ወጣብኝ !! ምርጥ አስቂኝ ኮሜዲ የገጠር ድራማ ( Tesekelegn Ethiopian New comedy Drama 2023)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 140

  • @MohammedHussen-ty6de
    @MohammedHussen-ty6de ปีที่แล้ว +6

    ሴት የላከው ምት አይፈራም አሉ😂😂😂😂😂

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 ปีที่แล้ว +17

    ባህልን ለማስተዋወቅ የምታደርጉት ጥረት መልካም ነበር:: ነገር ግን ወደ ተራና እርባና የሌላቸውብልግናና የአማራን እሴት የምይወክሎ ሥራዎች ማተኮር በጣም ስህተት ነው:: ለማዝናናት የግድ ስድን ባህልን የማመጥኑ ነገሮችን ማህጉላት በኑሮ ችግር ላይ ላለውአማራ ፉይዳው ምንድን ነው:: ለምን የአማርን ባህል የሥራ የፈጠራ የትምህርት ወዘት አታተኩሩም: ለምን ኑሮውን ለማሻሻል የሚጥሩሰዎችን ገጸ ባህርይ አታስገቡም:: ገንዘብ ማግኘት ብቻ ግብ መሆን የለበትም::

  • @NetsanetMekbibmamo
    @NetsanetMekbibmamo 10 หลายเดือนก่อน +2

    I like all your video's

  • @neyatibeb
    @neyatibeb ปีที่แล้ว +3

    በርስት እና በሚስት💪💪💪

  • @DesalegnKassaw-z2u
    @DesalegnKassaw-z2u 5 หลายเดือนก่อน +7

    አንድ ሚጠም ነገር የለውም ሁሉም አንድ አይንት ነው!!ሌላ ነገር ሚያሰተምር ነገር የለውም!!

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ውድ ቤተሠቦች እደትናችሀ ሁእኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ወይኔ እውነትነው በሚሥትና በርስት ቀልድ የለም🤣🤣አይ ወዶችኮ ግን ትግስተኛ ናቸው ሠክሮ ይሆን አለ ክክክ ደግ ጠፍንገው አሠሩህ🤣

  • @ethiopiaethio8186
    @ethiopiaethio8186 3 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ሴት

  • @Zelalem.endakmewEnyew
    @Zelalem.endakmewEnyew 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ይሄ ለትውልድ ምን ያስተምራል እስኪ አስተማሪ ነገር ስሩ

  • @hanawerku
    @hanawerku ปีที่แล้ว +11

    የሀገሬ ገበሬ ሰላም ይብዛ ህን የመሰለ ደግና ቅን አሳቤ አራሽ ገበሬ😢😢😂😂😍😍😍

  • @TeshomeGuadie
    @TeshomeGuadie 9 วันที่ผ่านมา

    ፍላጎታችሁ ገንዘብ ብቻ አታድርጉ ለገንዘብ ብላችሁ መጥፎ ነገር እየሰራችሁ ነው መልካም ነገር የሚያስተምሩ ቪዲዮ ስሩ ከኮሜንቶቻችሁ መማር ትችላላችሁ🙏

  • @eskindermerawi495
    @eskindermerawi495 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ እኮ

  • @tube8717
    @tube8717 ปีที่แล้ว +1

    ለባህል ወጣ ያለ ነገር አትስሩ ብልግና የአማራ ባህል አይደለም እና ደሞአነጋገራችሁን ብዙም አታጋኑት ዋ አንልም እኛ ስናወራ

  • @hagosyonas
    @hagosyonas ปีที่แล้ว +4

    Yonas 🇪🇷 from London guys 😂 thanks

  • @BekeleYadata
    @BekeleYadata 16 วันที่ผ่านมา +1

    ይህች ሴት ቆራጥ ሆና ትንኮሳውን ብትቋቋምም ለቧሏ ማውራቷ መልካም አልነበረም።

  • @Almey-tq1en
    @Almey-tq1en 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ay. Weshem. 😢😢😂ywshemachu😮

  • @AS0111-f4h
    @AS0111-f4h ปีที่แล้ว +3

    ትናፍቁናላቹህ በርቱልኝ

  • @ወንድይፍራው
    @ወንድይፍራው ปีที่แล้ว +2

    ሴት የላከው አይፈራም የሚባለው መፈፀማቸው ነው🙄

  • @mahedermulugeta1341
    @mahedermulugeta1341 ปีที่แล้ว

    It's bura❤❤❤

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይች ልጀ ሸሸሸየ ተበይ እድት ነው የምታማትበው በአውራ ጣትዋ

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 ปีที่แล้ว +28

    ሁሉም ድራማ ስለ ውሽማ ስለወሲብ ነው የሚያሳየው ትገርማላችሁበሌላ ታሪክ የለም ማለት ነው?

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l ปีที่แล้ว +4

      እኔም ታዝቤአለሁ ።።ይሄ ህዝቡን ያባልጋል ።።ሳንሱር ያስፈልጋል።

    • @banchnegn1880
      @banchnegn1880 ปีที่แล้ว

      Awe yeniem hasab nw hulie temesasay ahun mn chibt alew, sint memar yemnichilew neger molto

    • @JamilaJamal-yq4wv
      @JamilaJamal-yq4wv 10 หลายเดือนก่อน

      @@Anson..23-s2l guyr

    • @JamilaJamal-yq4wv
      @JamilaJamal-yq4wv 10 หลายเดือนก่อน

      @@Anson..23-s2l mnblk

    • @JamilaJamal-yq4wv
      @JamilaJamal-yq4wv 10 หลายเดือนก่อน

      @@Anson..23-s2l swim

  • @MelkauTorishin
    @MelkauTorishin 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም፣ያምርል

  • @AmdabirhamNuguse
    @AmdabirhamNuguse หลายเดือนก่อน

    አስተማሪነው

  • @ZewudueshetuYmer
    @ZewudueshetuYmer ปีที่แล้ว

    ሳቅ እኮ ህጻናት ሲጫዎቱ ውሾች ሲናከሱ አራዊቶች ሰሯሯጡ አይተን እንስቃል ከሳቅ ጀርባ ቁም ነገር የለውም እንጅ። የናንተ ግን ቁም ነገር አልባ ብቻ ሳይሆን ዝሙት ሚሠበክበት ነው እኛን ተውን ነገ ልጆቻችሁ አድገው የእናንተን ስራ ሲያዩ እንደት እንደሚሸማቀቁ አስባችሁታል።የማንን አስተምሮ ማስተላለፍ ፈልጋችሁ ነው ግን? እባካችሁ እንደው በኢትዮጵያ አምላክ ተስተካከሉ ሚያስተምር ነገር መሥራት ካቃታችሁ ሀገራችን መሬት ሞልቷል አርሳችሁ ብሉ

  • @ordermedia5052
    @ordermedia5052 9 หลายเดือนก่อน +1

    Keep it up a very nice comedy

  • @Yehudar
    @Yehudar 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወየው በሳቅ 😂😂❤❤😘😘

    • @SathirEhthopia
      @SathirEhthopia หลายเดือนก่อน

      እረበሳቅ ❤❤❤

  • @zewudtumelelo
    @zewudtumelelo ปีที่แล้ว

    arifi newu

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሣቅ ሞትኩኝ

  • @fetiyfeti4791
    @fetiyfeti4791 ปีที่แล้ว +9

    ይሻሙ ስወዳት❤😂

  • @mekonenabera
    @mekonenabera 7 หลายเดือนก่อน

    7:50 7:53

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sitotawmesganaw
    @sitotawmesganaw ปีที่แล้ว +2

    ኤርትራ አማራ ኤርትራ አማራ ሰላም ሰላም አለቀ ---------------------------------------------------------
    ይህ ቀሻሻ ኦነጋዊ መንገስት አሰማህም

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell7550 ปีที่แล้ว +3

    Kkkkkkkkkkkkkk ክፍል 2 አደራ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +1

    አረ የናንተስ ከፋ ብልቅና ብቻ ነው የምሰሩት ስራ 😂😂😂😂😂

  • @TsehayTegegn
    @TsehayTegegn ปีที่แล้ว

    ድራማችሁ አሰተማሪ ነው

  • @እንዲርስመሀመድ
    @እንዲርስመሀመድ 3 หลายเดือนก่อน

    ክክክ😅😅😅

  • @ThomasShukuna
    @ThomasShukuna 6 หลายเดือนก่อน

    የሆያላ የፍት እያለችህ ነው አውቃነው አትለቃት የሀገሬ ልጅ ሽፈራው

  • @Djjdd-d5c
    @Djjdd-d5c 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😊

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 4 หลายเดือนก่อน

    ምርጦች ናችሁ

  • @Novel-i3p
    @Novel-i3p ปีที่แล้ว +1

    Ketlubet😂😂😂😂😂😂😂

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂❤

  • @አለኝ-ሸ8ዐ
    @አለኝ-ሸ8ዐ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀድናቂቹነኝ

  • @Nardi.Tube21
    @Nardi.Tube21 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 8 หลายเดือนก่อน

    egig bettam konjo,wededkulachihu ke ingilizz hager.
    bikonetitishh min taregi neber!?

  • @temesgenbereded
    @temesgenbereded หลายเดือนก่อน

    በውስጥሽ አትይዥምዴ?

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw ปีที่แล้ว +1

    ምንደው😂😂😂😂😂

  • @mollaalemayehu4386
    @mollaalemayehu4386 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ እነ የትዋለ የቡሬ ልጆች ይመቻችሁ ፡፡

  • @AzmerawBirhanie
    @AzmerawBirhanie 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተመቻላችሁ

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @amaremengistu7205
    @amaremengistu7205 ปีที่แล้ว +3

    አይ ያገሬ ሰው በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @saearh8656
    @saearh8656 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Tazebmahi4787
    @Tazebmahi4787 ปีที่แล้ว

    አቦይመችህ ትክክለኛ አስተያየት

  • @zeharamohammedchanal6875
    @zeharamohammedchanal6875 ปีที่แล้ว +1

    ትችላላችሁ

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 ปีที่แล้ว +2

    ቀጥሉበት😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @yab-w8e
    @yab-w8e ปีที่แล้ว +2

    በሚስት ቀልድ የለም

  • @AaBb-eo5ll
    @AaBb-eo5ll หลายเดือนก่อน

    አረበሳቅ ሞትኩ

  • @remedanamino
    @remedanamino 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለአገራቹ ላይ ሌላ ባህልም አኗኗርም የለም ስለወሲብ እንጂ?

    • @mognnetsewalem4321
      @mognnetsewalem4321 5 หลายเดือนก่อน

      እውነት እኮ ነው ሁሌ ዝሙት አይደብራቸውም! እውነት አማራ ባህሉ ይህ ነው?ይሄንን ነው የማያስተዋውቁት? ለብር ብላችሁ ግን የሰው ባህልና ወግ ያልሆነ ነገር መስራት ሀገር ሻጭነት(ባንዳነት)ነው።ታሪክ ይወቅሳቹሀል ብሩ ይቅርባቹህ!!!

  • @TyUi-nc5hd
    @TyUi-nc5hd 5 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shegeyemesfen6092
    @shegeyemesfen6092 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AnwarAli-v7v
    @AnwarAli-v7v 10 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @EdenAbera-sy9rz
    @EdenAbera-sy9rz 6 หลายเดือนก่อน

    Tamerlachu

  • @መሠረትአለም
    @መሠረትአለም 9 หลายเดือนก่อน

    ምንማለትነውይህጭራሽ በፀራራ ፀሀይ

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂ምጥ ድራማ

  • @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ
    @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂

  • @zeharamohammedchanal6875
    @zeharamohammedchanal6875 ปีที่แล้ว +3

    ቀጥሉው በት

  • @mahedermulugeta1341
    @mahedermulugeta1341 ปีที่แล้ว

    Yemir yagera lijoche selehonachehu des belognale

  • @RegasaDinko
    @RegasaDinko หลายเดือนก่อน

    0ledi mezemur

  • @NahumTubeናሆም
    @NahumTubeናሆም 6 หลายเดือนก่อน

    ይሄ አስተማሪ ቪዲዮ አይደለም ።

  • @AdisBesahad
    @AdisBesahad 8 หลายเดือนก่อน

    በቃ ሌላ ድረማ መስራት አትችሉም እንዴ አረ ከዚህ ነገር ውጡ ሰው ሁኑ

  • @AhmedMohammed-fo3pm
    @AhmedMohammed-fo3pm ปีที่แล้ว

    Wagimaa wiihwiih

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂ደፋር

  • @Hlu-pfenu
    @Hlu-pfenu ปีที่แล้ว +1

    Ene shifarawun siwodau

  • @StarStar-gm4bu
    @StarStar-gm4bu 7 หลายเดือนก่อน

    ሌላዲራማቀይሩብልግናእጂሌላአሠሩምደ

  • @assefatibeb9108
    @assefatibeb9108 ปีที่แล้ว +3

    ሽፌ ይመቸኛል

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 11 หลายเดือนก่อน

    አሁን. ከናንተ. Mindineeu.mindineeu. ምንማረዉ..?😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉

  • @Zana-vj5dq
    @Zana-vj5dq 8 หลายเดือนก่อน

    kkkkkkkkkkkk😂

  • @desemas9314
    @desemas9314 ปีที่แล้ว +2

    አቦይመቻችሁ

  • @SiltanAlemu
    @SiltanAlemu 11 หลายเดือนก่อน

    owe

  • @AbebeMulat-d3i
    @AbebeMulat-d3i ปีที่แล้ว +2

    አቦ ይመቻችሁ

  • @GGGGGGGGG283
    @GGGGGGGGG283 3 หลายเดือนก่อน

    ሴቶቹኮወዳውታልአትልፍ😅😅😅

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye 6 หลายเดือนก่อน

    ሴት የላከው ጨለማ አይፈራም ይባላል

    • @addis8247
      @addis8247 5 หลายเดือนก่อน

      ጨለማ ሳይሆን ሞት አያፈራም ነዉ፡፡

  • @asanti_kingdom5519
    @asanti_kingdom5519 9 หลายเดือนก่อน

    This is artistic !

  • @Melaku-Tebeje
    @Melaku-Tebeje 2 หลายเดือนก่อน

    እሳት ምላስ

  • @WalelignAdmas-y9s
    @WalelignAdmas-y9s 3 หลายเดือนก่อน

    ቁም ነገር ያለው ነገር ስሩ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว

    Ketemawinnn be filming ena bederama comedy abalgachucheresachu ahun demo geterrr !? Egziabhair yatfachu

  • @walelignyihun
    @walelignyihun 9 หลายเดือนก่อน

    burewoch endetnachihu nafkachihugnal

  • @baetaab5226
    @baetaab5226 ปีที่แล้ว +1

    ከከከከከ 😅😅😅😅አርጎ የያዛት😅😅😅አይ መሸሻ 😂😂

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x 4 หลายเดือนก่อน

    ምን ጉዳ ነች

  • @mdkano9044
    @mdkano9044 ปีที่แล้ว

    😅

  • @MalikAmara
    @MalikAmara ปีที่แล้ว

    ይዝ

  • @BetelhemTenaw
    @BetelhemTenaw 2 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣

  • @AberaKassa-sw2vr
    @AberaKassa-sw2vr 10 หลายเดือนก่อน

    ለጓደኞቹ

  • @tfenta5994
    @tfenta5994 ปีที่แล้ว

    hahahahhahahhahh

  • @AleneChanje
    @AleneChanje ปีที่แล้ว +1

    ይመቻችሁ

  • @muletadiriba-ct6zk
    @muletadiriba-ct6zk 6 หลายเดือนก่อน

    አኮላሹት

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂❤

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 ปีที่แล้ว

    Hhhh

  • @WerkeAbebaw
    @WerkeAbebaw ปีที่แล้ว

    እምሥበየቀኑይጠራልታድሎ

  • @KasechTeshome-v3q
    @KasechTeshome-v3q 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ቆምጨዉ

  • @sintayehuwerkineh5098
    @sintayehuwerkineh5098 9 หลายเดือนก่อน

    ወራኝ ሴተኛ ዋሬሬሬሬ