The difference is that Ireland is a first world country with a high living standars while our continent is still wallowing in poverty. የናንተን የካድሬዎች ከርሥ መንግሥት ስለሚሞላና የሰዉ መራብ ስለማይታያችሁ ነው እንደዚያ የምትሉት ።
ምን ምን አትሉንም ሀቅ ነው ሰው አሁን ላይ ከረሀብ በተጨማሪ ጦርነት ተደምሮበት የራብም ወግ አለው ያስብላል now we are in famine and war in every dat there is adeath more than 200 people in every day so the song is real fact
We are still in the same condition!! People are still striving here in Ethiopia. Because of war and the government is killing his own people with drones.
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይወዳታል ይፈትናታል
እየተለወጥን ነበር የናንተ መንግስ ወደ 77 መለሰን እንጂ
አያቴን ለማየት በ1976 ነሃሴን ኮረም ነበር ያሳለፍኩት
ሞቶ የሚቀበረው ሰው ብዛት ስለገረመኝ አንዱን ቀን ስቆጥር ዘመድ ኖሮት ኮረም ማርያም ወስዶ የሚቀብረዉ ብቻ እንኳን ከመቶ በላይ ቆጥሬያለሁ
Right music at right time
ኤርላንድም ወይም እንግሊዝ እርዳታ በማንኪያ ተንኮልን ባካፋ ነበር የረዱን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አገሬ ኢትዮጵያን ስራ ላይ ነች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Corridor sra lay?
@@berukyohannes4999 issum sra nw yaw sra kalk bzu sra nw yeteseraw rehabum indale hono lewx indale mayikad neger nw...
I wish they talked about potato famine in Ireland. Instead of creating problems in Africa
The difference is that Ireland is a first world country with a high living standars while our continent is still wallowing in poverty.
የናንተን የካድሬዎች ከርሥ መንግሥት ስለሚሞላና የሰዉ መራብ ስለማይታያችሁ ነው እንደዚያ የምትሉት ።
አሁን ትክክለኛ ወቅት ላይ ነው ሙዝቃው አሁን ነው ሠአቱ
ትናንትና ዛሬ አይደለም ዛሬ ነኔ አይሆንም የአፍሪካን ስም የሚያጠላሹ የነጮች ሴራ ነው
እንደኢትዮጵያ ባለ ሀገር ይሄ ሙዚቃ ሲንስ እንጅ አይበዛም ባሁኑ ሰአት😭😭😭
አርቲስቶቻችን በኢንግሊዝኛ ሙዚቃ የመልስ ምት ቢሰጡ መልካም ይመስለኛል። ስለ ገና በዓል እውነተኛ አከባበር ላልይበላ እንዲመለከቱ እንጋብዛለን።
በዛ ዘመን ሠአት እንኳን ሽግሩን ያመነ መግሥት ለበር አሁን ግን እየሞትን እየተራበን ያለነው አሁን ነው
THEY ARE CORRECT
ኸረ አሁንም ይሔን ግፍ በዘፈኑለት
አላህ ይወቀው
እኔና ደጀኔ እንዲሁም ወገኔ 😂 ግን ዘንድሮም ተቸግረናል፡፡ ሀቁን ማመን እንዴት ይከብደናል?
Zefenu yidegem
ወረኞችህ ህዝቡ ሲራብ የት ናችሁ ? እናንተስ ብትሆኑ ምን ጥቅም አላችሁ ? ለመጣው ሁሉ ማጎብደድ!!!!!!!
ኡሁን ነበር መዘፈን ወርኛ
ምን ምን አትሉንም ሀቅ ነው ሰው አሁን ላይ ከረሀብ በተጨማሪ ጦርነት ተደምሮበት የራብም ወግ አለው ያስብላል
now we are in famine and war in every dat there is adeath more than 200 people in every day so the song is real fact
To tell the reality we had good patriotic Ethiopians but know we are worts time ever had because of aby ahmed
አሁንስ አየሞትን አይደለም እንዴ.
ችግር አሁንም አለ።ሀገራችን ከችግር እና ከረሀብ ብትላቀቅም አፍሪካዊ ስለሆን ማመን አይፈልጉም።ምክንያቱም የበላይነትና ከኛ በሰተቀር የሚለዉ መንፈስ ከእጃቸዉ እንዳይወጣ አይፈልጉም።
አሁን ረሀብ የለም?😂😂😂
በልተህ የምታድር አንተ ብቻ ትሆን ይሆናል ፣ ለሃገሬዉ ግን
Ahun ante albelakim . Ye ferenji sinde Amarek aydel ? Afer bila
@@AdemMohh ante afer bila
ረሃብተኛ ሰርተህ አትበላም
ለአገሬው ምን የነጭ አሽከር
@@hezkielreba1296 በልቼ አድራለሁ የምትልባት ሀገር ሚሊዮን ዶላሮችን ተበድራና ተረድታ እንደምታስተዳድርህ ታዉቃለህ ? ምነዉ ሙዚቃዉን ተቃወምህ
ሁሌም ሷላልተገዛን ያንገበግባችሁዋል አጭር ባይ የፖለቲካ አኩራፊ ኢትዮጵያውያንም አታጨብጭቡ ይህ ስድብ ለሁላችሁም ነው
ከድኻው ጕረሮ እየነጠቀ ገና ለገና ያቃጥሩልኛል ብሎ ለንዳንተ ዐይነት ጥንብ ካድሬ ስለሚቸበችብ የሕዝብን ገንዘብ የኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ድኽነት ምንም መስሎ አይታይህም ።
ቀን ሲያልፍ ሰውን እንኳ ቀና ብለህ የማታይበት ጊዜ እይመጣ አንተ እግር ሳሚ አሸርጋጅ ።
We are still in the same condition!! People are still striving here in Ethiopia. Because of war and the government is killing his own people with drones.
I wonder how much you get paid from NGO
@@hanaeshete9388you are still begging the western world more than before 😂😂😂😂 hypocrite 😢
@@hanaeshete9388 says the PP cadre
እር አሁንም ይዝፈኑ
ምሳ አልበላሁም😂
እየተለወጠች ያለች አገር መሆኗን ስላወቁ ነዉ ቀንተዉ ነዉ ደጋግሞደጋግሞ ይልቀቁት እንለወጣለን
አታቃጥር ዝም ብለህ
awo lewx ikko ale gn reality rahabim alle mashqabex aydelem cigrim ale mnalbat ferenjochun biqenuum mnm biyadergum inesu silau sayhon beqqa ewnetaw yitaweqal mengstim bezi lay atkuro bisera xru nw ...indehasab
ኢትዮጵያ መፈረሰ ነው ያለባት 😂
አናትህ ይፍረሥ እርኩሥ
yafrseh!!
ethiopia mechem atfersim bro mnalbat yehone qen lewit yinoral iskezaw fexarii yirdan