ደውል እና እንደ ደውል አንድ ናቸውን? ኡስታዝ ወሒድ Vs ሳሊ🎙

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 40

  • @AbduselamAnsar
    @AbduselamAnsar 5 หลายเดือนก่อน

    Alhamdulilahi Ala niemetel eslam

  • @Eka-c4y
    @Eka-c4y 5 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዙና አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 😌

  • @edrisreshad
    @edrisreshad 7 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ አላህ ሰላም ጤና ሰቶህ ያቅይህ

  • @MuslimBadru-p2b
    @MuslimBadru-p2b 4 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ

  • @abdiadem7966
    @abdiadem7966 ปีที่แล้ว

    ሱብሃን አላህ ልባችንን በመልካ ስንምገባር ሙላል

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም

    አላህ ይጠብቅህ

  • @alamdehayle8596
    @alamdehayle8596 2 ปีที่แล้ว +1

    usetaz allha yexabiqii yaa allhaa

  • @uaekfn2721
    @uaekfn2721 ปีที่แล้ว

    as wr wb

  • @KedirAbate-b5r
    @KedirAbate-b5r ปีที่แล้ว

    S.A.W❤❤❤❤

  • @mentesnotfikadu6470
    @mentesnotfikadu6470 3 ปีที่แล้ว +1

    ጅብሪል መንፈስ ነውን

    • @lulatube5109
      @lulatube5109 ปีที่แล้ว

      መንፈስ ሳይሆን መለአክ ነው

  • @maharatoibi2163
    @maharatoibi2163 3 ปีที่แล้ว

    ውስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @shamsyusra-vv6hr
    @shamsyusra-vv6hr 10 หลายเดือนก่อน

    ትህግስት ማሻ አላህ ነው ሁስታዝ ወላሂ በጣም አድንቄሀለው ይህ ሚገባው አይደለም የፈለገ ምሳሌ ብትደረድርለት አውቆ የተኛን ቡቀሰቅሱት አይሰማም አሉ😊

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም

    ድምፁ በጣም ይርቃል

  • @HabibyBond
    @HabibyBond 11 หลายเดือนก่อน

    Derek kirkir

  • @mmmeyesuf5791
    @mmmeyesuf5791 2 ปีที่แล้ว

    Wud ustaze

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 2 ปีที่แล้ว

    ልጁ በሳል ጥያቄ እየጠየቀ ኣይደለም።ለምን እንደሚያነቡ ኣደረጋቸው።ወሂድ እንዳለው ሃይማኖታዊ ጥያቄ ኣይደለም

  • @ekremjemalhussen6730
    @ekremjemalhussen6730 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ ወሂድ በጣም ምትገርምኝ የእውትና የቋንቋ እጥረት ካላቸው ሰዎችጋ ብቻ መወያየት ምን የሚሉት ነው

    • @RahmaAbdula-rg6vy
      @RahmaAbdula-rg6vy 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኡስታዝ አላህ ይጠብቀው ለማንኛውም መልስ አለው

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f 7 หลายเดือนก่อน

      ምንም አይግረምሽ አዋቄነኚ የሚሉትንም እደዚህ ነው ሚሽመደምዳቸው

    • @AbdiAdem-qk6sy
      @AbdiAdem-qk6sy 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@LUbaba-o7f ምን

    • @SemiraAbebe-x5j
      @SemiraAbebe-x5j 2 หลายเดือนก่อน

      እነሱ እችላለን ታሉ ችግሩ ምድነው ሌላው እሱም እኮ ስለምቴ ነው ወድ አላህ አንድ ስው ሂይር ሲስብለት ልባናውን ክፍት ያደርግለታል

  • @AbyoteLema-f9u
    @AbyoteLema-f9u 9 หลายเดือนก่อน

    አታለልከው😂😂😂

  • @mentesnotfikadu6470
    @mentesnotfikadu6470 3 ปีที่แล้ว

    ለምንድን ነው ደውል የተከለከለው

  • @solomonnegash4265
    @solomonnegash4265 2 ปีที่แล้ว +1

    ላነዚ።ከድገይ።የበሠ።ልበቻው።ድfን።ከሆኑ።ገር።ግዜህን።አተጥf

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 6 หลายเดือนก่อน

    በሶሰተኛው ጊዜ ጅብሪል እያነበበ ነብዮ መሐመድ እየሰማው ተከትሎት አነበቡ፣ ማንበብ የተፃፈ ብቻ ሳይሆን በጆሮ እየሰማህ ታነባለህ፡

  • @mentesnotfikadu6470
    @mentesnotfikadu6470 3 ปีที่แล้ว

    ኸረ መባማበል እና የመሸምገያ ቃላትን አትጠቀም ህፃን ልጅ አደረከው እኮ

  • @AbyoteLema-f9u
    @AbyoteLema-f9u 9 หลายเดือนก่อน

    መልአክ ትንፋሹ እስኪያጥር የጨመቀው ነቢይ ማንበብ እንደማይችል ሳያውቅ ቀርቶ በግድ አንብብ ያለው መልአክ አለ😂😂ደግሞ ውሸት መልአክ ነው ያለችው ከድጃ ስትሆን ጅብሪል ነው ያለው ወራቃ ነው ያውም ከድጃ ያንን መንፈስ መልአክ መሆኑን ለመለየት የሄደችበት መንገድ ያልተለመደ ነው

  • @FanoMichaelKassa-zu7xp
    @FanoMichaelKassa-zu7xp 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ እኮ የምትገርሙኝ እናተ መሐመዳውያን ኢስላም ትክልለኛ ሃይማኖት ነው ስትሉ ትንሽ አታፍሩም?
    በብዙ ተቃርኖንል ግጭት የተሞላውን የመሐመድን ቁርኣን የአምላክ ቃል ነው ስትሉ በጣም ታሳፍራላችው።
    ሌላው መሐመድ እራሱ አንተ ያልከውን አመለካከት ያራምድ የነበረው ከነዚህ የሐሰት ወንጌላትን ከእሱ ፀረ ኢየሱስ አመለካከቱ ጋር ስለ ሚዛመድለት ነበር የእሱ ቁርኣን ውስጥ እያነሳ ሲሞጅር የነበረው? መጀመርያ የራሳችውን ተረት መጽሐፋችውን ፈትሹ አስቂኝና እርስ በእርሱ የሚላተም የሂራ ዋሻ የመሐመድ ልብ ወለድ መጽሐፍ ነውና።
    እሱንም የጻፈለት አቡበከር ነው። ሂራ ዋሻውስጥ መሐመድ የተደበቀውም ቋርሾችን ፈርቶ ነው። ስለዚህ እናተ ክርስትናንን የመተቸት ምንም አይነት ብቃት የላችውም።

    • @WAGAYEMESFLN
      @WAGAYEMESFLN 3 หลายเดือนก่อน

      ተመጥላት ማንበብ ይበልጣል

  • @AbyoteLema-f9u
    @AbyoteLema-f9u 9 หลายเดือนก่อน

    አትንተባተብ

  • @shamsyusra-vv6hr
    @shamsyusra-vv6hr 10 หลายเดือนก่อน

    የሆነ ገገማ ነገር ነው እንዴ አረ ደም ነው ሚያፈላው ሲያበሳጭ ሄን ብሎ ነው ሱጀመርብ

  • @AbyoteLema-f9u
    @AbyoteLema-f9u 9 หลายเดือนก่อน

    የመሐመድ መገለጥ ከሰይጣን ለመሆኑ መሐመድና ኢብን ከሲር ናቸው ድንገተኛ ግጥምጥሞሽ ሳይሆን የተሰወረ የማይገለጥ የለም እንደተባለው ነው

    • @WAGAYEMESFLN
      @WAGAYEMESFLN 3 หลายเดือนก่อน

      ተመጥላት ተችሁ በፊ አንብቡ