ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ ቤተሰቦቼ ሁላችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ let's go 50k
@@usuf_tube ኢሻአላ ወድሜ ከዚህሰሞን ትገባለህ ቢዶወነጋልቀቅ
@@SaadaSamad-t2h ኢሻ አላህ ተሎ ተሎ እለቃለሁ የኔ እህት
በርታ ትገባለህ ኢሻአላ
ኧረ ሀቢቢ ደሴ ከሆንክ ባገኝህ ደስ ይለኛል ስልክህን በውስጥ ላክልኝ እደውልልሃለሁ
ሰብ አረኩህ❤❤
ወሎየወች ግን ለምነው የሌላ ሀገር ዩቱበሮች ብቻ የምታሽቃብጡት ለምነው የወሎየወች ዩቱብ በጣም ዝቅተኛ ሰብስክራይብ ያለው እውነት እናሣፍራለን😢😢😢😢
ትክክል እህት ብዙ አጨብጫቢ ያለበት ከመሮጥ ከወሎ አንድ ዩቱበር ብናሳድግ ጡሩ ነበር
ልክነሽ
በጣም
👍👍
ወላሂ ልክነሽ ካደበላይ ስብ ማድረግ ስለማይቻልጅ ባደረግንው ከሁሉም ሀገርበላይ የወሎ ህዝብነን በብዛት አረብ ሀገር ያለንው ግን ወሎዮወች እያጨበጨቡ ያሉት ሌላቦታናቸው እናበረታታቸው ወሎየዎችን ስት ተስፋ ቆርጠው ያቆሙ አሉ የወሎልጆች ምክኒያቱም ከሴትጋ እየማገጡ አይመጡም ለዛነው አዳድም ሲመጡ በስድብ እናባራቸዋለን ለምን እናበረታታቸውስኪ አይከፈልበት ሌላወቹን በ3ወር መቶሽ ነው የሚገቡ የኛ ሀገር ልጆች ግን በ3አመት 50ሽኳ አልገቡም ለምን ከአላህ በታችስበብነን
እሄንልጅ 5000ሺ እናስገባዉ ለኔምላይክ እፈልጋለሁ እዳታልፉኝ ነገርኩ
አስገቡትእሲ
@@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ ኢሻአላ አችም ጭምር
እኔም ዳምሩኝ
እሸ
የሱፌ በርታ ዙዙየ አላህ አባትና እናትሺን አንድ ላይ ያድርግልሺ ልጅ ከአባትና እናቱ ጋር ሲኖር ደስ ይላል❤❤
ማሻ አላህ በርታ ኡሙ ዙዙኑም ከጎኗ ሁኑ ለካሜራ ብላ እምትስቀው ነገርስ አይ ስው ስንባል ልብስና ጥርስ እማይሸፍነው የለም አብሺሪ በሏት መወለድ ቋቋ ነው
ዙዙየ የኔ ፍልቅልቅ አላህ እናትና አባትሽን ያስታርቅልሽ እሙ ዙዙየ አላህ ያጠክርሽ በርች ሁሉም ያልፋል የሱፌ በርታ
ጎበዝ የሱፌ ተከባከባት ያገር ልጅች ይመቻችሁ❤❤❤❤
ወላሂ ሢያምር ቦታ አላህ ሀገራችነን ሠላም ያርግልነ ሀገር ስገባ ከልጆቸ ጋር እጎበኛለሁ
ዙዙየ እንዴት ደስ እዳላት የኔ ቆንጆ💋💋
ዙዙ ማር በጣም ደስ ብሏታል 😢😢😢አባቷ አውሬ ነው 😢😢😢
ማሻአላህ ደሥትላላችሁ ህፃኗንም አላህ ያሣድጋት የኔ ቆጆ በዚሁ ግን የህትነቴን ምክር አለኝ እህቴ ፅጉርሽን በጭራሽ አታሣይ የሤትልጅ ፅጉር 1ድት ዛላእኳን ከታየች የጀነትን ሽታ እኳን አናሸታትም ነብያችን S A W የህትነቴነው 🥰🥰🥰🥰🥰
ከኡሙ ዙዙ ቤትነዉ የመጣሁት ተበራቱ እሙ ዙዙንም አበራታታት ኢንሻ አላህ🎉🎉🎉
እሙ ዙዙየ አብሽሪ ጠንክሪልን ጉዞ ወደፊት ማሻአላህ ሀይቅ ቦታው ያምራል ቤተሰብ ላይክ ሸር ዳይ 50ሺ ቻሌጅ ነው ጠቅ ጠቅ አርጉ🎉🎉
መሸአላ ዋው የኔ ማሬ አላህ ያሰድገሸ ማሬ ወንድሜ አትም መሸአላ አላህ ያሰድሳህ ❤❤❤❤
ዙዙየ አላህ ያሳድግሽ 🎉🎉🎉 የሀገሬ ልጅ ች እናበራታዉ ወድማችንን
ማሽአላህ ❤ አላህ ይጨምርል ችሁ ያርብ የኔ ቆንጆ በርች ጅግና ሆኖ
ማሻ አላህ ያምራል ቦታው ሀይቅን አየሁት ሲያምር አባይን አስታወሰኘ
አሰላሙ አለይኩም ጀሚአን ለቤትህ አድስ ነኝ ዙዚ የኔ ቅመም እድግ በይ ማሻአላሂ ቢታኒያ ጀግና እናት አብሺሪ አይደብርሺ የሱፍ ወንድምነት ከጎኗ ስለሆንክ ጀዛኪላህ ኸይር ጓዴኛ ማለት በዚህ ሰአት አብሮ መሆን ነው👍👍👍👍
ወለዬዎች እርስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀገሮች ሲዲጉ የወሎ ይቶበሮችን አንተጋገዝም
ሳ
እናተን ላዳምጥ ስል ጎዴኛየ እያሉ የሚጮሁት ዘጉኝ ቀጣይ አስተካክል ወድም በርቱ ወሎየዎቺ❤❤❤
የኔማር ልጁቱ አላህ ያሳድጋት ዘዙየ አብሽር
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብሎ ለጀመረ ሁሉ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ
ማሻአላህ ደስትላላችሁ ❤❤❤ወሎየወች የታላችሁ አበረታቱት
ያሩሂ ልጅቷ ስታምር ማሻ አሏህ አሏህ ያሳድግሽ በርቺ እሙ ዙዙጠንካራ እንድትሆኝ ድንሽን ተማሪ በተቻለሽ የፅናት ጋሻ ነው
ወይኔ መመሳሰል ቁርጥ ወንዲሜን 😢😢 ሰብ አደረኩህ ለማንኛዉም ተበራቱ ታምራላችሁ❤❤❤❤
ማሻአላህ እሙዙዙ ጠክሪ አች ጀግናሤትነሽ❤❤❤
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እንኳንደህናመጣችሁ አብሺሪ ዙዙየ ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል ላይክ ሸር አርጉ
ሶፊያ ልጅሽን ከፈርሽን እድስም አትፍቀጅላት ደስአይልም እራስሽን ጉጭሽንእጅ
ሶፊያ 😂😂
@jemyimet404 ዞሮብኛል
አይዞሸ እህቴ አብሸረ አላህ ይገዝሸ ❤❤❤❤
በአላህ እናቴንና ልጆቼን ዘይርልኝ
ዙዙ የእኔ ፍቅር ማሻአላህ የኔፈንድሻ❤❤❤
የኔ ማር ዙዙዬ ለልጃችሁ ብላችሁ ታረቁ❤❤❤
ማሻ አላህ እስኪ እናበረታታቸዉ
🎉🎉🎉🎉በርቱ ቀጥበት ቦታው ያምራል እኔም ብዝዝና ጡሩ ነበር አይይ
እኔም ከባሌጋ እዝህ ቦታ መዝናናት አለብኝ የሱፌም ከሚስትየው ጋር ሲያምር🎉🎉
ያገሬልጅ❤❤❤❤
ዋው ማሻአላህ እንኳን ተገናኛችሁ
በርቱ ሀሪፍ ሀሪፍ ቪዲኦ ቶቶሎ ልቀቁ
ዚዙየ የኔ ቆንጆ❤በዚዙ ስም በዚህኛዉ ስልኬም ሰብ ገጭቸህ አለሁ
ዙዙየ የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ
የኔ ውድ ዙዙ አንች አይቸ ነው የመጣሁት
ማሻ አላህ በርታ broዬ💪
ሀይቅዬ ሀገሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሥወድሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ
ዙዙየእድግበይ የኔማር ❤
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አለይኩም ቦታው ሲያምርር❤❤
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ቦታው ሲያምእ❤❤❤
ማሻአላህቦታው ያምራል ወው ነው በርቱ
አህለን ኡሚ ዙዙ የኔ ውድ ቅመም ልጅ ስታምር የኔ ማር ❤❤❤🎉
ለምነው የሀገራችንንልጆች የማናበረታታቸው ተውግን የሰው ጌጥ አያደምቅም😢 ሀይቅየ ሀገሬሬሬሬሬሬ ❤❤❤❤❤
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንደት ናችሁ ያጀማአ ማሻ አላህ ዩዩ በርታ
የኔ ጣፍጭ ጭጨዋ❤❤❤❤❤❤
የኔ የማር ልጅቷደምሩኘ🎉🎉🎉
ዙዙ እደት ደስ እዳላት ስታየው ህፃልጅ የሚወደው ሰው አላህ የወደው ነው ይባላል እኔ አደለሁም ያልኩት አያቴ ናት ክክ
ዙዙ ስወዳት
ማነው እደኔ ዙዙየን አይቶ የሮጠ
እውነትእንደኡሙዙዙወዳፍቅር
ወንዱሜ ሰአዱን እና አወልን አሱተረቅችዉ በአላህ ልጀ ወልዱ መለያየት ይከበደል አደራ ወንዱሜ❤
ድራማ አይደል ልብ ብለሺ ካየሺ ቪድዮ አልፎ አልፎ ሳቅ ያፍናቼዋል
አራሥሽ አሥቢ እነሡ ቢዝነሥ እየሰሩ ነዉ
😅😅😅😅እረ ውዴ ድራማኮነው ስት የሚያሳስብ አለሀገራችን ስለዚህ ኑሮተወዷል ካገራችን እናበረታታቸው ሰአድም ከፍታለችኮ ግን በትዳር ባይቀልዱ ጡሩነው ንፋስ እዳይገባባቸው ፈራሁ እና የድራማውም ስም ወጥቶለታል😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂ስራነዉ
መች ተጣሉ😂😂😂😂😂
ወላሂ በሥደት ላይ በብዛተ ወሎየወች ነን ለምን ታሪክ አሠራም አናሣድጋቸዉም የሀገራችን ልጆች ሁሌ ለቡታጂራወች ከምናሽቃብጥ😍😍👌💪💪
ኢወላህ ልክነሽ ማማማ እኔ ጎደሪነኝ ግን እወዳቹሀለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይኛወቹብዙጊዚይቱብአይጥቀሙምእኒራሱአደሰሙንእጠቀማለሁክዛአጠፍሁ
❤❤❤በርቱ ጠንክሩ ቤተሰብ ትንንሽ ዩቱበሮችን እናሳድጋቸው ወሎየወች ብዙ አተከታይ አሽቃባሽ የበዛበት ከመሮጥ ትንንሾችን እናበረታታ🎉🎉
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ቦታው ሲያምር
ፀጉርሽን በስነስረአት ሸፍኝ ውዲ እህቴ
ጎበዝ በርታ 50ሺ እነስገባው❤❤❤❤
ማሻ አላህ አብሽሩ በርቱ❤❤
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
አይዞሽማሬ❤❤❤
❤❤በርቱ ዙዙየ ፀጉርሽን እግርሽን ሸፋኝእህቴ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርከቱ. ማሻ አላህ ሰላም ታህ ደስ ይላል በርታ ሰብ ላድርግህ
በርቱ ወለየዎች
ለምን ዲነዉ እማናሳዲጋቸዉ ወሎ የወች እልላ ቦታ እየሂዳችሁ ከምታቦጫረቁ
ዋው ብሮ ማሻ አላህ ነው ሀሪፍ እየሂድክ ነው
ግን ኮ የእወነት ለሌላ ሀገር ዩቱበር ነው የምነሽቃብጠው ከእግዚአብሔር. እናበረታታቸው ውሎዩችን
ማሻአላህ🙏🙏
ጉበዝ። በርታ❤❤❤❤
እሰይ የኒ ቅመም እእሙ ዙዙ በዩቶብ ነዉ እማዉቅሽ ግን እወድሻለሁ ከባለቤትሽ ስለተለያየሽ ታሳዝኒኛለሽ አብሽሪልኝ እኛ ሴቶች ብዙ ጘተናይደርስብናል ግንአላህ ወኪላንን ነዊ አብሽሪልኝ ደሞም ምክሬን ሠምተሻል አፍሽን አትቀቢ ቦየሽ ከዛወድህ ተቀብለሽ አታዉቂም የኔዉ መልክሽብቻ ይበቃሻል ማር ነሽ ኮ ብርቱካንነሽ የስደት እህትሽነኝ ከሳኡድ
Thank u
ሰብስክራይብ አረኩህ 🎉🎉
የኔናይልጅሺንዘናአርጊእዳታለቅሺ
ማሻአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
brother hrif nw xenker 🥰🥰🥰
ማሻአላህጣባር
ዙዙየኔማርአላህያሳድግሽ
ደስስትሉ
ጉዞ ወደ 50 ሺ በርታ
አገሬዋ ሀይቅ
ሀይቅ ውይ 😢😢😢😢😢❤
አሰላሙ አለይኩም የሱፌበርቱ ማሻአላህ❤❤❤❤
መሻአላህ
ጎበዝጠክሩ
ሀይቅ አገሬ😊😊❤❤
❤❤ማሻአላህ
mashallh ❤❤❤❤❤
በርታልን አኺ❤❤❤❤
ተው ወሎየወች አብረን እንደግ😍😍😍😍
ለቤትህ አድስ ነኝ በርታ ያገሬ ልጅ
مشاءالله تبارك الله
አይዞሺ ዙዙየ😢😢
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዩዩ❤❤
የሱፌ ጎበዝ በርቱ
የኔ ቅመም ይችን ህፃን የተመቸችው እስኪ ደምሩኝ
አይ የሱፌ እንደዛ ተጨንቀን ተምረን ዛሬ ሁላችንም በሌላ መገድ ተበታትነናል
ዱኒያ
እኔ ። ይሀይቅ ልጂነኝ። ኩሩዋ ወሎዬ
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ ቤተሰቦቼ ሁላችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ let's go 50k
@@usuf_tube ኢሻአላ ወድሜ ከዚህሰሞን ትገባለህ ቢዶወነጋልቀቅ
@@SaadaSamad-t2h ኢሻ አላህ ተሎ ተሎ እለቃለሁ የኔ እህት
በርታ ትገባለህ ኢሻአላ
ኧረ ሀቢቢ ደሴ ከሆንክ ባገኝህ ደስ ይለኛል ስልክህን በውስጥ ላክልኝ እደውልልሃለሁ
ሰብ አረኩህ❤❤
ወሎየወች ግን ለምነው የሌላ ሀገር ዩቱበሮች ብቻ የምታሽቃብጡት ለምነው የወሎየወች ዩቱብ በጣም ዝቅተኛ ሰብስክራይብ ያለው እውነት እናሣፍራለን😢😢😢😢
ትክክል እህት ብዙ አጨብጫቢ ያለበት ከመሮጥ ከወሎ አንድ ዩቱበር ብናሳድግ ጡሩ ነበር
ልክነሽ
በጣም
👍👍
ወላሂ ልክነሽ ካደበላይ ስብ ማድረግ ስለማይቻልጅ ባደረግንው ከሁሉም ሀገርበላይ የወሎ ህዝብነን በብዛት አረብ ሀገር ያለንው ግን ወሎዮወች እያጨበጨቡ ያሉት ሌላቦታናቸው እናበረታታቸው ወሎየዎችን ስት ተስፋ ቆርጠው ያቆሙ አሉ የወሎልጆች ምክኒያቱም ከሴትጋ እየማገጡ አይመጡም ለዛነው አዳድም ሲመጡ በስድብ እናባራቸዋለን ለምን እናበረታታቸውስኪ አይከፈልበት ሌላወቹን በ3ወር መቶሽ ነው የሚገቡ የኛ ሀገር ልጆች ግን በ3አመት 50ሽኳ አልገቡም ለምን ከአላህ በታችስበብነን
እሄንልጅ 5000ሺ እናስገባዉ ለኔምላይክ እፈልጋለሁ እዳታልፉኝ ነገርኩ
አስገቡትእሲ
@@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ ኢሻአላ አችም ጭምር
እኔም ዳምሩኝ
እሸ
የሱፌ በርታ
ዙዙየ አላህ አባትና እናትሺን አንድ ላይ ያድርግልሺ
ልጅ ከአባትና እናቱ ጋር ሲኖር ደስ ይላል❤❤
ማሻ አላህ በርታ ኡሙ ዙዙኑም ከጎኗ ሁኑ ለካሜራ ብላ እምትስቀው ነገርስ አይ ስው ስንባል ልብስና ጥርስ እማይሸፍነው የለም አብሺሪ በሏት መወለድ ቋቋ ነው
ዙዙየ የኔ ፍልቅልቅ አላህ እናትና አባትሽን ያስታርቅልሽ እሙ ዙዙየ አላህ ያጠክርሽ በርች ሁሉም ያልፋል የሱፌ በርታ
ጎበዝ የሱፌ ተከባከባት ያገር ልጅች ይመቻችሁ❤❤❤❤
ወላሂ ሢያምር ቦታ አላህ ሀገራችነን ሠላም ያርግልነ ሀገር ስገባ ከልጆቸ ጋር እጎበኛለሁ
ዙዙየ እንዴት ደስ እዳላት የኔ ቆንጆ💋💋
ዙዙ ማር በጣም ደስ ብሏታል 😢😢😢አባቷ አውሬ ነው 😢😢😢
ማሻአላህ ደሥትላላችሁ ህፃኗንም አላህ ያሣድጋት የኔ ቆጆ በዚሁ ግን የህትነቴን ምክር አለኝ እህቴ ፅጉርሽን በጭራሽ አታሣይ የሤትልጅ ፅጉር 1ድት ዛላእኳን ከታየች የጀነትን ሽታ እኳን አናሸታትም ነብያችን S A W የህትነቴነው 🥰🥰🥰🥰🥰
ከኡሙ ዙዙ ቤትነዉ የመጣሁት ተበራቱ እሙ ዙዙንም አበራታታት ኢንሻ አላህ🎉🎉🎉
እሙ ዙዙየ አብሽሪ ጠንክሪልን ጉዞ ወደፊት ማሻአላህ ሀይቅ ቦታው ያምራል ቤተሰብ ላይክ ሸር ዳይ 50ሺ ቻሌጅ ነው ጠቅ ጠቅ አርጉ🎉🎉
መሸአላ ዋው የኔ ማሬ አላህ ያሰድገሸ ማሬ ወንድሜ አትም መሸአላ አላህ ያሰድሳህ ❤❤❤❤
ዙዙየ አላህ ያሳድግሽ 🎉🎉🎉 የሀገሬ ልጅ ች እናበራታዉ ወድማችንን
ማሽአላህ ❤ አላህ ይጨምርል ችሁ ያርብ የኔ ቆንጆ በርች ጅግና
ሆኖ
ማሻ አላህ ያምራል ቦታው ሀይቅን አየሁት ሲያምር አባይን አስታወሰኘ
አሰላሙ አለይኩም ጀሚአን ለቤትህ አድስ ነኝ ዙዚ የኔ ቅመም እድግ በይ ማሻአላሂ ቢታኒያ ጀግና እናት አብሺሪ አይደብርሺ የሱፍ ወንድምነት ከጎኗ ስለሆንክ ጀዛኪላህ ኸይር ጓዴኛ ማለት በዚህ ሰአት አብሮ መሆን ነው👍👍👍👍
ወለዬዎች እርስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀገሮች ሲዲጉ የወሎ ይቶበሮችን አንተጋገዝም
ሳ
እናተን ላዳምጥ ስል ጎዴኛየ እያሉ የሚጮሁት ዘጉኝ ቀጣይ አስተካክል ወድም በርቱ ወሎየዎቺ❤❤❤
የኔማር ልጁቱ አላህ ያሳድጋት ዘዙየ አብሽር
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብሎ ለጀመረ ሁሉ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ
ማሻአላህ ደስትላላችሁ ❤❤❤ወሎየወች የታላችሁ አበረታቱት
ያሩሂ ልጅቷ ስታምር ማሻ አሏህ አሏህ ያሳድግሽ በርቺ እሙ ዙዙ
ጠንካራ እንድትሆኝ ድንሽን ተማሪ በተቻለሽ የፅናት ጋሻ ነው
ወይኔ መመሳሰል ቁርጥ ወንዲሜን 😢😢 ሰብ አደረኩህ ለማንኛዉም ተበራቱ ታምራላችሁ❤❤❤❤
ማሻአላህ እሙዙዙ ጠክሪ አች ጀግናሤትነሽ❤❤❤
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እንኳንደህናመጣችሁ አብሺሪ ዙዙየ ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል ላይክ ሸር አርጉ
ሶፊያ ልጅሽን ከፈርሽን እድስም አትፍቀጅላት ደስአይልም እራስሽን ጉጭሽንእጅ
ሶፊያ 😂😂
@jemyimet404 ዞሮብኛል
አይዞሸ እህቴ አብሸረ አላህ ይገዝሸ ❤❤❤❤
በአላህ እናቴንና ልጆቼን ዘይርልኝ
ዙዙ የእኔ ፍቅር ማሻአላህ የኔፈንድሻ❤❤❤
የኔ ማር ዙዙዬ ለልጃችሁ ብላችሁ ታረቁ❤❤❤
ማሻ አላህ እስኪ እናበረታታቸዉ
🎉🎉🎉🎉በርቱ ቀጥበት ቦታው ያምራል እኔም ብዝዝና ጡሩ ነበር አይይ
እኔም ከባሌጋ እዝህ ቦታ መዝናናት አለብኝ የሱፌም ከሚስትየው ጋር ሲያምር🎉🎉
ያገሬልጅ❤❤❤❤
ዋው ማሻአላህ እንኳን ተገናኛችሁ
በርቱ ሀሪፍ ሀሪፍ ቪዲኦ ቶቶሎ ልቀቁ
ዚዙየ የኔ ቆንጆ❤በዚዙ ስም በዚህኛዉ ስልኬም ሰብ ገጭቸህ አለሁ
ዙዙየ የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ
የኔ ውድ ዙዙ አንች አይቸ ነው የመጣሁት
ማሻ አላህ በርታ broዬ💪
ሀይቅዬ ሀገሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሥወድሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ
ዙዙየእድግበይ የኔማር ❤
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አለይኩም ቦታው ሲያምርር❤❤
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ቦታው ሲያምእ❤❤❤
ማሻአላህቦታው ያምራል ወው ነው በርቱ
አህለን ኡሚ ዙዙ የኔ ውድ ቅመም ልጅ ስታምር የኔ ማር ❤❤❤🎉
ለምነው የሀገራችንንልጆች የማናበረታታቸው ተውግን የሰው ጌጥ አያደምቅም😢 ሀይቅየ ሀገሬሬሬሬሬሬ ❤❤❤❤❤
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንደት ናችሁ ያጀማአ ማሻ አላህ ዩዩ በርታ
የኔ ጣፍጭ ጭጨዋ❤❤❤❤❤❤
የኔ የማር ልጅቷደምሩኘ🎉🎉🎉
ዙዙ እደት ደስ እዳላት ስታየው ህፃልጅ የሚወደው ሰው አላህ የወደው ነው ይባላል እኔ አደለሁም ያልኩት አያቴ ናት ክክ
ዙዙ ስወዳት
ማነው እደኔ ዙዙየን አይቶ የሮጠ
እውነትእንደኡሙዙዙወዳፍቅር
ወንዱሜ ሰአዱን እና አወልን አሱተረቅችዉ በአላህ ልጀ ወልዱ መለያየት ይከበደል አደራ ወንዱሜ❤
ድራማ አይደል ልብ ብለሺ ካየሺ ቪድዮ አልፎ አልፎ ሳቅ ያፍናቼዋል
አራሥሽ አሥቢ እነሡ ቢዝነሥ እየሰሩ ነዉ
😅😅😅😅እረ ውዴ ድራማኮነው ስት የሚያሳስብ አለሀገራችን ስለዚህ ኑሮተወዷል ካገራችን እናበረታታቸው ሰአድም ከፍታለችኮ ግን በትዳር ባይቀልዱ ጡሩነው ንፋስ እዳይገባባቸው ፈራሁ እና የድራማውም ስም ወጥቶለታል😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂ስራነዉ
መች ተጣሉ😂😂😂😂😂
ወላሂ በሥደት ላይ በብዛተ ወሎየወች ነን ለምን ታሪክ አሠራም አናሣድጋቸዉም የሀገራችን ልጆች ሁሌ ለቡታጂራወች ከምናሽቃብጥ😍😍👌💪💪
ኢወላህ ልክነሽ ማማማ እኔ ጎደሪነኝ ግን እወዳቹሀለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይኛወቹብዙጊዚይቱብአይጥቀሙም
እኒራሱአደሰሙንእጠቀማለሁ
ክዛአጠፍሁ