ሰበር!!! የአማራ ፋኖ በጎጃም ግዙፍ የኮማንዶ ጦር አስመረቀ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @AynadisDenekew
    @AynadisDenekew หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ ድል ለተጨቆነው ለአማራ ሕዝብ ይሁን

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ፍኖ ማለት በየትኛዉም የዉትድርና መስፈርት ማንም ሊገዳደራቸዉ አይችልም 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ZelalemFamily
    @ZelalemFamily 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ💚💛❤️💪💪💪

  • @TsehaynehAnmaw-jt8mr
    @TsehaynehAnmaw-jt8mr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን የእስራኤል አምላክ ነፃ ያውጣን

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 2 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይጠብቃቹሁ አማራየ❤❤❤❤❤

  • @MohammedSayed-fy4vo
    @MohammedSayed-fy4vo 2 หลายเดือนก่อน

    ዲል ለፋኖ

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቃችው ድል ለፍኖ❤❤❤❤

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፍኖ

  • @GetachewMekonen-v6p
    @GetachewMekonen-v6p 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ አማራ አንድ ሁን ሆዳም አይፀድቅም ሆዳም አትሁኑ ድል ለፋኖ 💪💪💪💪✊✊✊✊👊👊👊👊💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @HadisHawarya
    @HadisHawarya 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ከዚህ በኋላ አማራ አልሆንም።
    አማራ ለሆነው ትውል ሁሉ እስከአለም ፍጻሜ ከህሊና የማይጠፋ ንግግር በእውነት አማራ ነኝ ለሚል ወጣት በአማራነት ሞራል ህሊናን የሚቆነጥጥ እረፍት የማይሰጥ በመሆኑ አማራ የሆነ ሁሉ አማራ አልሆንም ሳይሆን ከዚህ በኋላ አማራ ነው የምሆነው እስከሚል ድረስ መታገል አለበት ።
    ድል አማራ አልሆንም እያለ ለተጨፈጨፈው ለሚጨፈጨፈው መከራ ለወለደው የአማራ ህዝብ ፋኖ።

  • @Face12561
    @Face12561 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ህዝብ የተቆጣ ነብር ነው ያስፈራል! አማራን ገፍተው ገፍተው ታላቅ ተዋጊ ሰራዊት አድርገውት አረፉ። ይሄ ጦር የወደፊቱ የአማራ ጠባቂ ጦር ነው። ADF Amhara Defense Force

  • @MuluMekonen-g8x
    @MuluMekonen-g8x หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ፍጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @tamene6877
    @tamene6877 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለፍትህ ስንታገል ነፍሳቸው ከእንስሳት አንሶ በየቦታው የወደቁትን እያሰብን ነው

  • @bethelhemkinfe2578
    @bethelhemkinfe2578 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለጠላቶቻችን victory for Amhara death to our enemies !!!

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 2 หลายเดือนก่อน

    Del le amhara del le Fano 🇲🇱 enashenefalen

  • @መሰረትዋሱ
    @መሰረትዋሱ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 2 หลายเดือนก่อน

    Fano Abesaw 🇲🇱 🇲🇱 🇲🇱 🇲🇱 🇲🇱 eymetu new

  • @Sebat24
    @Sebat24 2 หลายเดือนก่อน

    አንበሳ ዋናው ስልጣን መያዝ🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 2 หลายเดือนก่อน

    አንበሣ አይጥ አይወልድም በርቱ የሐገሬ ጀግኖች።

  • @SeidAehmed
    @SeidAehmed 2 หลายเดือนก่อน

    ልዩነውአማራውድልለህዝብልጂፋኖ

  • @HabtamuYedemie
    @HabtamuYedemie 2 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ አንድ ከሆነ የአማራ ህዝብ ይድናል አንድ የማይሆን ከሆነ ግን ሁሉም በየተራ ያልቃል ታሪክ ሁኖ ከመቅረት ውጭ ሌላ እድል የለውም።

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባይን እየጠጣ፤ ጣናን እየቀዘፈና ጮቄን እያቋረጠ በክብርና በማእረግ ትልቅና ታላቅ ሆኖ ጎጃሜ የሚያድግና የሚኖር ስለመሆኑ ከድሮ ጀምሮ የሚታወቅ ሲሆን በአርበኛ ዘመነ መሪነት እነኮሎኔል ዝናቡ፣ ጠበቃ አስረስ፣ ኢንጅነር ማንችሎትና ሁሉም የጎጃም ፋኖ አመራሮቸን ጨምሮ የዘመኑ የጎጃም ፋኖወችምና ትውልድ የዚህ ማረጋገጫዎች ናቸው፡፡ ሀቀኛ፣ ቆራጥ፣ ደፋር፣ ታማኝ፣ አስተማማኝ፣ ታታሪና ጀግና የሆነ ጎጃም ለባንዳ፣ ለውሸታም፣ ለከሀዲ፣ ከአጭበርባሪ፣ ለሴረ|ኛ፣ ለተንኮለኛና ለማንም ወንጀለኛ መፍለቂያና መፈንጫ ሊሆን ቀርቶ አልፎ እንዲሄድም አይፈቅድም፡፡ ስለሆነም በጎጃም አንድ የፋኖ አደረጃጀት ብቻ እንጂ ከዚህ ውጪ በጪራሽ ሌላ የለም፤ ምን ጊዜም አይኖርም፡፡ ጎጃም ለባንዳ መቀበሪያ እንጂ እንደ ሌሎች መፈልፈያና መፈንጫ በጪራሽ\ ሆኖ አያውቅም፤ ወደፊትም አይሆንም፡፡
    እስክንድር ነጋ የሚባል ቆሻሻ የአማራ ጠላት በሚገዛው የዶላር ባንዳ አማካኝነት በአካል ቀርቶ በስምም በጎጃም ምድር ከአሁን ጀምሮ ለምልክትም መኖር የለበትም፡፡ ሲከሰት ያለምንም ማቅማማትና መራራት ወዲያው ማጥፋት ነው፡፡ እስክንድር ነጋ እሱ ብቻ ሳይሆን ስሙም ተቀብሮ መረሳት ነው ያለበት፡፡ ይህም የሚሆን አንድም የእሱ ባንዳ በተግባር ቀርቶ በሀሳብም በጎጃም ምድር ከአንድም ቦታ ለሰኮንድም እንዳይኖር በማድረግ ነው፡፡

  • @aabbeebbeeaweeluu9594
    @aabbeebbeeaweeluu9594 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን ለባለቤቷ እናስረክባለን ጎጦኛ ይወገዳል

  • @gebeyehuwondosen193
    @gebeyehuwondosen193 2 หลายเดือนก่อน

    ፍኖ ማርሺት ድንቅ ብቃት

  • @አረድእውልአረድእውል
    @አረድእውልአረድእውል 2 หลายเดือนก่อน

    💪💪💪💪❤❤❤

  • @tegayemuluye3557
    @tegayemuluye3557 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ ጌታ ሆይ እነዚህን ጠየቃቸው

  • @KhairUddin-i9s
    @KhairUddin-i9s 2 หลายเดือนก่อน

    ዲል ለናተ

  • @AndebetFentie-l1k
    @AndebetFentie-l1k 2 หลายเดือนก่อน

    በየ3ወር ይህን ያክል በየ ቦታው ይመረቃል

  • @gebeyehuwondosen193
    @gebeyehuwondosen193 2 หลายเดือนก่อน

    ጉጃም የቀር ያለ አይመሥልም

  • @kasahunGedam
    @kasahunGedam 2 หลายเดือนก่อน

    ገናምንታየና ጎጃም ይዘምናል ዝናቡም ይጥላል ጎጃምን ማንችሎት

  • @ZeryahKybriet
    @ZeryahKybriet 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ተው እንደዚህ የወንድሞቻችንን ቦታውን እያሳያችሁ እንዳታሥመቱብን እስኪ ግዴላችሁም
    ቪድዮ አትቅረፁ እናንተ ዩቲዩብ ለቃቃሚወች ባንዳወች በእናንተ እንዝህላልነት ስንት ጎበዝ አጣን

  • @rosarosa1646
    @rosarosa1646 2 หลายเดือนก่อน

    Fanoye 💖 💖 ychelale

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 2 หลายเดือนก่อน

    ሴቶችም አሉ

  • @YosefTamerat-h4n
    @YosefTamerat-h4n 2 หลายเดือนก่อน

    ወደፊት ደል ለታለለእና ለተገፋ ለአማራ እዝብ

  • @saidasaight
    @saidasaight 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BamTewabe
    @BamTewabe 2 หลายเดือนก่อน

    ድልለፋኖ ድልለአማራ ❤❤❤

  • @H.G27
    @H.G27 2 หลายเดือนก่อน

    በስር ቤት ወንድሞቻችሁ እየተሰቃዩ ነው እባካችሁ አንድ ሁኑና የሰቆቃን ሞት የሚሞቱን አድኑ

  • @sileshgessesse4956
    @sileshgessesse4956 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ ደስ አለኝ እረ በየት ብየ ልቀላቀል?

  • @YosefTamerat-h4n
    @YosefTamerat-h4n 2 หลายเดือนก่อน

    የአሺያን ደም እንበቅላለን

  • @Mmmm-oi9cu
    @Mmmm-oi9cu 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍🤜👌💪✍️☝️

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 2 หลายเดือนก่อน

    Wetatun mikesekis zefen new metekem yalebachuh.yihe mengist eskale Amhara mibal zer minim ayalfiletim ayafgim wushetun new ahun Selam Selam milew.

  • @HabtamuYedemie
    @HabtamuYedemie 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ፋኖ ፋኖ አሣረኛው ፋኖ ወረደ በረሃ እውነትን እንጅ ውሸት የማያውቀው

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 2 หลายเดือนก่อน

    Weyane 30 years tewagtual chaka hono Enante Fano woch 1 years satiwagu endet titalalachuh. Eskindir new betbach abarut.

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 2 หลายเดือนก่อน

    Bezih time FANO mirt tornet keskash musica metekem alebachuh hulgize you tube zena bicha minim ayseram. Ye Amhara zefagn moltual tetekemubachew.

  • @TsehaynehAnmaw-jt8mr
    @TsehaynehAnmaw-jt8mr 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን የእስራኤል አምላክ ነፃ ያውጣን

  • @HegheehJsjsjs
    @HegheehJsjsjs 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @TsehaynehAnmaw-jt8mr
    @TsehaynehAnmaw-jt8mr 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን የእስራኤል አምላክ ነፃ ያውጣን