የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል አንድምታ ትርጓሜ ምዕራፍ ፬ መደመጥ ያለበት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @messimedia4703
    @messimedia4703 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛ መሪጌታ ኤፍሬም እንኳን ደህና መጡ
    አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመሰማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @abebechztewaheido6801
    @abebechztewaheido6801 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር መሪ ጌታ ኤፍሬም እንኳን ደና መጡልን በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን

  • @yengustube
    @yengustube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መሪጌታ እንኳን ሰላም መጡ ።በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን #ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ፍቅር አንድነት ያድለን አሜን አሜን አሜን ።

  • @atyetewahidolij8355
    @atyetewahidolij8355 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማነው ቅዱስ ቃል እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን💐👏

  • @metitube5887
    @metitube5887 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በቤቱ ያፅናልን መምህራችን

  • @weyni7527
    @weyni7527 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መሪጌታየ እንኳን ሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ሆይ ሀገራችንን አስባት ሰላምና ፍቅር ስጠን ቃሉን ላነበበልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወት😢

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 2 ปีที่แล้ว

    Egziyabher ymesgen beiwnet kalehywet kale bereketin yasemalin segawn yabzalin bebetu yakoylin amen፫

  • @KiyaየኔTube
    @KiyaየኔTube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለይኩን

  • @solomonmulugeta5671
    @solomonmulugeta5671 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በርታ

  • @WorldBoxing-vw2oy
    @WorldBoxing-vw2oy 2 หลายเดือนก่อน

    ከመቅድም ጀምሮ በተርታ ቢለቀቅ