Your presentation has improved by big !what you read & presents are based on truth !I am glad to see that! One more thing to be improved is this one , you always refer " as it is said again it is said such & such things has happened " kind of reading is not attractive! can't it be presented just once ......" according to the sources this & this has😢 happened! " i think if you once said it you don't need to say " again and again tebloal! Tebloal , again tebloal. Is not needed in order .. to give life to the news so that it shows your sources are reliable! & trust worthy , make the news as your own trusted news!otherwise keep it up !
በልጤ በርታ
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪ድል ለፋኖ 💪💪💪
በርታ ወንድማለም። እውነትን የምትወድ ይመስለኛል።
ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን መልካም እድል ለፋኖ ።
ፋኖ የነፃነት ታጋያችን እንኳን ለገና ባሀል በሰላም አደረሳቹህ ድል ለዉነተኛ ታጋይ ፋኖ በሙሉ
ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks to belet GOD bels you & all amhara fano's
እንኳን ለብርሐነ ልዴቱ በሰላም አድሩሰህ !!
በርታ እንዳንተ አይነት ጋዜጠኞችን ያብዛልን !!!
ፋኖ በድል እዲወጣ የሁሉ አማራ የየራሱን ድርሻ ይወጣ።
❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉
ድል ለአማራ ፋኖኖኖ
እንኳን አደረሰህ
ጀግኖች በየአቅጣጫው ድል በድል እየተጎናፀፉ ነው!!!!
ወንድም በለጠ።
የምታቀርባቸው
መረጃዎች በጣም ጠቃሚዎች ናቸው።
ግፍና ጭቆናን አልቀበልም ብላችሁ ኑሮአችሁን በዱር በገደሉ ላደረጋችሁ ፋኖዎች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ። እግዚአብሄር አምላካችን ከክፉ ጠብቆ ጊዜው ደርሶ ብርሃን የሆነችውን ቀን ያሳያችሁ! አሜን!
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤🎉🎉🎉
ነብሳቸዉን ይማር የመጀመሪያ የግል ባንክ ድጋሚ በኢትዮጵያ እንድከፈት ያደረጉ ባለሙያ ናቸዉ
አዋሽ ባንክን የመሰረቱ ብርቱ ባለሙያ ናቸዉ።
Exelent
እውነተኛ ጋዜጠኛ በሌ ስለትክክለኛ መረጃህና ስላቀራረብህ እናመሰግናለን
ሰላም ነህ በለጠ ጎንደር ከተማ እሪኮፍተር እየተመላለሰች ነው ያረፈደችው አጣራው
ባስቸኳይ አጣርቶ ይቅርታ መጠየቅ ብቃትን ይጠይቃል። perfect!
በርታ በሌ
ይቅርታውን ተቀብለናል በለጠ ያጋጥማል ...ደግሞም እንኳን አደረሰህ ለገና በአል !!
ኑርልን❤❤❤
ክርስቲያንና ዮሀንስ ብቻ ለምን በተናጠል ይነሳሉ የአማራ የግፍእስረኞአት በችግር ላይ እንደሆኑ ነው መነገር ያለበት
ነፍስ ይማር እውነትን የሚደፍር ፖለቲከኛ ነበር
ለነጻነት ታገዪቻችኝ እንኳን ለልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በልልን አንተንም እንኳን አደረሰህ
አቶ ቡልቻ ደመቅሳ አማራ ጡት የመቁረጥ ባህልም ታሪክም የለውም በለው እውነትን የመሰከሩ ሀቀኛ ምሁር ነበሩ።
ነፍሳቸውን ይማር።
28/04/2017 - 28/04/2017
በህይወት የማንኖረውን ብልጽግናን - በግድ በመሪዎቻችን በምናብ የምንጋት ምስኪን ሕዝቦች ስንሆን፤ ችግርና መከራን (የሠላም ዕጦት፣ የከፋ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የዘረኝነት ሰለባ መሆን፣ . . . ) ግን በህይወት በእውነት እየኖርነው ነው፡፡
ቡልቻ ሚዴቅሳ ትልቅ ምሁርና ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነበሩ በዚህም ኢትዮጵያን በደግ ሲያስታውሷቸው ይኖራሉ።
ነፍሳቸዉ በአፀደ ገነት ትኑር
ሃሰት
ቡልቻ ደመቅሳ ነው
ከአማራ አርቲስት ሰባዓዊነት መጠበቅ ከዝንብ ማር መጠበቅ ይቀላል
በትክክል:: ግን ሁሉም የአማራ አርቲስቶች በድፍኑ አንውቀሳቸው 😂 እነ ዳኘ ዋለ የመሰሉ ከሆዳምነት የፀዱ ስላሉን ብዬ ነው::
ነፍሰ ይማር እውነተኛ ሰው ነበሩ
የክርስቲያን ታደለና የዮሐንስ ባያለው ጉዳይ ብልጽግና በህልምና በውናቸው ስልጣን ይቀሙናል የሚል ስጋት ስለአላላቸው ለዚህም ነው እንዲሰቃዩ የሚያደርጓቸው።
ተገደሉ ከማከት ተደመሰሱ ቢባል ይመረጣል
ሚኒሻ እና አድማብተና ይበትንህ እና አማራ አይደለህም?!! !!! ፋኖ ህዝብን በሚያሰቃዩ ሚኒሻ እና አድማብተና ላይ ቆምጠጥ ያለ እርምጃ ይወሰድባቸው!!! ከጠላት በላይ እነሱ ናቸው የሚያናድዱት!!! እነሱን ቢያደርገኝ ዋና አዛዦችን ግባር ግባሩን ብዬ ወደ ፋኖ እቀላቀል ነበር!!!!
ካድሬ ሚሊሻ አድማብተና ፖሊስመዋቅሩእሰካልፈረሰና ካልደመሰሰ በመግለጫጋጋታ የሚቀየር ሰለሌለ መረርያለ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል
እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን በሌ እናመሰግናለን ስለ ታማኝ መረጃዎችህ❤
እንኳን ለብዓለ ልደት በሠላም አደረሰህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በ1870 ነው በልጤ
በ1970 አይደለም
እነ አፄ ምኒልክና ራስ ጉበና ዳጨ የዘመነ መሳፍንትን አስተሳሰብ ቀብረው ታላቋን ኢትዮጵያ እውን እንድትሆን ያደረጉት
የዛሬን አያድርገውና እውነቱ እሄው ነው
ድል ለፋኖ ወድቀት ለፋሽሽቱ ኦሮሞማው አብይ አህመድ
ተስተካክሏል
Berta bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጃዋር አሁን ላይ አብይ ቨርሽን 2 ማለት ነው።
ሠላም በጠፋበት ሀገር ቱሪሥት ሊኖር አይችልም። በዚህ ከቀጠለ ሳር በቅሎባቸው የከብት መዋያ ነው የሚሆኑት።
ወንድሜ በለጠ እንዴት አደርህ? አረፈድህ?
በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር !! እንኳን ደህና መጣህልን !!!!!!
🎉🎉🎉
ቡልቻ ደመቅሳ ነው ሚደቅሳ አይደለም አትቸኩል
ስለ ነጉበና ዳጨ ብለህ በ1970's ??
ሆዳም አርቲስቶች ንዋይም ሆነ አስቴር ሌሎችም ሲቸገሩ ነው ህዝቤ ነው ሀብቴ እያሉ ብቅ የሚሉት ከዛ ውጭ ማንም ቢያልቅ ዴንታቸው አይደለም
አማካሪው ከኮበለለ ምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ ምን ይጠብቃል😂😂😂
1 regiment comprises 300-700 solidgers
መልካም በዓል በለጠ ከነ ቤተሰብህ ❤
በለጠ ካሳ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አንተ ካልመጣ ብዙው ሚዳ የሚያስተላልፈው የለውም ያንተን ሚዳ ነው ሁሉም እየኮረጀ የሚያስተላልፈው
ወላይታ ሶዶ ከተማ ሁሉም ከቀብሌዎች መታውቂያ ለማዉጣት፣ለምደስ ፣የከበሌ የድጋፍ ደብዳቤ ለማግኘት፣ ከወንጀል ነጻ የምስክር ወረቀት ለማግኘት እንዲሁም የትኛንም አገልግሎት ለማግኘት ለብልጽግና ህንጻ ማስገንቢያ 1000 ብር፣ ለዎልማ እና ለሌሎች ተብሎ 300 ብር በአጠቃላይ 1300 ብር ካልከፈልክ አገልግሎት አታገኝም።
እንኳን ለልደት ዋዜማ አደረሰህ
የሚሰራ ሰው ነው የሚሳሳተው ሀቀኛነትህን ስለምናውቅ አንገረምም 99%ሀሰት ያውም ከማይጠበቅ ስፍራ እየሰማን ያንተን 0.001 ያውም በስህተት ብንሰማ ይገርማል?
🙏🙏🙏🙏
No solution with out peace
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ለልደት በዓል አደረሰህ በሌ
waw
እንዴ የአብይ ሪዞርት እኮ ናይጄሪያ ውስጥ በእዬጫቃው ተሰርቶ ናይጄሪያን የዓለም የቱሪስት መዳረሻ እናደርጋለን ተብሎ ሁሉም ሳር በቅሎባቸው ነው የቀሩት የአብይም እንደዛ ነው
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም እናመሰግናለን ግን እነሱ ቢዘፍኑ ለፋኖ ምናለዠት
በሌ ዘፈኖቹ በAI የተሰሩ ናቸው አስቴርም ነዋይም አልዘፈኑም
Bulcha Demeksa, not Mideksa
it is non of your business. Tigray is exercising its very democray. No more escalation.
በሙሉ የእኛ ጋዜጠኞች የሚለቋቸው ለፋኖ ዘፈኑ የተባሉት AI ነው።ለምሣሌ ሄዋን ገብረህዋድ ዘፈነች እያሉ ትልልቅ ሠወች ሢፖሥቱ አያለሁ።እሧ ብትዘፍን እንኳ ለTDF ትዘፍን ይሆናል እንጂ
የየሺ ደምመላሽም እውነት አይመሥለኝም።ብዙ የማህበራዊ ድሀረ-ገፅ ተጠቃሚ ንቃተ-ህሊናው እምብዛም ነው።አይመረምርም common sense የለውም
በተያዙት የብልፅግና ካድሬዎች ላይ ምንም አይነት ርህራሄ አያስፈልግም ሞት እንዴት እንደሆነ ማየት አለባቸው ስንቱን የድሀ ልጅ አስጨፍጭፈዋል።
Not yet more coming
Exactly, bedenb mawok yichalal voice lay
Bakete. New
ገና ሁሉም ሎጅ መዝናኛዎች ይፈርሳሉ
ጦርነት ላይ እየተሳተፉ ወይም መንገድ እየመሩ የሚያዙ ካድሬወች ላይ ምንም አይነት ርህራሄ ማድረግ አያስፈልግም፡፡ በተገኘበት መሸኘት ብቻ አዋጭ ነው
#1
1870 ብለህ አንብብ። 1970 አይደለም !!
ስም ሲያነብም ተሳስቶአል ቡልቻ ደመቅሳ ነው ሚደቅሳ እያለ ነው የሚያነበው
በሌ 😂😂😂 AI ተብለሻል በቃ
Eski photo bemehal asigeba... lemisale yemotewun politikegna alawukewum
One regiment is from 800 to 1100.
ቡልቻ ሚደቅሳ ሳይሆን ቡልቻ ደመቅሳ ነው ።
ብሉ ደመቅሳ
I heard first named finfine, immidatly I knew that was AI, haw came bele ?
ሰላም ሰላም በልጤ❤ ላይክ እያላችሁ ቤተሰቦች❤❤❤❤
Your presentation has improved by big !what you read & presents are based on truth !I am glad to see that! One more thing to be improved is this one , you always refer " as it is said again it is said such & such things has happened " kind of reading is not attractive! can't it be presented just once ......" according to the sources this & this has😢 happened! " i think if you once said it you don't need to say " again and again tebloal! Tebloal , again tebloal. Is not needed in order .. to give life to the news so that it shows your sources are reliable! & trust worthy , make the news as your own trusted news!otherwise keep it up !
ቡልቻ ደመቅሳ
Bulcha Demeksa
አንተሥ መዘብዘብ ትፈልጋለህ አብይ እንደሆነ አይምርህም።
Hahahahahaha yimechish yearada lij!!!enam sike neber!!
Bulcha Demeksa
ቡልቻ ደመቅሳ
ቡልቻ ደመቅሳ