10 ብር ምርጥ ሀገርኛ ድራማ ክፍል አንድ | 10 Birr best wollo rayan drama part one

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 250

  • @زيناتال-ر3ص
    @زيناتال-ر3ص 3 หลายเดือนก่อน +47

    ኑጅ ቡታጅራ እየሄዳችሁ የምታሽቃብጡት ያገራችሁን ባህል አስተዋውቁ

  • @MsLemlem
    @MsLemlem 3 หลายเดือนก่อน +20

    ዋው ሀሪፍነው በርቱ ግን ሚስትህ ሌላወድ አስገብታ ስታገኝ ስሜቱ በጣም ትንሽነው ማለቴ የኛወዶ እንኳን ከወድጋር አግኝተውን ቁመን ስናወራኳ እዴትነው እሚያረጋቸው በተረፈ ጥሩነው

    • @mulu5
      @mulu5 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትግስት እሚባለዉን ጨምሪበት 😂😂

    • @AdamSays-cz2nr
      @AdamSays-cz2nr 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ ለአዚም ሶብር😂😂😂😂​@@mulu5

    • @SiedIndres-mf9qh
      @SiedIndres-mf9qh 3 หลายเดือนก่อน +2

      ልጁ መመታት ነበረበርት ሚሥትና እርሥት የጋራ የለም ሆ በሚሥቴማ ቀልድ የለም

    • @SiedIndres-mf9qh
      @SiedIndres-mf9qh 3 หลายเดือนก่อน

      @@MsLemlem ይሄኮ የሚያመለክተዉ ሚሥቱን በገዘብ እንደመለወጥ ነዉ እንዴት ብር ተቀበይ ብሎ

    • @MdEt-pq5qh
      @MdEt-pq5qh 3 หลายเดือนก่อน

      ​@SiedInሲጀመር እራያ ዉስጥ ባል አግብቶ ሌሌላ ካልገባ አይሆንምዴ ከዚህ የፀዳ ነገር ስሩ ሁሉም ከዚህ አወጡም dres-mf9qh

  • @azmra-y3u
    @azmra-y3u 3 หลายเดือนก่อน +4

    አማን ❤❤❤እና ጥጋቡ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል❤❤ ሚስት ስትደፈር እዴት 😢😢አትወጋውም ያማል እኮ 😢 በስሜትህ መውጋት ነበረብህ 😂😂 በተረፈ በርቱ ❤❤❤❤

    • @AdamSays-cz2nr
      @AdamSays-cz2nr 3 หลายเดือนก่อน

      ለአዚም ሶብር ደሞ ጨዋታነው😂😂😂😂 ግንኮ ባህላችንንንንንን ወላሂ ሠላም ያድርግልን ራያየ😢😢😢😢

  • @naqawanawaea
    @naqawanawaea 3 หลายเดือนก่อน +4

    አየ ትዝታ እዲህ ብሎ መኖር ንፍቅ ብሎኛን ለኛም ከስደት መልሶ ለዚህ ያብቃን

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ራያየ ምርጥ ስራ ነዉ👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeesiNebro
    @MeesiNebro 3 หลายเดือนก่อน +7

    ይበል ነው😁👌

  • @Ruhi1994-w3g
    @Ruhi1994-w3g 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፍ ስራ ነው ቆንጤውዬ በርቱ ❤ተሼየ የኔ መልካም❤

  • @AdisieAlie
    @AdisieAlie 3 หลายเดือนก่อน +9

    በናትህ ምርጥ ነው ግን ደቂቃውን 25 ድረስ ብታደርጉት ደስ ይላል❤❤❤

  • @BeletuBeletu-h4c
    @BeletuBeletu-h4c 3 หลายเดือนก่อน +3

    በርታ ቆጤየ አገራችን ሲያምር አይ ትዝታ😢

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጉድ ሚስቱን ሲደፍርበት ብር ተቀብሎ ውጣ እሚባል ባህል የለም ምንም የራያልጅ ባልሆን ያማራ ወንድ አንድ ነው በሚስቱና በሀገር ድርድር የለም ግን ልምምድ ስለሆነ በርቱ አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤

    • @emu4176
      @emu4176 3 หลายเดือนก่อน

      እንም አልገባኝም እሱን ፖርት😂😂

    • @AdamSays-cz2nr
      @AdamSays-cz2nr 3 หลายเดือนก่อน

      እዴ ይሄኮ ጫወታነው በሚስትና በሀገር ድርድር የለም እኳን የራያ ልጂ ሁኖ ስለዚህ ይሄ ትውስትነው አይይይይይይ ጊዜ 😢😢😢😢

  • @YmerYmer-o6p
    @YmerYmer-o6p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሔ ቡና ቁርስማ😂😂😂አለው ነገር በለጠና ሙሉየ 🎉

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 27 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱልን የሀገራችን ልጆ❤❤አይይ ትዝታ😢😢

  • @chona-wn4tm
    @chona-wn4tm 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ልእልት የሽየዋ ሙልየ አላለሽም ዋ ትዝታ አሁን ማንን ለመንካትነዉ የምር እዴትብየ ተመስጨ እዳየሁት❤❤❤❤ ካሱይርጋ ትልቅሴት ሁናለይ

  • @MaseMase-nl1cd
    @MaseMase-nl1cd 3 หลายเดือนก่อน +2

    የዋሽቱን ቢቀየር አሪፍ ነው የሆነ ይዘገንናን ቆንጤው በተረፈ 💁👌❤

  • @FfHhfFjfh
    @FfHhfFjfh 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ድንቅ ነው በርቱ ወንድሞቸ ከስራ ቡሀላ ገምግሙት ከልብ የሚመነጭ ወኔ ሊኖራችሁ ይገባል ።ቀዝቀዝ ብላችኋል እንደ አስተያየት ነው 🤗🙏

  • @almazYouTube-p3y
    @almazYouTube-p3y 3 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነቱ እንደ ጀማሬ ከጠበኩት በላይ ነው ብዙ እንጠብቃለን ሀይልሽዬ በርታ ❤

  • @HdgYdh-i5n
    @HdgYdh-i5n 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርታልኝ የኔ ጀግና ፈጣሪ እቅድህን ያሳካልህ ብሮየ

  • @FhDg-bu2uc
    @FhDg-bu2uc 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሽዋየ ካሱ ይርጋ አለ መቸ ትልቅ ሰው ሁናችሃን በርቱ❤❤❤

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆ ስራ ነው በርቱ ❤❤❤

  • @Ggg-wm4tl
    @Ggg-wm4tl 3 หลายเดือนก่อน +2

    አማርኛችሁ እራያን በደብ ይገልፃን ሀሪፍ ሰራነው በርቱ

  • @AdesAdes-h4y
    @AdesAdes-h4y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስስ ማለታችሁ❤❤

  • @abetikojoo6190
    @abetikojoo6190 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ በጣም አሪፍ ነው ❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ወድልጂ በሚስቱ አይደራደረም ይችን ብር ያወጣሻት ቀን የኔና ያች ማብቂያናት😅😅😅😅😅🤭🤭🤭

  • @RoziNure
    @RoziNure 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዉይይይ እንደት ደስ ይላል ሀገሩ ሲያምር😢 ትዝታ ቀሰቀሰብኝ

  • @emebetAdno-ct4tb
    @emebetAdno-ct4tb 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ነው ያገር ልጆች ምርጥ ስራ ነው በርቱ

  • @M..የዋጃልጅነኝ
    @M..የዋጃልጅነኝ 3 หลายเดือนก่อน

    ራያ ሀገራችን እኮ ደስ ይላል በርቱልን ቆንጤየ❤❤❤❤❤

  • @soosogjbj
    @soosogjbj 3 หลายเดือนก่อน +7

    ከፌስቡክ ነዉ የመጣሁት አሪፍ ነዉ በርታ❤

  • @Zahra-q4d5t
    @Zahra-q4d5t 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ሀሪፋ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mulu-k9i
    @Mulu-k9i 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ይመቻችሁ ቀጥሉበት የሰፈሬን ልጆች ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @susubintbaba-d7h
    @susubintbaba-d7h 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይይ ሀገራችን ትዝታ 🥺በርታ ቆንጤዬ 🥰🥰❤

  • @HELAMrr
    @HELAMrr 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ሃሪፍ ነው በርቱ ያገሬ ልጆች
    ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍

  • @سارهالحبشي-ش8ن
    @سارهالحبشي-ش8ن 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርታንልን ወድማችን የኛ ግዜ ከቶ መች ይሆን አየ ስደት ❤❤❤

  • @ZDraye
    @ZDraye 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው እሚገርም ስራነው በርታ ቀጥልበት እዳታቋርጥ

  • @hghytuu9326
    @hghytuu9326 3 หลายเดือนก่อน

    ያገርልጅ በርታ🎉🎉🎉🎉ራያዬ😢 ዕደትደናፈቀችኝ ኣይይይይይ🥺🥺🥺🥺

  • @AzimeraAsefa
    @AzimeraAsefa 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ ደስይላል ቀጥሉበት እነሸጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebatTewedaj
    @EmebatTewedaj 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ትላላቹህ በርቱ ቀጣይ እንጠብቃለን❤

  • @mulu5
    @mulu5 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉ቆንጤዋ ዋዉዉ ምርጥ ስራ ነዉ በርቱልኝ ራያዬ ትዝታዬ አይ እንጃልኝ ዘንድሮ ክረምቱም አዝመራዉም ይበል ነዉ የፍሬ ያብቃዉ ለጎተራ ያብቃዉ

  • @خديجه-س6ف
    @خديجه-س6ف 3 หลายเดือนก่อน +7

    እኔስ ወላሂ ሆዴ ነው የሚረበሽው ሃገሬን ሳይ በተረፈ በርቶ ቀጣይ ዊጃውሃ ከፌጫው ይሆን የምትሉ👍👍👍

  • @زمزمحبشي-ز5ض
    @زمزمحبشي-ز5ض 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆጣጣዉ ነዉ እዴ❤❤❤

  • @fary6042
    @fary6042 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ ❤❤❤🎉

  • @ሶሲየራያዋ
    @ሶሲየራያዋ 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔውዶች. ደይቃውንጨምሩበት❤🌾🌽🌾

  • @Sara-x4j
    @Sara-x4j 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ጥሩ ነው በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ራያየ በርቱልን

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ አገሩ ሲያምር እሲ ቫል ፈልጉልኝ ከራያ😋😋😂😂😂

  • @NigstiYmer
    @NigstiYmer 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mediቲዩብ
    @mediቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ ራያዬ አምሮባታል

  • @YeshiwerkBirhanu
    @YeshiwerkBirhanu 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውዶች በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ymerymer
    @ymerymer 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሓይሉየ በርታ❤❤❤

  • @gnt4774
    @gnt4774 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሪፍ ነው በርቱ❤❤❤❤❤

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ምርጥ ስራ ነው በርቱ🎉🎉🎉

  • @hshggw2361
    @hshggw2361 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ቀጣይ ሳልፈነዳ😂 ዋው ብያለሁ እዳታቋርጡት 👍💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙😍😍😍😍😍❤❤❤💖💖😘😘

  • @ZewudituZnabie
    @ZewudituZnabie 3 หลายเดือนก่อน

    ቆንጣጤ❤በርቱልን

  • @Geniyerayawa
    @Geniyerayawa 3 หลายเดือนก่อน +1

    አየ ትዝታ 😢🥺እኔስ መሞቴ ነው 🥺🥺

  • @Afhejrh
    @Afhejrh 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰታምሩ ማሮች

  • @سارهالحبشي-ش8ن
    @سارهالحبشي-ش8ن 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ መደገጥ ምን ይሉታል. ውይይይ ካራ ሳወጣ

  • @SsSs-en7zz
    @SsSs-en7zz 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ሲሉ ግን የየት ሀገር ልጆች ናቸው❤❤❤❤

  • @የማርያም
    @የማርያም 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜዋ በርታ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰🥰👌

  • @HgHg-m2v
    @HgHg-m2v หลายเดือนก่อน +1

    wawe setamre ❤❤❤❤❤

  • @GgHh-rl2vw
    @GgHh-rl2vw 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወንድማችን ሰታምሩ🖤🥳

  • @مكيه-ك6ه
    @مكيه-ك6ه 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይ በጣም ነው ደስ እሚለው በርቱ ያገሬ ልጆቺ ❤

  • @belaykassa-gq3zc
    @belaykassa-gq3zc 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ያሃገሬ ልጆችችችች❤❤❤

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስስስስ የሚል ትዝታ

  • @zahraahmed2658
    @zahraahmed2658 3 หลายเดือนก่อน

    ቆጤየ ወሏሂ ሀገሪን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ተውናው ዋው ነው በርታ ቶሎ ቶሎ ፖስትልሕ

  • @NdhisHdhjhh
    @NdhisHdhjhh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሃሪፍነው በርታ ትንሽ ደቂቃውይርዘም

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @الل-ذ3ز
    @الل-ذ3ز 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saamah-v1w
    @Saamah-v1w 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጦች በርቱልን እንጠብቃለን በጉጉት 🙏😘😘😘😘😘

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ ቀጣዩን ቶለ ልቀቁልን 🎉🎉🎉

  • @kaleabkalu
    @kaleabkalu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጣጣው ብሮ በርታ ተሾመ ጀመረ አጎት አይዞህ በርታልኝ

  • @የራያዋ-2
    @የራያዋ-2 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ሆምጣጤ❤😂

  • @HdhdhBsbdbd-kt6kw
    @HdhdhBsbdbd-kt6kw 3 หลายเดือนก่อน

    ራያዬ ሀገሬ😢❤🥰🥰😘

  • @GdgDd-x4b
    @GdgDd-x4b 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ ያገሬ ልጆይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Shemelese
    @Shemelese 3 หลายเดือนก่อน +3

    በርታልን ቡዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @SaraBa-nw8jk
    @SaraBa-nw8jk 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱልን ❤❤❤

  • @mekdiyabtalji
    @mekdiyabtalji 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ የሽ ትወናላይ አልተቻልሽም😂❤❤❤በርቱ😊

  • @Ahfu7usbAlkjhgfda-q5g
    @Ahfu7usbAlkjhgfda-q5g 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ሀሪፍ ነው ቆምጤው በርታ

  • @habtammolla4177
    @habtammolla4177 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው የገሬልጆች በርቱ

  • @Tube-os3bc
    @Tube-os3bc 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወንድም ❤❤❤❤

  • @gjgffgchfbf3760
    @gjgffgchfbf3760 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ❤❤

  • @ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀ
    @ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀ 3 หลายเดือนก่อน

    ቆጤው ምርጥ ስራ ነው በርታልን ❤

  • @FdfGdfh
    @FdfGdfh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብርቱ ያአገሪ ልጆቺ❤❤❤❤❤❤

  • @LilaJesus-g5j
    @LilaJesus-g5j 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱእዳታቋርጡትደሥይላል😍😍❤❤😘😘💗💗🌷🌷

  • @የድንግልልጅ-ተ4ጠ
    @የድንግልልጅ-ተ4ጠ 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን ያገሬ ልጅች🥰🥰

  • @Ffxcstgdq1Err
    @Ffxcstgdq1Err 3 หลายเดือนก่อน +1

    መገን ሰሌን አይአገራችን እኮምርጥየ ናት

  • @ቅዱስገብርኤልጠባቂየ
    @ቅዱስገብርኤልጠባቂየ 3 หลายเดือนก่อน

    ቆጤዉ በርቱ ቆንጆ ነዉ❤

  • @Samerah-r5u
    @Samerah-r5u 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በርቱ

  • @eexxx6606
    @eexxx6606 3 หลายเดือนก่อน +1

    በር ታልን ደስይላል

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 3 หลายเดือนก่อน

    .ምርጦቸ፡እኳንሠላም፡መጣችሁ

  • @አቤቱጌታሆይማረን-ጘ7ለ
    @አቤቱጌታሆይማረን-ጘ7ለ 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱልን የወዜ ልጆች ❤😊

  • @chaina4233
    @chaina4233 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ትላላቹሁ ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እናቴማርያም-ነ4ሸ
    @እናቴማርያም-ነ4ሸ 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱልን በእውነት ያምራል❤❤

  • @MdAli-ge5wt
    @MdAli-ge5wt 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጥሉበት❤

  • @የሮቢቷ
    @የሮቢቷ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ደቂቃ ይርዘምልን የምትሉ😢😢❤❤❤

  • @Yeshi-b8b
    @Yeshi-b8b 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ጎበዞች❤❤❤💚

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺

  • @GANO_h8c
    @GANO_h8c 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው❤❤❤❤በርቱ

  • @yasoaso1609
    @yasoaso1609 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ የራያ ወርቆች ❤

  • @MakdassisayAmarebelay
    @MakdassisayAmarebelay 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔዉጆች ደስስትሉ🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @SamrawitAlemu-th9vl
    @SamrawitAlemu-th9vl 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምራል በርቱ ቤተሰብ❤❤

  • @Sarh-h4n
    @Sarh-h4n 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥጋብ ማሞ የኔ ውድ❤😊

  • @YdfyHfhfhf
    @YdfyHfhfhf 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ የትነዉ