Ethiopia | ስንቅ ክፍል 2 “አንገት” አስቂኝ ድራማ_Senk Ethiopian Comedy Drama Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • ስንቅ ክፍል 2 “አንገት” አስቂኝ ድራማ_Senk Ethiopian Comedy Drama Part 2 "Anegt"
    Tilahun zewge and alelegn mekuwanent ethiopian comedy drama
    Welcome to the official TH-cam Channel of Zewge Tube.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2020: Zewge Tube.
    #Ethiopiancomedy Ethiopian drama
    #Ethiopiandrama Ethiopian comedy
    #Ethiopianmovie Ethiopian movie

ความคิดเห็น • 49

  • @mulatshif7435
    @mulatshif7435 4 ปีที่แล้ว +12

    ዋው ይላል እንግዲህ መኮመኮም ነው

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
    @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 4 ปีที่แล้ว +17

    አቤት ልጅነቴን አስትልውስከኝ እሰው ቤት እንትን ለማየት አቤት ቲቪ ያላቸው ሰዊች ስንለማመጥ
    አለልኝ ግን የት ጠፋ ?

  • @lemittitefera9428
    @lemittitefera9428 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችሁ ይብዛ አለልኝ እና ጥላሁን ።በጣም ደስ ብሎኛል እንደገናም በአስተማሪው ትእይንታችሁ ስለመጣችሁ። አንድ ጥያቄ አለኝ። በ1988 በእሁድ ፕሮግራም የ3 ዘመን (30) አመትን ከፍል በአንድ ትእይንት ያሳያችሁበት ነበር። ዘመናቱን እንደራአይ ያያችሁበት ነበር ፡ብል አልተሳሳትኩም ። እናም የትእይንቱን ርእስ አላስታውስም ግን አስታውሳችሁ ካገኛችሁት እባካችሁን ፈልጋችሁ አሳዩን። ለዚህ ዘመን እና ያለፈውን ዘመን ገና ሳይመጣ ፍንትው አድርጎ ያሳየ ነበር።ለምሳሌ፡
    የትምህርት ስርአቱን
    የኑሮ ውድነቱን
    የልጆች ወላጆች ጉድይ
    ስለስራ ማጣት
    ከቀን ሰራተኛ እስከ ባለስልጣን
    ከተማሪ እስከ አስተማሪ
    ከቤት ሰራተኛ እስከ ቢሮ ሃላፊ
    በጣም የሚገርም የእናንተን ምርጥ ስራ እና አስተዋይነት አጉልቶ የሚያሳይ ነው። እባካችሁን ፈልጉት እና በቴሌግራም አስተላልፉት። ግሩም ስራ ተባረኩ።

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 6 หลายเดือนก่อน

      I was a 1st grader in 1988 ec. and I didn’t watched that program but I remember when my friends talk about it. I also would like to watch it.

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣችሁ ድራማው ብዙ ነገር ያስተምራል

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว +7

    አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ

  • @mesfintadesse4553
    @mesfintadesse4553 ปีที่แล้ว

    አርቲስት ጥላሁን ዘውገ በከባድ ወንጀል እከስሃለሁ
    እጅግ መልእክት ያላቸውንና ከአጥንታችን ውስጥ የዘለቁ ድራማዎችን 120ን፤ ያንን ዘመን ፤ እና ብዙ የልጅነት ትዝታዎቻችንን በመቀስቀስ ወንጀል ፡፡ ኦ ምን አይነት ድንቅ ጊዜ ! ተባረክልን አንተና መኳንንት ሌሎቹም ረጀረም እድሜ ይስጥልን ፡፡
    ፈጣሪ ቢፈቅድ መጥሪያው አንድ ቀን እልክልሃለሁ፡፡

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው የጥበብ ፈርጦች ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኑሩልኝ ።

  • @daniyemuziqaafanaoromi6618
    @daniyemuziqaafanaoromi6618 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመስግናለን በጣም አስተማሪ ነው

  • @ashumultimedia467
    @ashumultimedia467 4 ปีที่แล้ว +3

    ጥልዬ እናመሰግናለን። ይህ ታሪክ አንግሉን ቀይረህ ያንተ ታሪክ መሰለኝ

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በ120 እከታተላችሁ ነበር ስለቆየ ብዙም አላስታውስም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት አለው

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ በእናታችሁ እናንት የምንወዳችሁ ኑልን አትጥፉብን❤️

  • @onelove7063
    @onelove7063 4 ปีที่แล้ว +3

    አለልኝ ና ዘውገ በስመአም ገራሚ ነው አቦ

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችው አለልኝ መኳንትና ጥላሁን ዘውገ እናተነው እያየነው ያደግነው

  • @sarahmunashahrukh4266
    @sarahmunashahrukh4266 4 ปีที่แล้ว +2

    Ebakachu endatakuwaritut kilasikalun demo Atikuretut

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የድራማው ለዛ ያምራል ትምህርት ሰጪ ነው ይበል

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል እንዴት እንደሳኩኝ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 4 ปีที่แล้ว +3

    90th golden time

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 4 ปีที่แล้ว +1

    የምገርም ግዜ በጉጉት የምጠብቀው ስንቅ መቸም የማይረሳ

  • @faudmuktat3817
    @faudmuktat3817 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ ቀጥልበት ተመችቶናል

  • @tesfalemtemteme6217
    @tesfalemtemteme6217 2 ปีที่แล้ว

    Godbless u.& I respect guys really .keep it up.

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 4 ปีที่แล้ว +2

    የልጅነት ትውስታዬ I love this time

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww teru temeheret new

  • @NatiWedmagene
    @NatiWedmagene 8 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዊ ድራማ አስተማሪ

  • @ሪችጀማልሪችጀማል
    @ሪችጀማልሪችጀማል 4 ปีที่แล้ว +2

    አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት

  • @melatabraham265
    @melatabraham265 4 ปีที่แล้ว +1

    It reminds me my childhood, thank you 🙏🏾

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 2 ปีที่แล้ว

    ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 4 ปีที่แล้ว +3

    120 senke program eskejemre ywneberen gugut abet lijinet

  • @Nurenove
    @Nurenove 8 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ኖላዊ ድራማ ካለህ ልቀቅልን

  • @hayat3685
    @hayat3685 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ድራማነው በርቱ

  • @surafeldemoze7024
    @surafeldemoze7024 2 ปีที่แล้ว

    ለዛ ያለው ልጅነት እንድንኖር የዓለም ማጣፈጫ ብሎም ቁምነገር ማግኛ የሆኑ የጥበብ ሥራዎችን ስለሰጣችሁን እናመሠግናለን !!! እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ !!!🙏

  • @mekiya1933
    @mekiya1933 2 ปีที่แล้ว

    Ayi yazemn yefekre gezy

  • @SionT45
    @SionT45 4 ปีที่แล้ว +2

    👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @yasmiin2022
    @yasmiin2022 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰👌👌

  • @afri-deset-5451
    @afri-deset-5451 4 ปีที่แล้ว

    Edmiena Tena Yistachu....Yelijinet Gizie...astawisalehu....milsetun....

  • @solomontesfayesolomontesfa4986
    @solomontesfayesolomontesfa4986 3 ปีที่แล้ว +1

    Lignet tez aleg

  • @fetyafetya8160
    @fetyafetya8160 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማል አይሰልጣን

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 4 ปีที่แล้ว +1

    ያኔ የቀዳውት በ VHS ነበረኝ በጠም የምደሰትበት ድራማ ነው ዘውገ እባክ ደጋግመን ዘመን የማይሽረው ነው

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 ปีที่แล้ว

    WOW SO LOVELY ❤️

  • @terefechtmamayebetamiename8453
    @terefechtmamayebetamiename8453 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 3 ปีที่แล้ว

    ግን በስንት አመተምህረት ነበረ??

  • @yonatan8504
    @yonatan8504 3 ปีที่แล้ว

    Tizitaye

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 4 ปีที่แล้ว +1

    Ye shw khfahtuuuu

  • @afomeyaafomeya1913
    @afomeyaafomeya1913 4 ปีที่แล้ว +1

    Lijineten astawesku

  • @meseretseifu7020
    @meseretseifu7020 4 ปีที่แล้ว +1

    Abete dese setelo tero tezeta new bereto

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 4 ปีที่แล้ว +6

    አይ መማር ማስተማር አይ ትውልድ አይ ተዋኒያን ድሮ ቀረ።

  • @sabrinamicael2611
    @sabrinamicael2611 3 ปีที่แล้ว

    ግን የመቼ ነ ነው