ይሄን ሳትሞክሩ ስደት አታስቡ | የቲክቶክ ጊዜያችሁን ወደገቢ ምንጭ መቀየር ትችላላችሁ | ዲጂታል ማርኬተር ጁነይድ | Tijara Bizpreneur | ቲጃራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ค. 2024
  • ይሄን ሳትሞክሩ ስደት አታስቡ | የቲክቶክ ጊዜያችሁን ወደገቢ ምንጭ መቀየር ትችላላችሁ | ዲጂታል ማርኬተር ጁነይድ | Tijara Bizpreneur | ቲጃራ
    የቲጃራ ቤተሰብ ይሁኑ
    TH-cam
    / @tijara-et

    Tiktok
    / tijara_et
    Facebook
    profile.php?...
    Telegram
    t.me/tijaraet

    you can text, whatsapp, telegram on our cellphone number +251922615555

ความคิดเห็น • 117

  • @Jameela1122-di9pg
    @Jameela1122-di9pg หลายเดือนก่อน +12

    እኛ ስደተኞችን የሚያበረታታ ሳይሆን ያለው በኛ የሚጠቀምብን ነው

    • @SuziTube-wh3cq
      @SuziTube-wh3cq หลายเดือนก่อน +2

      ሣህ

    • @Fatumatube3599
      @Fatumatube3599 หลายเดือนก่อน

      አወ ወላሆ የመዳም ቅመም እሉ ብዙወቹ መጠቀሚያ ነው ያረጉን እንድን ነወጥ ትክክለኛ መንግ እሞያሳየን የለም

  • @MM-bf3rd
    @MM-bf3rd หลายเดือนก่อน +5

    ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ😢 አላህ ሃላሉን የወፍቀን

  • @HayuRshed
    @HayuRshed หลายเดือนก่อน +9

    በአላህ አስተመሩን ወጊሻ ብሎ ኮመዲያን እሸቱ እያስተማረ ነዉ በአላህ ይሁንባችሁ አስተምሩን እርዱንእኛም እንረዳለን ታናናሾችንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-pu5fq3ud8g
    @user-pu5fq3ud8g หลายเดือนก่อน +1

    በመዳም ቅመሞች ነው ይህ ሁሉ ዉጤት
    አላህ ሀላሉን ይወፈቀን

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r หลายเดือนก่อน +7

    ጁነይድ ሙሀመድ የያስሚን አባት የጀሚላ ባል በርታ አላህ ከፍ ያርግህ ወንድሜ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ እኔም ነገ ትልቅ ደረጃ እደርሳለሁ ኢንሻ አላህ እየሰራሁ ነው❤❤❤❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatuma1627
    @fatuma1627 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ 13አመቴ የሚድያ አጠቃቀም ጭራሽ አልችልም በቅርቡ ወዴ ወሎ ኢንሻ አላህ

  • @user-dc2kg8yw6p
    @user-dc2kg8yw6p หลายเดือนก่อน +5

    ጁነይድ መሀምድ ጀግና የልጅ አዋቂ

  • @tubeamiharbutube677
    @tubeamiharbutube677 หลายเดือนก่อน +26

    እረ እደት አድርጊነው መማር የምቺለው ወላሂ 10 አመት በመዳም ቤት ቤተሰብ መርዳት በስ ሄወቴ በጣም የሚሳዝነኚ ተባበሩኚ በአላህ ከዝህ ሂወት አውጡኚ

    • @Sade948
      @Sade948 หลายเดือนก่อน

      ኡፍየኔም ጥያቄነው

    • @Tijara-et
      @Tijara-et  หลายเดือนก่อน +5

      የተለያዩ የስራ አማራጮች ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ፕሮግራማቸውን ስለሚያቀርቡበት:: ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተከታተሉ:: t.me/tijaraet

    • @tubeamiharbutube677
      @tubeamiharbutube677 หลายเดือนก่อน +3

      የምንማርበት ነገር ብታመቻቹልን ሀሪፍነው

    • @tubeamiharbutube677
      @tubeamiharbutube677 หลายเดือนก่อน +2

      የምንማርበት ነገር ብታመቻቹልን ሀሪፍነው

    • @HayatHayatu-mp1rs
      @HayatHayatu-mp1rs หลายเดือนก่อน +1

      ለመዳም ቅመሞች ይሆናል የምር ስደት መረረኝ 11 አመቴ

  • @user-mn6jo5hc6w
    @user-mn6jo5hc6w หลายเดือนก่อน +1

    በኦን ላይን ብታስተምረን አሁንስ ስደት ሰለቸኝ በአላህ ልጆቼን ባለቤቴን ትቼ ነዉ በሰዉ ሀገር ያለዉት ያንተ ሀሳብ በጣም ጥሩ ነዉ ግን ትንሺም ቢወን ማወቅ ያስፈልጋል የቻልከዉን ያህል የምታቀዉን ብታሳዉቀን በአላህ🙏

  • @user-rp1hh1td8o
    @user-rp1hh1td8o 24 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በምናቀው ኡስታዛችን መመስረቱ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ ሞክራለሁ ኦላይን እምትለወጡበት ምናምን እያሉ ግን ውስጤ አላመነበትምና መግፋት አልፈለኩም አሁን ግን ሀላል በሆነ መገድ ስለመጣ በጣም ደስ ብሎኛል በቅርቡም እደምትቀላቅሉን ተስፋ አለኝ እደት መመዝገብ እደምችል ብታብራሩልኝ ደስ ይለኛል

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ በአካል ታሠለጥነናለህወይ አልገመትኩህም በዚልክ ጀግና

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 หลายเดือนก่อน +1

    መሸ አለህ ጁድ አለህ ይጨምርልህ ዩቱብ ስትጀምር ጀምሮ ነዉ ምከተልህ ጎቦዝ ጀግነ ነህ ቀርተ ሀገሬ ተስፈ አለት ለኘ ለመደም ቅመሞች በደምብ በዩቱብህ አብረረልን ።ኢንዴት ነው ከመደም ጩሀት ምንገለገለው ።

  • @SaraAli-xk9nj
    @SaraAli-xk9nj หลายเดือนก่อน +4

    በተግባር እኮ አይመልሥም እንኳን

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 หลายเดือนก่อน +11

    ጁነይድ ለምን online ኮርስ በገንዘብ መስጠት አትጀምርም???

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 หลายเดือนก่อน +3

    ጉራ ብቻ. ተስራውን ዊስሳይቱን ለምን አታስተዋውቁንም. የማያውቅ የለም ዲጁታል ማርሄቲንግ ምን እንደሆነ. እንደሚጠእናውቃናን ግን. ግን. የስራውን ሊንክ ለምን አትነግሩንም

  • @fjdh7503
    @fjdh7503 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አስተምሩን ወላሂ ሁሉነገር ግራ ገብቶኛል. ስራየለኝም ሀገር እንዳልገባ ምንይዤ በማለት እፍፍፍፍፍ እናቴም ከኔ የባሰተጨነቀች. ዛሬስ ዱኣ አርጊሊኝ ጠስላት. አይ የኔዱአ ምንም አልጠቀመብላ ጭንቅ ነውያለኝ

  • @tenshuatenshua2893
    @tenshuatenshua2893 หลายเดือนก่อน

    The good job ማሻ አላህ ተነቃቃሁ 👍

  • @AhmadMaktebah-eb3mn
    @AhmadMaktebah-eb3mn หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የሚል ገለፃ ነበር ❤❤❤❤❤

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 หลายเดือนก่อน

    MashaAllah nice lecture Jzkumullah bro

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ጎበዝ ጀግኖቻችን በርቱልን

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b หลายเดือนก่อน +1

    አልገባኚም ስራው ቢገባኚ ብሰራ ሀሪፍ ነው

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK หลายเดือนก่อน +1

    Masha allah

  • @user-mo7cx1pw4f
    @user-mo7cx1pw4f หลายเดือนก่อน

    ዋው ማሻአላህ ነጁየ ጎበዝ በርታ

  • @user-zy6rr1wd2x
    @user-zy6rr1wd2x หลายเดือนก่อน

    እሽ አሥተምረን እኛንምና እንማር

  • @Bilu_tube_
    @Bilu_tube_ หลายเดือนก่อน

    Good job brother

  • @9hsssss
    @9hsssss หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ጎበዝ በርታ
    እደት መማር እደምንችል ብታመቻቹልን ሀሪፍነው

  • @lijmuba
    @lijmuba หลายเดือนก่อน

    በርታል ሀቢቢ❤❤❤

  • @mohammedseid3842
    @mohammedseid3842 หลายเดือนก่อน

    ማሻዓላህ

  • @SehamSeham-ok6hh
    @SehamSeham-ok6hh หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @FatimaFatima-st3gf
    @FatimaFatima-st3gf หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ ጁነይዲ

  • @user-zg8kz6ju9x
    @user-zg8kz6ju9x หลายเดือนก่อน

    ጀግና

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq หลายเดือนก่อน

    የምር ምርጥነገርነዉ አላህ ይጨምርልክ ማሻአላህ ወንድመችን❤❤❤

  • @fffjeje-rf5rd
    @fffjeje-rf5rd หลายเดือนก่อน

    እህቶቼ ተጠቀቁ በኋላ እዳትፀፀቱ

  • @halimajamal8061
    @halimajamal8061 หลายเดือนก่อน +3

    አማራክልል የታለ ዳታ በምን እንስራ

  • @user-zp7gc9cu8m
    @user-zp7gc9cu8m หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @user-ln4nm8dk6y
    @user-ln4nm8dk6y หลายเดือนก่อน

    ❤❤kaliib inamesaginall inaa ba on line astameran

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ey8to6zy6n
    @user-ey8to6zy6n หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ እኔ ልመጣና ለመለሥ ነዉ እንድህ የምትተባበር ከሆንክ ተባበረን አሥተምረን

  • @Dgsu-cp3mu
    @Dgsu-cp3mu หลายเดือนก่อน

    Hello mr

  • @abbasyassin2947
    @abbasyassin2947 หลายเดือนก่อน +2

    ቢስሚላሂ ማሻኣላህ ጀዛከላሁ ኼር ወንድሜ ጁኔድ ኣላህ ምንዳህን ይክፈልክ።

  • @Fatumatube3599
    @Fatumatube3599 หลายเดือนก่อน

    እኛ የመዳም ቅመሞች የገቢ ምንጫችሁ ሆነናል የአረብቤት ኑሮ መሮናል እስተኪ አስተምሩን በኦንላይን 13 አመቴ አረብ አገር ምንም የያዝኩት የለኝ ደከመኝ አስተምሩን?

  • @hdgsh4212
    @hdgsh4212 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ 18አመቴ ሳኡድ አገር ለመግባት በጣም ነው እምፈራው እረ በአላህ መላ በሉኝ

    • @user-rl9lm8gk5l
      @user-rl9lm8gk5l หลายเดือนก่อน

      ቆረጠን መሂድነው እኔ እራሱ 12 አሰራሁለት አመቴ ለመገባት ካሰብ ይጨቅኛል

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x หลายเดือนก่อน

    እኔ አልገባኝም ግን😮😮😮😮

  • @user-se6gy3oe7f
    @user-se6gy3oe7f หลายเดือนก่อน

    ሀይ

  • @zinetnuru136
    @zinetnuru136 หลายเดือนก่อน

    እኔም እፈልጋለሁ ግን እስኪ ነግሩኝ ኧረ እህህህ

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v หลายเดือนก่อน

    Esti siltana situn social media enitekam ke sidet inihuta

  • @user-sd6lg7ws9x
    @user-sd6lg7ws9x หลายเดือนก่อน +1

    ታሰለጥናላችሁ ?????🙏🙏🙏🙏

  • @lezatube1
    @lezatube1 หลายเดือนก่อน +2

    Dropshiping ፈትዋ ጠይቄ ሀራም ነዉ ተብዬ ነዉ ያቆምኩት እባካችሁ አጣሩ በደንብ 😑😑

    • @ahlammohammed7146
      @ahlammohammed7146 หลายเดือนก่อน

      እኔም ጓደኞቸ እኛ ተቀላቀይ እያሉ ግን ሀራም እደሁ ብዬ ፈራሁ የአሏህ 😢

    • @YonasYonas453
      @YonasYonas453 หลายเดือนก่อน

      ​@@ahlammohammed7146ሃራም ታዲያ እራብ ትሞቺ ቀጣዩ ዘመን በኦላይን ብቻ ይሆናል ሃራም ነዉ ልትይ ነዉ😅😅

    • @JobirAbdu
      @JobirAbdu หลายเดือนก่อน

      እንዴት ሃራም ሊሆን ቻለ?

    • @nesrinsiraj
      @nesrinsiraj หลายเดือนก่อน

      አዎ እኔም እደዛ ተብዬ ነው ያቆምኩት ፣ በደንብ ማብራሪያ(ፈትዋ) ቢጨመርበት አሪፍ ነበር

  • @user-se6gy3oe7f
    @user-se6gy3oe7f หลายเดือนก่อน

    እኔም እፈልጋለሁ የምር ደክሞኛል

  • @aminaeslam3942
    @aminaeslam3942 หลายเดือนก่อน +4

    ችግሩ የሚሰራውና የሚገኘው ገንዘብ ሀላል ነው ወይ

    • @skettube4149
      @skettube4149 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ሳሂህ

    • @user-rl9lm8gk5l
      @user-rl9lm8gk5l หลายเดือนก่อน

      የእኔም

  • @skettube4149
    @skettube4149 หลายเดือนก่อน +8

    ወረኞች ብር እንደማስገኝ እናውቃለን ግለ እርዱን ወይም ሼር አርጉልን ስንላችሁ አይታችሁ እንዳላያችሁ አይደል የምቶኑት ነው ችግራችሁ ከኛ ከስደተኞች ነው

  • @FgytuGffh-rq2lb
    @FgytuGffh-rq2lb หลายเดือนก่อน

    ፋትህ ለአማር ከልልል ዳታ ዩቱብ አቆመዋል

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk หลายเดือนก่อน +1

    ሙስሊም ገንዘብ ማገኘት የሚችለው በሃላል ስራ ከስቦብቻ ነው እናተ ግን ዶላር ለማግኘት ብቻ ነው ሃሳባችሁ አሳድገናችሁ ለእዳታ እንኳን ስሩ ስትባሉ ዙራችሁ አታዩም

  • @user-kd2lf4ux6u
    @user-kd2lf4ux6u หลายเดือนก่อน

    Chigeru language nw

  • @saedabdallah7463
    @saedabdallah7463 หลายเดือนก่อน

    ተማሩ ከምትል በኦላይን አስተምሩን እኛም እድሉ ይድረሰን

  • @sosinayoni
    @sosinayoni หลายเดือนก่อน

    😂😂😂eshi kezase weda accuntat tefalegalachu

  • @user-se6gy3oe7f
    @user-se6gy3oe7f หลายเดือนก่อน

    አስተምሩኚ እስኪ

  • @YonasYonas453
    @YonasYonas453 หลายเดือนก่อน

    እግሊዝኛ ለማችሉትስ በቃ ሁሉም ይችላል 😂

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 หลายเดือนก่อน +5

    አረ በአላህ ለኛ በሰው ቤት ለምንሰቃይ አመቻቹልን ከሰደት ምንም አላተረፈኩም

  • @user-ve7oq2oe4z
    @user-ve7oq2oe4z หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ውሸትነው

    • @ekanaji1282
      @ekanaji1282 หลายเดือนก่อน +3

      ቅናት😅

    • @sartt1717
      @sartt1717 หลายเดือนก่อน

      ለምንብሎይዋሻልአኬራውንያበላሻል

  • @azebclark120
    @azebclark120 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ኮርሱን ልትሰጠን ትችላለህ በ online ጀምሬ ነበር shopify ግን በሆነ ችግር አቆምኩት ምክንያቱም ማንም detail አይናገሩም

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv หลายเดือนก่อน

    ይትዩብ ሸር አርጉልን ብንልኮ አያረጉም

  • @tube3481
    @tube3481 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ግን ለምንድን ነው ዩቱብ ልሰራ ስል የሚጨንቀኝ እስኪ አብሮኝ የሚሰራ ሀይ ይበለኝ የሚያበረታታኝ

    • @onelovefamily5228
      @onelovefamily5228 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @user-bb7up6zt6v
      @user-bb7up6zt6v หลายเดือนก่อน

      ሀይ

    • @user-tr4pz7gf3c
      @user-tr4pz7gf3c หลายเดือนก่อน

      ሀይ

    • @tube3481
      @tube3481 หลายเดือนก่อน

      @@user-tr4pz7gf3c ሀይ

    • @tube3481
      @tube3481 หลายเดือนก่อน

      @@user-bb7up6zt6v ሀይ

  • @user-ln7ze2dc1f
    @user-ln7ze2dc1f หลายเดือนก่อน +2

    አላስታውቅ አለ ሀራሙ ሀላሉ በቁርኣን ንግግግር አንዳኝም አሉ
    አለ ሙሐመድ አወል
    የሠው ልጁ ጥሮ ለፉቶ ላቡን ጠብ አድርጎ እንደተመገበው ሃላል ገንዘብ የለም

    • @fffjeje-rf5rd
      @fffjeje-rf5rd หลายเดือนก่อน

      እኔራሱ ጊቢ ተማሪ ይሉኛል ግን አያስደስተኝም አልፈልገውም የምሸቅለውን ዬጤና ያርግልኝ አላህ በረካ ካረገው ይበቃኛል❤❤

  • @user-rp1hh1td8o
    @user-rp1hh1td8o 24 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በምናቀው ኡስታዛችን መመስረቱ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ ሞክራለሁ ኦላይን እምትለወጡበት ምናምን እያሉ ግን ውስጤ አላመነበትምና መግፋት አልፈለኩም አሁን ግን ሀላል በሆነ መገድ ስለመጣ በጣም ደስ ብሎኛል በቅርቡም እደምትቀላቅሉን ተስፋ አለኝ እደት መመዝገብ እደምችል ብታብራሩልኝ ደስ ይለኛል