🔟 ሴት ልጅ ለቁምነገር እንድትፈቀር የሚያደርጓት‼️ቁምነገረኛ ወንድ የሚማርከው የሴት ባህሪ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,
ውውውው ደስስስ የሚል ሀሳብ ነው ኤልሲዬ ለማንኛውም ሴት ልጅ ያገባች/ያላገባች የሚሆን ነው❤
በራሳችን መተማመን እራሱ እንዲጨምር ይረዳናል መስክዬ ለሁላችንም 🙏♥️🙏
መስኪ በማርያም ፀጉሬ በጣም ተበላሸብኝ ምን አደማደርግ አላውቅም ሎ ብሮስቲ ነው ግን ይደርቃል ይበጣጠሳል ዛላው በጣም ሳሳ ብቻ አላውቅም እፍፍፍፍ መላ ስጭኝ
እኔ ምንእንደምልሽ ሁሉ አላዉቅም ኤልሲ ሙሉ የሆንሽ ሴት ነሽ በእወነት አንዳንዴ ኮሜንት ለመስጠት እንኳን አትመችም ምክንያቱም ጎበዝነሽ/ አንደኛ ነሽ .....እሚሉት ነገሮ የሚገልጽሽ አይመስለኝም ፈጣሪ ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ እንዳንች አይነት መልካም እና ቅን ሰወችን ያብዛልን 🤲
እንዴት ነሽ ኤልሲ .የእኔም ስም በአጋጣሚ ኤልሳ ነው .በህይወቴ ለመጀመሪያ ግዜ አስተያየት የፆፍኩት ላንቺ ነው. አነጋገርሽን እነ ኘሮግራምሽን በጣም ስለወደድኵት ነው .ይበልጥ ስትነገሪ የመደመጥ ችሎታሽን በጣም እወደዋለው(ስትናገር ከአፍዋ ማር ጠብ ይላል እንደሚባለው)ጕበዝ በርቺ
ኤልሲ ያልሻት ሴት አንቺን ትመስላለች ልክ እንዳንቺ ጥንቅቅ ያለች። እንደዚህ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም በጣም ያስፈልገናል ቀጥይበት ለኛ ለሴቶች እናመሰግናለን።
ኤልስዬ አንድም ቪዲዮሽ አምልጦኝ አያውቅም ሁሉም ጠቃሚ አስተማሪ አቀራረብሽ ልዩ ተጀምሮ እስቀሚያልቅ እማይሰለች ዛሬ የገለፅሻትን ሴት በአንች የማይበት ምርጥ ቻናል እሚገርምሽ እምታቀርቢያቼውን ሁሉ 100% ነው እምተማመንበሽና እምተገብረው ደሞም አላፈርኩበትም ተጠቀምኩበት እንጅ በርችልኝ የኔ ጀግና ብልህ የሴቶች ቁንጮ❤❤❤❤ ላይክ እያደረኩሽ ነበር እምወጣው ዛሬ ግን መግለፅ ፈልኩኝ እምወድሽዋ❤❤❤
ክብር ይስጥልኝ ውዶችዬ በቅንነት ስለምትረዱኝ 🙏♥️🙏
ያንቺን ቪዲዮዎች ሳይ "ጥበብ በጎዳና ትጮሃለች' የሚለው የመጽሃፍ ቅዱስ ክፍል ነው ትዝ የሚለኝ፡፡ በርቺ የኔ ጠቢብ !
ድንቅ መልእክት ነው የማይረባ ግብስባስ ከመስማት እንደዚህ አይነት መልእክትም ምክርም ከዚህ ሩም ባትጠፉ አሪፍ ነው ብዙ ነገርን ታተርፍላቹ እስከዛው ፒስ ሰላም ሁኑ
ደስ የሚል ነገር ነዉ እኔ ቆም ብዬ እራሴን እዳይ አድርጎኛል እናመሰግናለን ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ
የሚገርመው ሌላ ሰው ሲያወራው አይጥመኝም ኤልሲ ግን ውስጤ ያምናታል ❤
ኤልስዬ መቼም አትጠገቢም ።❤️❤️❤️ እንደዚ አይነት ሴት በሁሉም ተወዳጅ ንች በባሏ በመስራቤት በጓደኞቿ,,,,,
የኔ እህት በእግዝአብሄር ደጋግመሽ ምከሪን
እኔ የሀይማኖት መምህራኖች ስብከትም ምክርም ሰምቻለሁ። መፅሀፍትም ብዙ ባይሆንም አነባለሁ። ያንቺን ምክር ያህል ግን ዉስጤ ሰርስሮ አይገባም። እና ደጋግመሽ ብትመክሪን እንዴት ደስ ባለኝ🙏 እናመሰግናለን እህትዋ
ኤልሰዬ ጌታ እየሱስ ፀጋ እና እውቀት አብዝቶ ይጨምርልሽ እህቴ!!
ማነው እደኔ የሚወዳት
Me😍
ጓደኛዬ ወይም ጎረቤቴ ብትሆኚ ብዬ ተመኘሁ ምክንያቱም እራሴን የምትመስል (በአስተሳሰብ) ሴት ጓደኛ እንድትኖረኝ ስለምመኝ ኤልሲ በጣም ነው የምወድሽ ስታወሪ ባላለቀ እያልኩ ነው የማዳምጥሽ ቃል የለኝም ሴት ነሽ👌😍
ብዙ ስራዎችሽን እመለከታለሁ በጣም ውብ ናቸው የውስጥ ማንነትሽን ያሳያል ብስለትሽን ነው ያየሁት ተባረኪ ጠቃሚ ምክሮች ናቸው
ያልሽው ሁሉ ትክክል ነዉ ወዶች እዲህ አይነት ሴት ነዉ የሚወዱ በትክክል ገልጸሽዋል በርች
የኔ አንደኛ ያልሽው በሙሉ ትክክል ነው።ራሱን ችሎ አጭር ኮርስ ነው የሰጠሽን ካንቺ ብዙ ተምረናል።ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤
ኑሮ ያልተጻለት ትልቅ ት/ቤት ነው::ብዙ እውቀት የሚገኝበት ነጻ ገበያ ነው ለተጠቀመበት::መከራ ደግሞ የሕይወት ሞረድ ነው::እየሞረደ የሚያለማ:: ስለዚ ከሕይወት የተማረ ሰው እውነተኛ ተማሪ ነው:: ጥሩ ምክር ነው በርቺ::
እውነት ነው ትልቅ ትምህርት ነው የስጠሽን ኑርልን የኛ የሴቶች ብርታታችን ነሽ
እናመስግናለን። ጠቃሚ ምክር ነው ።ተምሬበታለሁ። እንዲህ ነው ነቅቶ ማነቃቃት። እድናቂሽ ነኝ።
ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ምክርሽ አይጠገብም i love it😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ቃል የለኝም ያንችን ትልቅነት ለመግለጽ😘😘 የልሲዬ እግዚአብሔር ቤትሽን ህይወትሽን ይባርክ🥰🥰🥰
ሁሉም ትክክል ነው በጣም በጣም ትክክል ነሽ የምሰርያቸው ቪዲዮ ሁሉም በጣም ጠቃሚ እና አሰተማሪ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
ኤልሲ ካንቺ ትምህርት ብዙ ወስጃለው ያልሽው ሁሉ ትክልነሽ ውዴ እጅግ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
አንዲት የማዉቃት ሴት እግር ማለት ባት ወፈር ያለ ልክ እንደነጮች እሷን የወደድኳት በእግሯ ነዉ ትላለች ቆንጆ እግር ያላቸዉን ስታይ እናም ማንም ይሁን በራሱ ፍላጎት አስተካክሎ አይሠራም የእግዚአብሔር ስራ ነዉ ባብዛኛዉ የኛ የሀበሻ እግር ቀጭን ነዉ ምን እናድርግ መፍትሔ አለሽ ተረከዝና ጥፍሮችን እጣቶችን በንፅህና መያዝ ወሣኝ ነዉ ነገር ግን የእግራችን ቅጥነት ምን እናድርገዉ ስለዚህ ቆንጅየ ወደን አይደለም ። ስነምግባር, የዋህነት ቅንነት ይቅር ባይነት የዋህነት ,ትእግስተኛነት አስተዋይነት መሆን ግድ ነዉ ንፅህና ወሣኝ ነዉ ። ቃላት መምረጥ ያልሽዉ ሠዉ በአደገበት የቋንቋ ዘይቤ ነዉ የሚናገረዉ የክፍለሀገር ሠዉ የአዲሳባ ወይም የ... መሆን የለበትም ። ምክንያቱም በቃ በደሙ ዉስጥ ነዉ ሊቀየር አይችልም 10አመት አዲስ አበባ መኖር አለብኝ ማለት ነዉ። ከአንድ ጓደኛየ ጋር ስለ ዩቱብ መጀመር እንዳሠብኩ በወላጅና በልጆች እንዲሁም በትዳር በኩል ለማህበረሠቡ መስራት አስቤ ነበር አልኩት፡ ይህን አማረኛሽን የሚሠማሽ የለም ነዉ ያለኝ። እኔም አልጀመርኩም የክፍለሐገር አማረኛ በሠለጠኑት ወይም ማሐል አገር በተባለዉ ለምን እንደሚናቅ አይገባኝም ? መልካምነት ትሁት መሆን ሠዉን በማንነቱ በተሠጠዉ በአለዉ ማክበር የሚሻል ይመስለኛል። በሠዉ ዘንድ ተወዳጅነትን ለማግኘት ለመከበር ይህ ሁሉ ጥሩ ነዉ እሽ እግዚአበሔርን ለማስደሰት በሡ ለመፈቀር ምን አድርገን ምን መምሠል አለብን በሡ መከበር ከሠዉ ፍቅር ይበልጣል ለሁሉም ይመቻችሁ በተረፈ ኤልሲ አድናቂሽ ነኝ
ከከተማ ሰዉ የክፍልሃገር አስተዳደግ እኮ የታደልን ነን የከተማ ሰዉ ነገጠርን ሰዉ የፈጠረ ይመስለዋል ሲመፃደቅ ገበሬ አርሶ እያኖረዉ
ሃሳብ ተመቸኝ ጅግና ነሽ እህቴ
እረ የኛ ሀበሻ ሴቶች እግር ወፍራም ነዉ የወንዶቹ ነዉ ቀጫጫ
እግር መቅጠን ባንቺ አልተጀመረ ብርቅ ነው እንዴ በቃ ሱሪ ረጅም ቀሚስ ልበሺ ቁምጣና አጭር ቀሚስ መልበስ ካማረሽ ቀጭን መሆን ሌላ አማራጭ ያለ አይመስለኝም ካለ ለኛም ንገሪን
ኤልሲዬ እግር በጣም ይወዳሉ ስትይ እንዴት እንደሳቁኝ አትጠይቂኝ ለምን መሰለሽ? አይደለም እነሱ እኔ እንካን እንዴት እንደማይ 😂😂😂
ይገርማል እግር በጣም ይወዳሉ እኔም ታዝቤያለሁ👌
ኤልሲ ቅመም ምን ላረግሺ የተባርክሺ ምን አይነት ጥበበኛ አስትወይ ሴት ነሺ ልብ ያለው ልብ ይበል
በተጨማሪ ሜካፕ ማትጠቀም የተፈጥሮ ማንነቷን ምትወድ፣ ጋብዙኝ ጋብዙኝ ማትል፣ የተረጋጋች ... እናመሰግናለን
ኤልሲዬ ትጋትሽ ይገርመኛል በርቺ እኔ እንደውም የእግር እና የእጅ ጣት የኑሮአችንን ሁኔታ ሁሉ የሚያሳይ ነዉ ብዬ አምናለሁ :: ለኔ ብሉ ነገር ይነግረኛል ☺️ ደግሞ ጣቶቹ የሚያምሩ ወንድ እወዳለሁ ።
That is exactly me !!! Thank you gorgeous for giving this essential topic in Amharic with ur high manners! Keep it up !
በጣም እናመሰግናለን
ኤልሲ እጅግ አስተማሪ ሀሳብ ነው የምታነሽው ኑሪልን
ንግሥቷ እንወድሻለን እህታችን!
ደሜዋ ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 we want part 2 ❤
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልሲ ውዴ እንኳን በደህና መጣሽ ስብስክራይ ሼር አርጊልኝ አበረታችኝ ውዴ
Thanks elsye yeni mar tebarki ..
👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤
@ ኤልስዬ ❤ ልዩ እኮ ነሽ ሁሉ ነገርሽ የሚደመጥ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነዉ
Hi ኤልሲዬ የምታስተላልፊያቸው መልእቶች በሙሉ ለኛ ለ ኢትዮጵያን በጣም ጠቃሚ እና አስላጊዎች ናቸዉ ለዛም አመሰግንሻለሁ። እባክሽ ኤልሲዬ ለእናቶች ጥሩ የሆነ የልጆች አስተዳደግ ከእርግዝና ጀምሮ ጤነኛ እና ስብእናው የተሟላ ትዉልድን እንዴት ከቤታችን ቀርጸን እንደምናስወጣ እና እንደምናሳድግ ልጆች ላይ መደረግ ያለባቸዉና የሌለበትን፤ ያለብንን ኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ ጫናዎችን ልጆቻችን ላይ መወጣት እንደሌለበት በደንብ ብታሰረጅልኝ እንዲሁም መንገድ ላይ የሚሸናን ትውልድን ማስቆም የሚቻለው ከቤት እና ከልጅነት ያለ ስርአት ነዉ ባይ ነኝ ኤልሲዬ ይህ ጉዳይ በጣም ሠፊ እነ በጣም ወሳኝ ነው በተለያዬ ኘሮግራም ሰፊ እይታን ብትሰጭን ባይ ነኝ ህጻናት ላይ ትኩረት ካላደረግ ሀገር አትለወጥም። ለምትሰሪው መልካም ስራ ፈጣሪ አንችንም ቤተሰብሽን ይባርክልሽ! ይጠብቅልሽ! Thank you !!
You pick good topic👍
እጂግ በጣም ነው የምናመሰግነው እህታችን
የኔ ሞክሼ ኤልስዬ ስወድሽ ንግግርሽ አንቁ ከብቃት በላይ የሚያስታጥቅ ጎበዝ ከዚሕ በላይ ተባረኪ
Metakirebiew hulu betam miret ena kemem yehone hasab new yalen baheri eytedesetenebet yelelen demo eyetemarenebet selehone ejieg betam ewedeshalhu akebreshalhu ehetie tebarki ❤
የሴት እመቤት ነሽ I’m proud of you!!
አዋቂ ደግ ሰው አይጥፋ ኤልስዬ የኔ ንግስት ሴት በጣም አከብርሻለሁ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤልሲ ልዩ ምክር ነው እናመሰግናለን 🥰
ረ በማርያም ባለፈው ሽቶ በጣም ሰለምውድ ሶጡታ ስጪኝ እግዘብሔርን ይሰጣል ስራሸና ዘመነሸ ይባርክ አሜን
Your whole presentation flows like a classic music, the topics you address beka am just speechless
Love and respect this perfect woman ❤❤
በጣም ደሰ የሚል አባባል ሰዉ አልል ሰላለ አብራ አልል የማትል አሁን የተቸገርነዉ ለማያቁት ሁሉ የሚያጨበጭብ አብርዉ አልል የሚሉ 😄😝
እህቴ ፕሮግራምሽን ሳዳምጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ግን እጅግ በጣም ምርጥና አስተማሪ ነው በርቺልን ።
ምርት ኮኮብ የኢትዮጵያ ንግስት በባሕልሽ የምትኮሪ እናመሠግናለን ውበት ከስነምግባርጋር♡♡♡♡♡
Elsiye God give u an amazing wisdom ❤
I really I don't know what to say ?you are so blessed, and exceptional women ❤️ tebark
ኤልስየ እውነት ነዉ በተለይ ሰዉ ሥለላ የሚል በራሡ የማይተማመማን ያበሠጨኛል💚💚👍
ኤልሲ የእግር ነገር ተይው 3ቱም ወንድሞቼ ስለሴት ቁንጅና ሲያወሩ እግር ይላል መጀመሪያ ትክክል ነሽ
🤩🤩🤩ምገርም እኮ ነው 🙏♥️🙏
Thank you የኔ ልዕልት ❤️ስለ እግር ሰምቼ አለውቅም ዛሬ ባሌን እጠይቀዋለሁ 😂
በጣም እናመሠግናለን ጀግና ሴት ነሽ ቆይልን በጤና :በሰላም :በፍቅር🌹🌹
የኔ ልዩ አንቺ ትለያልሽ አግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡ ያብዛልሽ
እናመሰግናለን እናት በርቼ 🙏🥰🥰
Egerrr kkk yes y.konjo❤ yenem fikiregna litedar tiyakie seyakerblgn keza yeteykegn ye egre tat melku new newna betam yegermegn ewent kebedognem neber
ዋው እግር ውስጤ ነው❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ ye matusalan edme yesxish wed
ኤሊሲዬ ስወድሽ እኮ ሁሌም ጣፉጭ ታደርጊኛለሽ ተባረኪ 😘😘👍
I like the way you explain But We dont have to do for men sake. We just have to be our best of us.
Absolutely true ማሬ 🙏♥️🙏
Else smart woman 👩 amazing God bless your Your Right Thank you so much more 👂🏻👈💯❤️🙏👍
Elseye yene memhr be ewnt egziabher yibarksh ❤️❤️❤️🙏
Chewa ye chewa lij!! I like your decency. Every time when you talk I learn something new and valuable thank you..
You Always come up with fantastic ideas.thank you!
ወላሂ ቪዲዮሽ ማዬት ክጃማርኩ ቅርብ ዝዜ ነው ባጣም ነው የዎዳድቁሽ i love u😘
እግር ላልሽው ገና ሳንተዋወቅ እግርሽ እንዴት ነው ብሎ በግልጽ ነው የጠየቀኝ😂😂😂 እኔ የተቸገርኩት ሙሉ ሰውነቴ ጸጉር ነው እባክሽ ዝንጀሮ ነው ምመስለው በተለይ እግሬ እጄ ሊጥ ማቡካት አልችልም ጸጉር የሌለበት የሰውነት ክፍሌ መዳፌና ውስጥ እግራ ብቻ ነው ኧረ መላ በይኝ ❤
እኔም ልክ እንዳንቺ ነኝ ግን አሳቅሽኝ😂😂😂😂
@@ሜላትጓልሚዘን በደንቡ ሳቂልኝ ግን ማጥፊያውንም በዛው ንገሪኝ ውዷ
ጉድ 😳 ያንችስ ከፋ😅 ግን እኮ ልጅ ሆነን ፀጉር ሰውነቱ ላይ ያለው ወደፊት ሀብታም ነው ይባላል 😅አንችጋ እንዴት ነው ይሄ ነገር 😉🥰
Mmmmm wowwww PowerPoint thank you 🙏 ❤🥰
ኤልስዬ እኔ ጀግና ነኝ 💐💐💐💐ለኔ👈💖💖💖💖ላንቺ 👈ፈገግታን እየተለማመድኩ ነው በጣም አስፈላጊ መሆኑን አውሮፖዊያን አስተውያለሁ ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ❤❤
ኤልሲ የኛ ውድ እባክሽ ለምሳሌ እንደዚህ አይነት ኮርስ እያልሽ ግለጭልን ከመከሩ አይቀር በደንብ ንገሪን ውዳችን ።እናመሰግናለን
ስወድሽ እኮ!እናመሰግናለን!🙏
Betam konjo astemari temehert new enamesegenalen elsi, thank u from Eritrea 🇪🇷
Enamesganalen sela mikershe!EGZHABHER YEBRKSH!
እውነትሽን ነው ኤልሲ በተለይ ተረከዝና ጣት ይሞቱለታል😃
አንች ደግሞ ትለያለሽ ብዙዎች ቪዲዮችሽ በጣም smart ነቸው በርቺ እህቴ
ጥሩ ቁም ነገር ያለው ሀሳብ ነው ኤልሲዬተባረኪ🙏🏻❤️
ምንም መልአክ ብንሆንላቸው የኛ ወንዶች ክብር አይወድላቸውም አንቺ በደህና ግዜ ፈረንጅ አግብተሽ ዋጋሽን አውቀሻል በእኛ ወንዶች ለሴት ልጅ ዋጋ አይሰጣትም ወደድኩሽ ናኩሽ ነው ከአርቲስቶች በላይ ውበት ጠባቂ ላሳር እነሱም አግብተው እየፈቱ ነው እራሳችንን ለራሳችን ብለን እንጠብቅ እንጂ ወንድ ልጅ ከአይኑ ሳይሆን ከልቡ ካልወደደ ከባድ ነው ጥፍር አይቶ የወደደ ሌላ የሚያምር ጥፍር ያላት ሲያገኝ ደሞ ወደሷ ይሄዳል
👍
ምርጥ ነሽ ኤልሲ መልካም ነገር አጋራሽን ክብረት ይስጥልን።
Thanks for your advice but pls change your settings sometimes, it’s always the same almost slemewedesh new yhen yalkut ❤
Elsiye tekami meker newe betam enamesegnalen tebareki
እናመሰግናለን ኤልስየ ጥሩ ትምህርት ነውየሰጠሽን 🙏❤️
የኔ ቆንጆ እንዴት አለሽልኝ ተባረኪ ታነቢያለሽ ከዚህ በላይ ሃሳብ ያለሽ ይመስለኛል ደግሞም እጠብቃለሁ እንደምትመክሪን
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው
Thank you Elsy 🙏 🙏
Elsy.......u are so smart! Enide hulew betam tekami mikir new yemitisechew chewa net ketemolabet tegitsatsi gar. Demo.....Love u more 💚💚💚🙏🙏🙏
ተባረኪ ❤
ኤልሲ የምታቀርቢያቸው ሁሉ አነደኛ ነሸ አምንሻለው
ኤልስየ የኔ ቖንጆ በርቺ፡ጌታ ይባርክሽ።
ሰላም ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረብሺው!!
በዛላይ ኢትዮጵያዊ በመሆኗ ደስስስስስ ትለኛለች
Elsiye konjo betam astemari yehone meker naw yeseteshen keleb amesegeneshalehu tebareki ❤🌹🥰
እናቱ አመሰግናለው ጥሩ ምክር ነው
እናመሰግናለን ውዴ
ኤልሲ በእውነት አንደኛ ነሽ
እናት የሆንሽ የማትጠገቢ ሁሉ ነገርሽ የሚወደድ ልዩና ድንቅ ሴት ለብዙዎቻችን አርዕያ አስተማሪና መካሪ፤አንችን ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል ኤልሲ።
Elsy,
You are such a wise lady. Your conversations are always full of wisdom!🙏🏿👏🏾💗
Thanks 🙏 you doing great job 👏 💚💛❤️
እናመሰግናለን ስለሰጠሽን ምክር
Your right the way you said all i belive that