የዛሬው ይለያል ያጣ ለማኝ ሆኖአል ነገሩ አባቶች ተጠንቀቁ !!!ሙስሊሞች ተጠንቀቁ።መንግስት ለፈጣን እርምጃ ዝግጅቱን አጠናቆአል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @Addis0749
    @Addis0749 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እነዚህ አገርና ህዝብና መንግሥት ጠሎች ለህግ መቅረብ አለባቸው ዋልጌዎች መጥፋት አለባቸው 😢

  • @YosefAbdigga
    @YosefAbdigga 35 นาทีที่ผ่านมา +1

    Ethiopian 🇪🇹 💟 🇪🇹 💟 🇪🇹 💟 🇪🇹

  • @GirmaAlemu-b3b
    @GirmaAlemu-b3b ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰላም ለመላው ኢትዮጵያውን በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላ፣በክብር ፣በጤና፣ በፍቅር አደረሰን አደረሳችሁ። ከተላላኪ ባንዳ የግብፅ፣ የሻቢያ ፣የወያኔ ተላላኪዎች ምንም አይተኙም ፣ጠንቀቅ በል ል ፣ንቃ ለአገር በጋራ ቁም፣አለማ ፣አበልፅግ፣ ሥራ ተግተህ የምቀኛ ልኩን ከድርጊቱ ከምግባሩ ይለያል ።ገና አለም ወደ ኢትዮጵያ በደስታ ለማየት ይተማልል ሁሉም ይወቅ።

  • @KebebushBeneti
    @KebebushBeneti ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 11 นาทีที่ผ่านมา +1

    Thanks

  • @guluko1212
    @guluko1212 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በእበት ሊለቀልቁት ፈልገው ነው የሚንጫጬት። ዲሪቷም ሁሉ መታደስ የማይወዱ ቀበኞች

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ይሰውዬ ግን ኢትዮጵያውስጥ ቁጭብሎነው እንዲህ አፉን የሚከፍተው መታ ስር አለበት ይሄ ድረጀ የሚባል አጭበርባሪ

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀሣብ መግለፅ ሃጥያት ሆኖ ይታሠር መታሠር አለበት ያልከው አንተ ነህ መታሠረ ያለብህ። የግድ ያንተን ሃሣብ ካልደገፈ .... ኤርትራ መሰለህ

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ ቋቋቴ ሽማግሌ ምናለ ንስሃ ገብተህ የሰው ልጅ በፍቅር እንዲኖርበት ለቀቅ ብታደርገን። መርዝ እየረጨህ በካንሰር አንተኑ እንዳይገልህ ፍራ።

    • @asimulatu
      @asimulatu ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሃሳብን የመግለፅ ነፃነት አለው በቃ መንግስት በአንተ ጠባብ እይን እንዲያይ ነው የምትፈልገው መንግስት አሳሪ እንደሆነ አታድርጉት በሃሳብ ለመሞገት አስቡ

    • @balemetiblet7673
      @balemetiblet7673 36 นาทีที่ผ่านมา

      ክርስቶስን የሰቀሉ የኦሪት ካህናት ልክ እንደዚህ ሰውዬ ማለትም እንደ ደረጀና እንደናንተ ያሉ አሽቃባጮች ናቸው በሰነበት ሙታንን ያስነሳል ሽባ ይተረትራል በሽተኛን ይፈውሳል የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ይላል ውድ ሽቶ ይቀባል ኧረ ስንቱን እያቃጠሩ ያሰቀሉት እንደነዚህ ያሉ ትንቢት ማስፈጸሚያ አማኝ መሳይ ሀሰተኞች ናቸው

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 22 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shalomfkru4380
    @shalomfkru4380 3 นาทีที่ผ่านมา

    ኮር ዳዊት ኢትዮጵያዊ ጀግናችን በርታ ይህነ አእምሮ በሽተኛ ሰው ቆሻሽ የሚወድ ባንዳ መልካም ነገር የመይገባቸው ኢትዮጵያን የማይወድ ለሆዳቸው ያደሩ ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በውረዳቸው የሆኑ እውነት የማይገባቸው ውሸታሞቸ ናቸው