጋያማ የሆነ ለምአፈርያለው ለደን ልማት የሚሆን መሬት አለኝ እባክህ ከቻልክ ለዚህ አየር ንብረትና ቦታ የሚሆን የረጅም ጊዜና ውድ እፀዋቶችን በዝርዝር ብትሰራልኝ አመሰግናለሁ።

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን እናመሰግናልን እኔም ሀሳ አለ❤❤🎉

  • @hhff3964
    @hhff3964 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ክፍለ ሀገር ነኝ

  • @madeenamahmood594
    @madeenamahmood594 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @bedryaSeid-l3q
    @bedryaSeid-l3q 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለሴት እሚሆን ቀጣይ

  • @ethio125
    @ethio125 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔን ሃሳብ ነው ያመጣህልኝ ሃገሬ ለመግባት ሳስብ ጭንቀት ልገለኝ ነው

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር እህት

    • @ethio125
      @ethio125 4 หลายเดือนก่อน

      @@الكنجالكنج-ت1ل አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @TirueBiruk
    @TirueBiruk 3 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ ወደደብረብርሃን ምን ብሰራ ያዋጣኛል?? ስለሁሉም ነገር እናመሰግንሀለን በርታልን

  • @مرفدصالح
    @مرفدصالح 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምግብ ቤት ልከፍት ምን ትመክረኛለህ

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ የነገርኩህ እስኪመስለኝ ነው የደነገጥኩት ወላሂ እኔ መስራት ከምፈልጋቸው ስራወች መካከከል ቲማቲም ሽኑኩርት መትከል ነው እስኪ ማብራሪያ ብትሰጠኝ መሬቱ የለኝም ግን ከገበሬ ተኮናትሬ እሰራለሁ የሚል የቆዬ እቅድ አለኝ ብችል እና ቢሳካልኝ እኔ ገንዘብ ባለሙያ ጉልበት እና ሙያ አድርገን አሁን ስደትም ላይ ሆኜ ብጀምር የሚል ሀሳብ ነበረኝ

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  3 หลายเดือนก่อน +2

      ጥሩ

    • @RabiaSeid-z2i
      @RabiaSeid-z2i 2 หลายเดือนก่อน +2

      የአትክልት ስራ እንኳን ስደት ሁናችሁ እዚሁም ሁኖ በጣም ጥንቃቄ ይጠይቃል በጣም ትርፍ አለው ግን ኪሳራም አለው በጥንቃቄ መስራት ያስፈልጋል እሚወራው እና ምድር ላይ ያለው አይገናኝም

  • @GetnetShitu
    @GetnetShitu 3 หลายเดือนก่อน +1

    እቀላል አለ

  • @MetekuAyana
    @MetekuAyana 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ante yalken bizu birr yasfelgal gn metenegna birr yemiteyik

  • @MassoEthiopian-dd7le
    @MassoEthiopian-dd7le 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤