ምሳ አዘጋጀሁ ኢድን ፏ ብለን ዋልን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @user-qi2dp8cp7l
    @user-qi2dp8cp7l 2 ปีที่แล้ว +5

    ኒቃቢስቶች ሁሌም ንግስት ናችሁ የኔ እቁዌች ስወዳችሁ ከልቤነው አሏህ ያፅናን ያረብ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰሙ መልሽልኝ እማ ቤትሽ ውስጡን በአሸዋ ገርፈሽዋል ጨነቀኝ እኮ ላስገርፈው ነበር ቤቴን ክክክ
    ባለ ኒቃቦቹ አላህ ይጠብቃችሁ ኒቃብ የለበሰ ውስጤ ናቸው ሰሙየ አላህ ይወፍቅሽ እማ

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  2 ปีที่แล้ว +1

      ቤቴ ውስጡ ጂብሰን ብቻ ነው ያሰራሁት ግርፍ አይደለም አሚንን እህቴ

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም የግዚያቢር ሰላም ለዚ ቤት ይውን እርእሳቹ በጣም አሰተማሪ አግባቢ ነው በዚው ቀጥሊበት እኛ ሰንተጋገስ ስንደጋገፍ ምንም የሚያቅተን የለም እኛ ሰንፋቀር ነው የሚያምርብን ሰለዚ እጅ ለእጅ እንያያዝእና ሰውች ስንባል ፍላጎታችን አያልቅም ስለዚ እይወት ከበደችን የምንኖርው እዚች ምድር ላይ አናቀውም ስለዚ አንጨካከን እንዋደድ እንፍቀርእኛ የአዳም ዘር ነን ውላችንም ፈጣሪ በአምሳሉ ነው የፈጠረን አከሊ ከአከሊ ሳይል ውብ አርጎ ፈጥሮናል ፍቅር እንስበክ ላገራችን ዘር ቆጠራ ትተን 🌹🌹🌹

  • @user-cc5ot2ls2q
    @user-cc5ot2ls2q 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ቢልአፊያ

  • @fatemaethiopia2861
    @fatemaethiopia2861 ปีที่แล้ว

    መሸአላህጎበዝ

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠሚራየ ማሻአላህ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
    ማሻአላህ ሠሙቲ

  • @sendusendu
    @sendusendu 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ለዚቤት ይሁን ሰላምሽ በክርሰቶስ ብዝት ይበል ስላዘኩሽ ደስ ብሉኛል እህት አለሜ በጣም ባለሞያ ነሽ በጣም ጎበዝ አፌወስጥ ምራቄ ሞላ እንኳን አደረሳችው ኤድ ሙባረክ ብያለው እንኳን አደረሳችው የዛሬ አመት ሰው ይበላችው አገራችን ኢትዮጲያ ሰላም ያድርግልን ሰሙ የምወድሽ

  • @user-ku3wp6db2v
    @user-ku3wp6db2v 2 ปีที่แล้ว

    ሠሙየ የኔ ውድ ማሻ አላህ

  • @rahmamohemmed
    @rahmamohemmed 2 ปีที่แล้ว

    አስላምአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ኢድ ሙባርክ ማሻአላህ ስታምሪ የኔ ባለሙያ እኔም መጣሁ እሽ

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ሰሙየ የኔ ፍልቅልቅ ማሻአላህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር
    ኢድ እደት ነበር አርብን ሰላም በይልኝ

  • @saadahassan6427
    @saadahassan6427 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ የለለነው

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የሰራሽው ሁሉ ሲያምር

  • @TUBE-sx2cj
    @TUBE-sx2cj 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላምማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁሙዓዝ ኢብኑ አነስ ረ. ዐ.እዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ ሰ. ዐ.ወ.እዲህ ብለዋል መበቀል እየቻለ ቁጣዉን የተቆጣጠረ ሰዉ አላህ የቂያማ ዕለት ከሰወች መካከል ጥሪ ያቀርብለታል ከሁረን ዐይን ያሻዉን እዲመርጥም ይጋብዘዋል ሀዲሱን አቡ ዳዉድ ና ቲርሚዚይ ዘግበዉታል

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንደትናችሁሃኝ ማሻአላህ ኢዲ ሙባረክ ብያለሁ ሰሙየ በርችልኝ ልዩዩዩ

  • @seadaborenatube1215
    @seadaborenatube1215 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ

  • @user-ct3gg1if2c
    @user-ct3gg1if2c 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ብላአፊያ አፌን አጣጣምኩት የምር አሰቀናሺኘ

  • @zd9442
    @zd9442 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @makkamakka4520
    @makkamakka4520 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሰሙ ለኛም ይሄን ቀን ይወፍቀን

  • @tubu3524
    @tubu3524 2 ปีที่แล้ว

    እኮንአብሮአደረሰስን ሰሚራ ኢድእደትነው ባገርቤት

  • @amiraemam1179
    @amiraemam1179 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ።❤❤❤❤❤❤

  • @dudvdugd8909
    @dudvdugd8909 2 ปีที่แล้ว

    wawuuuu des sil eht enkowan yaderesachihu

  • @user-db3fd7xp7k
    @user-db3fd7xp7k 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህያገሬልጆችእንኮአደረሳችሁ

  • @user-eb2ij4yr3t
    @user-eb2ij4yr3t 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ማሻአላህ

  • @user-mw1im4hw3o
    @user-mw1im4hw3o 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁማሻአላህማሻአላህሠሚራየ

  • @user-iz3dc6ui3r
    @user-iz3dc6ui3r 2 ปีที่แล้ว

    ኒቃቢስቶች ሲያምሩ ያአሏህ እኔጃ አችንም እህቴ ይወፍቅሽ

  • @borneofamily6457
    @borneofamily6457 2 ปีที่แล้ว

    ምሳ አዘጋጀሁ ኢድን ፏ ብለን ዋልን

  • @user-uw9pu8cq9t
    @user-uw9pu8cq9t 2 ปีที่แล้ว

    እሲ የመጠጡን አሰራር አሳይን

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m 2 ปีที่แล้ว

    አር ስበሉእኳን ስልኩንአኑሩት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      ያለሰልክሁዳችወአይሙላምክክክክክ

  • @user-lo9tq9hr8o
    @user-lo9tq9hr8o 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ