አብሬህ አልተኛም ከዚህ ብኃላ ………….የሊሃ ነገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሱአል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 747

  • @SAMANDLIHA
    @SAMANDLIHA  ปีที่แล้ว +38

    መታየት ያለበት ቪድዮ 👇
    th-cam.com/video/il3j28BCXJw/w-d-xo.html

    • @እሙአሚር-ዘ2ረ
      @እሙአሚር-ዘ2ረ ปีที่แล้ว

      ውይወድልጅሢያዝንየማዝነውነገርስ

    • @ekramanwar3491
      @ekramanwar3491 ปีที่แล้ว

      Abi or Sami ye azalu lij ayudelekum ene kemeki mulu neg pls agenageg

    • @dhcj264
      @dhcj264 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @KiyaFamily-w7e
    @KiyaFamily-w7e 8 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ አባት ትግስቱ የዘላለም ፍቅር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤በደስታ ኑሩልኝ ሁሌም

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 ปีที่แล้ว +54

    የልጁን ትግስት አድንቁልኝ ❤

  • @Hikukiya
    @Hikukiya 8 หลายเดือนก่อน +10

    እሷ አለ መሳቋ ይገርማል 😂😂😂😂ልጁ ግን ትግስቱ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 8 หลายเดือนก่อน +8

    ወዮዮዮ ጌታየዋዬ የሚያቀብጥ ባል ስጠኝ ያረብብብ ወይ ትግስቱ መታደል እኮ ነው ማሻአላህ

    • @bursa183
      @bursa183 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ማማየየ ለሁላችነ ያድለነ

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ ปีที่แล้ว +59

    ፆሎት እናደርግ። አለ የኔ አባት ጎበዝ በርቱ❤❤❤

  • @alutigraweti6819
    @alutigraweti6819 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሊየይ የኔ ቆንጆሲወድሽ ኮ❤❤❤❤🎉🎉❤

  • @reality933
    @reality933 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሙቼ እኮ የው የምወዳቹ እናተ ልጆች💜

  • @ሰላም_ምስ_ኩሉ
    @ሰላም_ምስ_ኩሉ 7 หลายเดือนก่อน +5

    ምቁራተይ ናተይ ፍቅርኩም ብዝሕ ትርፍ ይበለለይ💙🙏

  • @yoniman5994
    @yoniman5994 ปีที่แล้ว +72

    አቦ ፍቅራቹ ደስ ሲል ሳም ያለህ ፍቅርና አክብሮት 👏 እመቤቴ ማርያም ፍቅርን ትጨምርላቹ 🤲

  • @arsamaaa.m5177
    @arsamaaa.m5177 ปีที่แล้ว +28

    የምር ስወዳቸው እኮ ማርያምን እመብርሃን ፍቅራቹን ታብዛው❤👈

  • @asmaasmar9879
    @asmaasmar9879 ปีที่แล้ว +66

    በመቤቴ አረ ልጁን ተጫወትሽበት ሣሚ ምላሽህን እንጠብቃለን😊

  • @ሀውለትሀበሻዊት
    @ሀውለትሀበሻዊት ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ሳም ጎበዝ ነው ትግስቱ መረዳቱ ጎበዝ ነህ እሽ

  • @BanchFkadi
    @BanchFkadi 7 หลายเดือนก่อน +8

    ወይኔ ትግሰት ደሰ ሲል❤❤❤❤

  • @emawduwaabayehyote4054
    @emawduwaabayehyote4054 ปีที่แล้ว +21

    የድንግል ልጅ ምህርቱን ይላክልሽ ውዴ ይማርሽ ፈጣሪ 😢ወይ በመዲኃኒዓለም ስያሳዝን የኔ ፍቅራኛ ቢሆንማ ወዮ ጉድ መዲኃኒዓለም አይለያቹ ኑሩልኝ ድንግል ትጠብቅሽ😊

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  ปีที่แล้ว +1

      Amen yene wud❤❤

  • @ZeinabMohammed-r9l
    @ZeinabMohammed-r9l 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታን ላድዘመድ እሚሄነኝን እባ ጨረስኩት በሳቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 ปีที่แล้ว +16

    ውይ በመብርሃን እንደዛሬ አሳዝኖኝ አያውቅም ።ሲያሳዝን ምስኪን።

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 ปีที่แล้ว +17

    እንደዚ ስቄ አላዉቅም የሳምን እምነት እና ጥንካሬ የሊሀን አክቲንግ👏👏👏👏❤❤❤

  • @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
    @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ ปีที่แล้ว +9

    ከሁሉም ያሳቀኝ ቢላ ይዛ ክፈልልኝ ስት መቀስ የለምዴ ግን ከሀልጋው ወዳ ወርውረህ እደት አወጣችሁት እህህህ ደብሮኝ ነበረ ፈገግ አደረግሽኝ ሊሂየ አምሮብሻል ቅመምየ🌺🌺😍

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 3 หลายเดือนก่อน

    Endezi ayenet bal seteny fetarye ebakik❤❤❤

  • @fikirfikir511
    @fikirfikir511 ปีที่แล้ว +9

    መታደል ነው ❤❤❤ከምር ከልቤ ሳላደንቅህ አላልፍም

  • @ህይወትቻናል
    @ህይወትቻናል ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነዉ ያደነቅሁህ ማርያምን 🥰🥰🥰🥰ታጋሺ ኑርላት

  • @AmAb-di4ss
    @AmAb-di4ss ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ውድ ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @user-habtam
    @user-habtam ปีที่แล้ว +24

    ቅብጠትሽ ተመቸኝ😂በተረፈ ታምራላችሁ አይለያችሁ💖💖💖

  • @UserZbr
    @UserZbr 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እረ በሳቅ ሞትኩ ትችያለሽ የኔማር ዋው❤❤❤

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 8 หลายเดือนก่อน +1

    Echen liji sewedate setesek dese new yemetelgn❤❤❤

  • @ትንሿነኝየሀርቡዋ
    @ትንሿነኝየሀርቡዋ ปีที่แล้ว +9

    ማነሽ አላለም ኧረ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አላህ ያሽርሽ ማማዬ💕❤እንደ እኔ የቀበጥሽ ልጅ

    • @kechohabeshawit3729
      @kechohabeshawit3729 ปีที่แล้ว +2

      ሰይጣኑ ሊለፈልፍ መስሎት ነዉኮ በጣም አሳቀኝ ማነሽ ሲል😅😅😅😅😅😅😅

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy ปีที่แล้ว +4

    አሞኛል ጠይቁኝ ደስ ሲል ሰላመትክ❤

  • @GgsHg-ym4nc
    @GgsHg-ym4nc 7 หลายเดือนก่อน +4

    Yene marrrrr

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 5 หลายเดือนก่อน +1

    እምነትህ ደስ ሲል የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንቺ ደሞ ቅብጠትሽ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @EsubeBim
    @EsubeBim 8 หลายเดือนก่อน +3

    አቦ ይመችሽ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ ปีที่แล้ว +5

    ሊሀየ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 ปีที่แล้ว +17

    ሳም ❤በጣም ለሚስትህ በጣም ክብርና ፍቅር አለህ ያዝልቅላችሁ❤ውለዱ ክበዱ የልጂልጂ ልጂ ለማየትያብቃችሁ❤

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  ปีที่แล้ว +1

      Amen❤

    • @HhHbb-dy5de
      @HhHbb-dy5de ปีที่แล้ว

      😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮بنيمصحللزرزؤزسككسصثحبكلمزرشظ

  • @famisha8283
    @famisha8283 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ ተገኝተሀል ሳም እመን ግን መተሳሰባችሁ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ፍቅር ለመጀመር ያሰበ ካለ ምሳሌ ናችሁ የናንተን አይነት ያብዛልን ወዳቹሀለሁ ይመቻችሁ

  • @ssamirh3584
    @ssamirh3584 ปีที่แล้ว +14

    አላህ አፍያ ያርግሽ የኔውድ አናደሽ ልገይው ነው አይደል ልጁ

  • @marshte2107
    @marshte2107 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ነዉ የሳኩት ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤

  • @belayabebe2545
    @belayabebe2545 8 หลายเดือนก่อน +1

    እውይ ስታምርኮ🥰🥰😍😘

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 ปีที่แล้ว +3

    ትግስቱ ደስ ይላል

  • @BogaleTegu
    @BogaleTegu 5 หลายเดือนก่อน

    ሳሚ በጣም ነው የምትመቸኝ ትችልበታለህ

  • @Zisonadku
    @Zisonadku ปีที่แล้ว +1

    ሊሃ ነብስሽ አይማርም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ ปีที่แล้ว +16

    ወይኔ ምስጊን ተጫወትሽበት 😂❤ ስወዳችሁ አቦ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በልጅ በበረከት እመቤቴ ትባርካችሁ❤❤❤

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  ปีที่แล้ว +1

      Amen ❤❤❤

    • @etenesh8056
      @etenesh8056 ปีที่แล้ว +1

      ውይ ውይ እግዚአብሔር ይማርሽ ሳልል ቆንጆ❤❤❤❤

  • @Mahm0udAbda-oj5bi
    @Mahm0udAbda-oj5bi 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ስወዳችሁ የኔ ፍቅሮይ❤❤❤❤🎉🎉🎉😊

  • @eldanayeaynye-yk6br
    @eldanayeaynye-yk6br ปีที่แล้ว

    አልፈልግም ምን አልፈልግም ምን ፓርት አንደኛ ትግስት ግን ልዩ ጌታን😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @MohammedsniKhelil
    @MohammedsniKhelil 6 หลายเดือนก่อน +3

    ስወዳችሁ በተለይ ሳም

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 5 หลายเดือนก่อน

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ🎉😂❤

  • @Titi-f3z4x
    @Titi-f3z4x 2 หลายเดือนก่อน

    Yeny marrr ftewtw eya zeblkum❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ ስወዳችሁ በፍቅር ኑሩሁሌ አቦ ይመቻችሁ ❤❤😘😘

  • @drdr5114
    @drdr5114 ปีที่แล้ว +2

    Yene konjo ❤❤❤

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 ปีที่แล้ว +7

    እረ ፍትህ ለዚ ልጅ 😂😂😂😂😂😂😂ልያዬ ተይ ግን ተይ😂😂😂😂😂😂

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  ปีที่แล้ว

      Erasu new yjemerew

  • @ymenash
    @ymenash ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔውዴ ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን ❤😂😂😂

  • @አዘብጓልትግራይ
    @አዘብጓልትግራይ ปีที่แล้ว +10

    የኔ ወንድም ጸሎት እናርግ አላለም🥺🥰

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 11 หลายเดือนก่อน +1

    እያየናችሁ አደጋችሁ አላህ ከናተጋ ይሁን ዉዶቼ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ

  • @eldanayeaynye-yk6br
    @eldanayeaynye-yk6br ปีที่แล้ว +2

    ፀሎት እናድርግ😂😂😊😊😊😊

  • @kassinata3719
    @kassinata3719 ปีที่แล้ว

    Besake gedeleshegn liya fetari yemareshe 🙏 belij yebarekachu fetare 🙏🙏😍

  • @atsedesilasaatsede2095
    @atsedesilasaatsede2095 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ ቆንጆ❤

  • @fstudio4962
    @fstudio4962 ปีที่แล้ว +2

    Wow😂😂😂😂 love you both 😍😍😍
    Li ya yane kmm 😘😘😘😘

  • @mesaymam
    @mesaymam ปีที่แล้ว +3

    ማርያምን እዴት እደምወዳችሁ ❤❤❤! አልጋ ልብሱን ካልቀደድኩ 😂😂😂 ሰራሽለት

  • @werikneshTube
    @werikneshTube ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላቹ❤❤❤❤

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ ปีที่แล้ว +19

    ሊሆ እና ሳም ታምራቱ እንደቀጠለ ነው😮😂😂😂😂 አልጋ ልብዙን ለሁለት ክፈልልኝ😂😂

  • @Tigrayadeyalemy
    @Tigrayadeyalemy 4 หลายเดือนก่อน

    ኣታ ጎይታይ ማዓረይ ከምዚ ወዲ ዝበለ ሰብኣይ ፊጠረለይ 😢😅❤❤❤
    ይበል ትዕግስቲ ❤

  • @Hbibaand-nb3gv
    @Hbibaand-nb3gv ปีที่แล้ว +4

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የኖው ወላሂ ፈታነው ያልኩት ምርጦቼ😂😂😂😂😂

  • @መድናmedina
    @መድናmedina ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያሽርሽ ሊሃዬ 😍

  • @Helen-jm6vn
    @Helen-jm6vn ปีที่แล้ว +3

    የተመታሽ😂😂😂😂❤❤❤❤😊

  • @habibaweloyewa7486
    @habibaweloyewa7486 ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂 ኧረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርትክክልነ-ዘ7መ
    @እግዚአብሔርትክክልነ-ዘ7መ 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንይ አንዲ ቢያ በጥፊ እዴት እድይመታን ባልዬ 😁🤣🤣

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 ปีที่แล้ว +1

    ሌያዬ የኔ ቀበጥ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @MahletG-o2e
    @MahletG-o2e ปีที่แล้ว

    Ewnet ye ewnet kehone fexari barkoshal eyamsgnsh nuri eshi enatye

  • @Bisrusole-ch1rd
    @Bisrusole-ch1rd ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ የእኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @mahimahi-iu6oj
    @mahimahi-iu6oj ปีที่แล้ว +1

    ፀበል አንበሳ ❤❤🙏🙏

  • @NigistAbebe-h5g
    @NigistAbebe-h5g ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውዶች ስታምሩ በተለይ እምነታችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ተመሰገንኣምላኬ-ዸ8አ
    @ተመሰገንኣምላኬ-ዸ8አ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ ዉደ❤❤❤😂😂😂

  • @tigtub8751
    @tigtub8751 ปีที่แล้ว +3

    ሊሃከዚህ ከዚህ በኃላ ትወፍራለች😂መስሎኝ ነዉ ❤😂😂

  • @hiwibetsi12
    @hiwibetsi12 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ስታሳዝን ኡፋፋፋፋፋ

  • @weyni7527
    @weyni7527 ปีที่แล้ว +1

    ሳም ቤብ ማነሽ አላለም በሳቅ ሆዴ ቆሰለ በጣም ነው እምወዳችሁ ተክልየን ኑሩልን❤❤❤❤

  • @adcc8137
    @adcc8137 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቀዉስ ስወድሺ እብደትሺን😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesitube389
    @mesitube389 ปีที่แล้ว +5

    Sami&liha ስወዳቹሁ ኑሩልኝ ❤❤❤

  • @salam6320
    @salam6320 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ዶሞ እንደ ህፃን ነው ያረገሽ የኔ ቆንጆ ❤❤😂

  • @አርሴማእናቴ-ጐ2ቸ
    @አርሴማእናቴ-ጐ2ቸ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ ልያዬ 🥰😂😂😂

  • @ሶልያና-ዀ4ጰ
    @ሶልያና-ዀ4ጰ ปีที่แล้ว +5

    ማነሽ አላለም😂😂😂 የኔ ወንድም ሳሚ ብድርህን መልስ
    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @sekelatech
    @sekelatech ปีที่แล้ว +1

    ማነሽ? ደስ ይላል😂😂😂

  • @fafyeenatelij6473
    @fafyeenatelij6473 ปีที่แล้ว +1

    😢ሲያሳዝን😂😂😢

  • @tgdiple
    @tgdiple ปีที่แล้ว +9

    ቤብ ማነሽ አላለም ማን መስላክ ነው🤣🤣🤣🤣የኔ እናት ሲያሳዝን እውነተኛ ፍቅር እዲህ ነው ይታገሳል የምር ትለያለክ ተንከባከቢው የምር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ወዳችኋለሁ

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  ปีที่แล้ว

      Egnam❤❤

    • @arsamaaa.m5177
      @arsamaaa.m5177 ปีที่แล้ว

      ታድለው ደሞ ስነስርዓት ያላቸው ልጆች

  • @workneshe1653
    @workneshe1653 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ አለቅሁ😂😂😂 እግዚአብሔር ይማርሽ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤

  • @Hነኚስደተኛዋ
    @Hነኚስደተኛዋ ปีที่แล้ว +1

    አላህያሽርሽእህት

  • @marabrish7211
    @marabrish7211 ปีที่แล้ว

    ሊሀየ የኔ ጣፋጭ

  • @Mellow559
    @Mellow559 ปีที่แล้ว +1

    ሲያሳዝን 😅 ይመችሽ

  • @Youtuber_g123
    @Youtuber_g123 ปีที่แล้ว +1

    Sam asazngn 😢Mariyamen, balfew massage bet mnamn blo anadogn neber. Be prank sebeb we saw how nice & humble Sam is. You guys are the real definition of LOVE!
    ♥️♥️♥️ endatetfu adera!

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርሽአህቴ

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj ปีที่แล้ว

    ማነሽ 😂😂😂😂 ደስሲል ልጅ ቆጅየነው

  • @ሀይሚነኝየድንግልልጄ
    @ሀይሚነኝየድንግልልጄ ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂

  • @genetletebo9747
    @genetletebo9747 ปีที่แล้ว +2

    Siwodishi

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +2

    የመጨረሻ ግን አናደሽዋል እንዴት ላውልቀው እቂ አለ😢😂😂 ከምር ግን ኢሄ ትግስት የሚባል ነገር ትግተኛ ነህ ትግስተኛ ነሽ መባልን ኮሜንት ላይ ሳይ በትግስተኞች ቀናሁ❤

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ ปีที่แล้ว +2

    ተጫወተችበት ልጁን ይቺ ቀጫጫ 😅😂🎉🎉❤❤

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 3 หลายเดือนก่อน

    Bebila kefeye alalechem

  • @AnisaAnisa-ph8vl
    @AnisaAnisa-ph8vl 8 หลายเดือนก่อน

    Liju gin tigistu❤ gin anchi ka ahun buwala bizum atasceniqew

  • @fetiyahussain4918
    @fetiyahussain4918 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት ሲያሳዝን ሊ በናት እዲ አታርጊው ወይኔ ፕራንክ መሆኑ እያወኩ ግን አሳዘነኝ በተረፈ ይመቻቹ አይለያቹ❤❤

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የማርሺ❤❤❤❤❤

  • @JerryYilma
    @JerryYilma ปีที่แล้ว +3

    ስወዳችሁ እኮ 🥰🥰🥰🥰

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ ปีที่แล้ว +5

    ወይ ሣም ማነሽ አላለም🥰😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤

  • @EliyaseloGebreselase
    @EliyaseloGebreselase 7 หลายเดือนก่อน

    ቶሎ፣ልጅ፣ውልዶ፣አዋሳ፣ነው፣በጣም፣ደሰ፣ቲላላዎቾ