ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኧረ ሀብቴ ይሄን ልጅ ተወው😂😂😂
ይህንን ሚስኪን እያቀረባችሁ ስቃችሁ የሳቃችሁበት ሚዲዎች በሙሉ በዘራችሁ ሁሉ ፈጣሪ መሳቂያ መሳለቂያ የድርጋችሁ
እውነትመሳቂያመሳለቂያአደረጉትፈጣሪየስራቸውንይስጣቸውእሱምጨለለ😂
ቆይ ምን አድርግ ነው የምትለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰውየወኮ ለምንም የተፈጠረ አይደለም እረ ወየወ እኔ ሞትኩ
ሀብታሙ እምሰራውን ግፍ የልጅ ልጅህ ከፍሎ አይጨርሰውም በዚህ ሰውዬ ላይ:: ወይ ቢጫ ወባ!!!
በጣም ያስጠላል የዋህነቱን ተጠቅመህ በተደጋጋሚ በየሚዲያው እያቀረብክ ትቀልድበታለህ ነውር ነው አንተ እራሱ ከሱ ትብሳለህ ሌላ እንግዳ የማግኘት አቅም ስለለህ ነው እሱን እያቀረብክ ሙድ የምትይዘው ካቀረብከውም የዋህነቱን ሳይሆን የሰውነት ክብሩን ጠብቀህ ጠይቅ
ለሱ አዝነህ ይመስል አትለፍልፍ እነሱ ጎደኛሞች ናቸው ይተዋወቃሉ አታሽቃብጥ ፈስ ከለር
@@selamethiopiaEthiopia ጓደኛ፡ስለሆነ፡እና፡ስለሚተዋወቁ፡ሚዲያ፡ላይ፡አምጥቶ፡ሙድ፡መያዝ፡አለበት፡ማለት፡አይደለም
@@selamethiopiaEthiopiaፈስ ከለር🤣😀😃😆🤣😀🤣😃😆🤣😀
ባጠቃላይ ደፋር እና ጪስ መውጫ አያጣም አይ እቺ አለም ፈጣሪ ይርዳው ‼️🙏🏽
ዘመድ ነው እንዴ😅😅
የ ኣባ ዱላ ኢንተርቭው ኖው ያስታዎሰኝ።😂😂😂😂😂😂
እባክህ ወንድሜ እሂን ሚስጊን የዳሀ ልጅ አትጫወቱበት ለገንዘብ ብላችሁ ።በጣም ያሳዝናል።።
አንተ ጠያቂው ተብዬው ለካ እንዲህ ሰገጤ ነህ አራዳ ትመስለኝ ነበር ከሱ የባስክ ገገማ ነህ አፈር😊
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ♥
Antem endezi litakerbln new mereren eko
ልመናን ስራ አረከው
የፈረንሳይ ዋና ከተማ ፈረንጅ😂😂😂😂😂😂😂😂
አዝዝናንቶና በርታ
So funny 😁 keep it up buddy!
የሚክሲኮ ዋና ከተማ ካሳንችስ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እያመጣህ ሙድለምንትይዝበታለህ ልጁግንቤተሰብየለውምደ ያሳዝናል
የአባድላን ኢንተርቪውን ነው ያስታወሰኝ😂😂😂😂😂😂
ጠያቂው አንቺ አሁን አሪፊ መሆንሽ ነው
የ አማቱ ምርጥ ሾው 😅😅😅😅😂😂
ግን በደብ ትከፍሉታላችሁ???🤔🤔🤔
ይህ ሰው ወደ ሙዚቃ ያመጣው ሰው የስራህን ይስጥህ ሀሀሀሀሀሀሀእረ ወየው
የቃለመጠይቁ ጭብጥ ምንድን ነው
Ayasekem ante awkek motekal
ግርም የሚለኝ ኮንፊደንሱ😂😂😂
Part 2 please
ሸንኮራ ሸጦ ያጠራቀመውን ገንዘብ በሙዚቃ ጨርሶ ወዳገሩ ሊገባ ነው😂😂😂
ሙድ አትያዙበት
ኧረ ግፍ ነው በዚህ ልጅ አትጫወቱበት በልጅ ልጆቻችሁ ይደርሳል።
ወላሂ ይህ ሰውየ በኢትዮ ሙዚቃ የተጫወት ሰው ቢኖር ይህ ሰው እኔኮ ዘመዲ የለውምደ ግን እረ አላህን ፈሰሩ😂😂😂😂😂
ምንድነው አላህን ፈሰሩ
@halidnasrdhalidnasrd5586 አላህን ፍሩ ለማለት ነው እየሳኩ ስለነበር ነው ሠላም ነው
እሺ
ጠያቂው ከተጠያቂው የባሰ ጅል ነው
ወይኔ በላቸው
በአድሜ ክፍተት ውስጥ እኔ ስለአንተ ያለኝን ቦታ ( ያንተ አለማወቅ )በመረዳቴ አዝኜብካለው
እየቀለደ ይመስለኛል እንጂ የምሩን አይደለም...
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ነብስ አይማርም
wow mels fereng
Kkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂
ባልመግባባት የተግባቡ!!
ያንተን ድፍረት ቢሰጠኝ አብይ ፊት ችግኝ እነቅል ነበር😂
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
habtsh yejhn ystih
አደከመኝ የኔ ቢጫ ወባ (አድሜ ) ይመችህ ጠያቂውን ምን አድርግ ነው የምትሉት ? ፖለቲካው ሃዛ ያደረገብንን በዚህ ፈታ እንበል እስቲ
ሊ በላ ይስቃል አሉአንተ ራሱ ከሱ መች ተሽለህ ነው
ቁጭ ብለህ ግን የምታየው እነሱን ነው መቼም ካንተ ስለተሻሉ ነው ያየሀቸው በቅናት ማድያት እንዳታወጣ😂😁😂
ባይ ኪስ ሆነን አታስቁን 😂😂😂
ልጁ ምን ሆኖ ነዉ ግን? የድሮ energy የለም ወይ ጨብሶ ነው የገባ:: ያሳዝናል ልጁ ደሞ የሚናገረው ደሞ አንዳነዴ ያስቃል to be honest እኔ አሳዘነኝ በጣም
ይሄን ፊት ካየሁት ፊለፊት መቸም አያልፍልኝም ወደፊት አለ😂😂😂
አሱም እየተጫወተባቹ ነው 😂😂
ኧረ አስራችሁ አማኑኤል ወይም ፀበል ውሰዱት ሳይለይለት እባካችሁ
የህድን ሀገር። ከሱሉልታ ጋር የሚያወዶድር። የኢትዮጵያዊ ደደብ ።በጣም ያሳዝናል በእውነት ።😢😢😢😢😢 መሐይም ደፋር ነው ።
አይ ዘንድሮ
😂😂😂😂
ይሄ ሰውዬ ከሀገር እንዳይወጣ ! ወይ ዜግነቱን ይቀይርልን
ሲጀምር ቢጫ ወባ ኢትዬጵያ ውስጥ የለም ፋርሲፈረምን ቢጫ ወባ የሚሉት እኮ ነው የማገርመው።
አንተ ይህን የመሰለ እዉቀት ለምን በከንቱ ታባክነዋለህ ጠያቂዉ ግን የተመታህ ነህ 😂😂😂😂
It is not funny not entertaining either .you abused him anyway .
ኧረ ውይይይይይ
Habte yalmsak challenge ...yimchee
ቀዌ ነገር ነው እንዴ አላውቅም አያቅም
🤙👍😂😂😂
ያአማራ እርሰ ከተማ በለው
ይቺሜ ቀላል ናት ፋኖ ነዋ
@abyelove2446 ማለት አልገባኝም
😂😂😂😂😂@@abyelove2446
ይሄ ቢጫ ወባ አንድ ዘመድ እንኳ የለዉ ዘመድ ባይኖረዉ መካሪ የለዉም አላገጠ ነዉ በራሱ ተላገጠ ሲያስጠላ
ፕሬዝዳንታችን ሁን አንተ ምራን እባክህ ስልጣን ይገባሀል
አንተ የምትሰራው ስላጣህ ልጁን አታሰድበው በጣም ነው የምትቀፈው አስጠላኸኝ ከቸገረህ ገቢ ይሰባሰብልህ
ከእርሱ አትሻልም እኮ አንተም
አንተስ ከማን ትሻላለህ እሱ ከእሱ አይሻልም አንተስ ተጎልተህ እነሱን አደል እንዴ እያየህ ያለህው የወንድ ፔሬዳም
እሱም ሙድ እያዘ ነው
🤣😂😂😂😂😂😂

አደከመኝ የኔ ቢጫ ወባ (አድሜ ) ይመችህ
ጠያቂውን ምን አድርግ ነው የምትሉት ? ፖለቲካው ሃዛ ያደረገብንን በዚህ ፈታ እንበል እስቲ
ሊ በላ ይስቃል አሉ
አንተ ራሱ ከሱ መች ተሽለህ ነው