ሙሉሰው ሃብታሙ - ጉሙ ገለል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 321

  • @ailmkhammedmkhammed8002
    @ailmkhammedmkhammed8002 4 ปีที่แล้ว +8

    ሥደትና ትዝታ ልቡን ያደማው እደኔ ማነው እሥኪ በላይክ ግጩኝ በቅንነት

  • @ailmkhammedmkhammed8002
    @ailmkhammedmkhammed8002 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ በትዝታ ልሞትነው ሙሉየ አንደበልኝ ሥደት ናፍቆት የአንተ ሙዚቃ ሢጨመርበት ዛሬውኑ ሀገሬን እመኛለሁ ግን አልሄድኩም በሥደት እሠቃያለሁ

  • @rajaar4518
    @rajaar4518 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ከድምፅህ ትዛታ ግን አበዛህብን በስደትላይ እጂ አሪፍ ነው ትውልዴ ገጠረ ነው እፍፍፍፍ ናፍቆት ገደለኝ አገሬ ሽታሽ ናፈቀኝ

  • @hawichohabeshawit788
    @hawichohabeshawit788 6 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍ አሁንስ ትዝታ ሊገለኝነው ጉሙገለል ገለልብሏል ከሠማይ ያክረምት አለፈ በሠውአገርላይ አይ የሠው ሀገር ኧረ የሠውሀገርኑሮ በቃበለን ያአላህ 😍😍😍😍😍😍

  • @ሥወድክልኑር
    @ሥወድክልኑር 7 ปีที่แล้ว

    ውይ አንተ ልጅ የሰውን ትዝታ መቀስቀስ ትወዳለክ ሙዚቃክዎችክ ሁሉ አሳዛኝ ናቸው ልቤን አሳመምከኝ

  • @ዉዴብለህጥራኝ-ዸ2ቨ
    @ዉዴብለህጥራኝ-ዸ2ቨ 8 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አገሬ ትዝ አለኝ አይ ስደት እዴሜ ለአንተ ከአገራችንም ከቤተሰቦቻችንም ተለይተን ችለዉ ቁጭ ብለናል 😂😂😂😂

  • @modiking3354
    @modiking3354 8 ปีที่แล้ว +11

    የገጠር ልጂ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ ስት አለፈ ትዝታ

  • @እናቴሂወቴአባቴኩራቴእመቤ
    @እናቴሂወቴአባቴኩራቴእመቤ 7 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ሆይ በሥደት ያለነውን ልጆችክን በሠላም መልሠን፡፡ ብዙ ትዝታ ቀሠቀሥክብኝ ወይ አገሬ

  • @ቱቱየማሚልጅ
    @ቱቱየማሚልጅ 8 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭😭 መቼ ይሆን አምላኬ ለሀገራችን በሠላም የሚያበቃን

  • @amad-rx2hu
    @amad-rx2hu 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው ቃላት ያጥረኛል እኔ ባላገር ነኝ ያገሬን ዘፈን ስለዘፍልኝ ውድድድድድድድ ነው እማረግህ የልጅነት ጋደኛየንም አድታወስከኝ

    • @slamawetyamaryamelij7816
      @slamawetyamaryamelij7816 8 ปีที่แล้ว

      ኡፉፉፉፉፉፉፉፉይይአሁንስእናትሀገሬናፍችኝትዝታውገደለኝኝአይስደትሰለቸኝ

  • @ሂጃብነውውበቴእስላምነውህ
    @ሂጃብነውውበቴእስላምነውህ 8 ปีที่แล้ว +3

    ውይ የኔ ማር ሆደን አበባሀኝ እናመስግናለን እኛም ላገራችን ያብቃን ያርብ

  • @ሙልየተረፈየማርያምልጅየማ
    @ሙልየተረፈየማርያምልጅየማ 8 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍ አይስደት ሀገሬ ገጠር በጣም ናፍቀኝ አዱ ሲይዙት አዱ እየጎደለ የስደት ኑሮ አሁንስ ሀገሬ

  • @HymnotMlakou
    @HymnotMlakou 10 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ ምረጥ ሰፋኝ ዘፈንህ ውስጤን እየጎዳኝ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቤተልቤተልአማረ
    @ቤተልቤተልአማረ 8 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍፍ ውይ ስደት አይኑ ይጥፋ በእግዚአብሔር ስም ሙዚቃው ያላችሁ ላኩልኝ

  • @amenaamena1992
    @amenaamena1992 8 ปีที่แล้ว +1

    መድና አህመድ አይዛን እህት አንድ ቀን ሁሉም አልፋ ለሀገርችን ምድር ያብቃን

  • @getnebeihen7248
    @getnebeihen7248 7 ปีที่แล้ว

    ይህልጅ ስወደው ድምፁ ያሰመን ናል አይ ሀገሬ ዛሬስ እየናፈከኝ ነው

  • @almaz6781
    @almaz6781 8 ปีที่แล้ว

    ገጠር ውስጤ ነው ።ገጠር መሆን እንደት መታደል ነው ።እፍፍፍፍፍፍፍ ስደት አገሬ ናፈቀኝ።

  • @ሰርካለምእሸቱ
    @ሰርካለምእሸቱ 3 ปีที่แล้ว

    አረ ወይኔ ትዝታ ኡፍ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ያውም ያባሰል

  • @galcell2136
    @galcell2136 8 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ ትዝታ መቀስቀስ ትወዳላችሁ እረባካችሁ እኑርበት

  • @አኢሻቢንትአየነ
    @አኢሻቢንትአየነ 8 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ መረረኝ ስደት እስከመቸ ነው ሀገሬ እደት እደናፈቀኝ ውይይይ

  • @shewagezaw7660
    @shewagezaw7660 4 ปีที่แล้ว +2

    እሁሁሁሁ የልጅነት እደሜ በሠዉ አገር አለቀ 😭😭😭

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ዠ7ዸ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ዠ7ዸ 6 ปีที่แล้ว

    ውይይይ አተ ልጅ ሙዚቃሕ ውስጤን እረበሸው መቸ ይሆን ሀገሬ የምገባው

  • @ወሎየቦረናልጅ
    @ወሎየቦረናልጅ 7 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድም ጥሩ ሥራ ነው 😭😭😭😭😭😭🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @galcell2136
    @galcell2136 8 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በጣም አንጀቴን በላኝ እረ ምንይሻለናል ስደት አይኑይጥፍ ውብ የገጠር ልጅ ነኝ አድናቂህ ነኝ

  • @adfffffffdd415
    @adfffffffdd415 8 ปีที่แล้ว +6

    አላህየ በሰላም ከአገራችን እንዳወጣን አሁንም በሰላም ለአገራችን ያብቃን😒ያልፋል ኢንሻአላ አድናቂህ ነኝ ሠሚራ ከሳኡድ ልሂድ ወዳ ገሬ ናፍቆቴ በረታ 😭😭😭😭😭

    • @zemezememohamede4545
      @zemezememohamede4545 8 ปีที่แล้ว

      adfff Ffffdd አዲቀንይሣካልማሬአይዞሸበአላህፋቃዲ

    • @ያሳደገኝአባቴመድሀአኒያለ
      @ያሳደገኝአባቴመድሀአኒያለ 8 ปีที่แล้ว

      adfff Ffffdd ሆዲተራበሸሀገርናፍቁያበስደትነኝያጣየልጅ

    • @all8479
      @all8479 7 ปีที่แล้ว

      adfff Ffffdd አይዞንማማየአገሩንያልናፈቀየለምአብሽሪማሬአድቀንእኛምእገባለን::የወሎልጅፍቅርከዱባይ

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 6 ปีที่แล้ว

      @@all8479 Ayzonnn Yagerish Lijj Negn.

  • @amad-rx2hu
    @amad-rx2hu 8 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው አተልጅ አድናቂህ ነኝ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እምሰራው

  • @ሻለቃናሁሰናይ-ጐ9ፐ
    @ሻለቃናሁሰናይ-ጐ9ፐ 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ሙሊ የመልካም ሰው
    በርታል

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 ปีที่แล้ว

    ወየው የዝህልጂ ዲምፂ❤❤❤

  • @ምርጥምክር
    @ምርጥምክር 7 ปีที่แล้ว

    አይስደት እምየኢትዬጵያ ውበትሽ ማራኪ

  • @muluhabesha227
    @muluhabesha227 5 ปีที่แล้ว +6

    ስደት አይንህ ይጥፋ የምትሉ ሰወች ትገርሙኛላቺሁ ግደታ ያስገደዳቺሁ የለ ችግርነው ያሰደደን ስለዚህ አይዞን ኢትዮ እደሆነቺ ተበላሽታለች

  • @zohrazohra3747
    @zohrazohra3747 8 ปีที่แล้ว

    ትዝታ ይቀሠቅሣል አልቻልኩም ስደት አይኑ ይጥፋ

    • @የእሡናፈቂእኔ
      @የእሡናፈቂእኔ 8 ปีที่แล้ว

      ግንንን ሁላችንም ሥደተኞች ነን በተአም ይገረማል በሠላም ከሀገር እንዳወጣኸን በሠላም መልሠን ያአላህህህ

  • @hbyiaag2746
    @hbyiaag2746 8 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍፍ ትዝታልገለኝነዉ እኔ የገጠር ልጅነኝ

  • @ሄለንነኝከባህርዳር
    @ሄለንነኝከባህርዳር 8 ปีที่แล้ว +1

    abate keziga yetnfashe bezatu yamokale uffffffff bemalte alkachu eko ehtocha ayzoachu yalefale and ken

  • @ሙሀቡንአላህወረሱሉከሙነኝ
    @ሙሀቡንአላህወረሱሉከሙነኝ 7 ปีที่แล้ว

    እምየ ሀገሬ ወሎ ወርህበኖ ተንታ። ናፈቀኝ

  • @djdbdfbbfhxnbfbfbbffb4397
    @djdbdfbbfhxnbfbfbbffb4397 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ድምፅ አቦ ይመችህ ወንድም

  • @llkjh3425
    @llkjh3425 8 ปีที่แล้ว

    በሉት የሀገኔልጆች ውይደራ መወለድ ዋው

  • @beainy168
    @beainy168 8 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ድምጽ ይመችህ አቦ

  • @ኢናሊላሂወእናሊሂእራጅኡየ
    @ኢናሊላሂወእናሊሂእራጅኡየ 6 ปีที่แล้ว

    ውይይይይይይ ትዝታ አለብኝ አይ የስድት ኑሮ ከምውድው ልጅ ነጥሉኝ። አይይይይ አስለቅስከኝ ሆድ ባስኚ እስከመቸ

  • @Mebrie.teme2024
    @Mebrie.teme2024 8 ปีที่แล้ว

    berta mulusew!!!!!You are the best.

  • @ወሎየዋቡዛየሁበላይነህአገ
    @ወሎየዋቡዛየሁበላይነህአገ 8 ปีที่แล้ว +1

    ኣፍፍ ወይኔ ሀገሬ ናፈቀኚ ሰደት የታባቱ ይመችህ ትዝታ ቀስቃሺ ነው ገጠሬው አገሬ ትዝአለኚ አቦ

    • @bab8645
      @bab8645 7 ปีที่แล้ว

      ወሎየዋ ቡዛየሁ በላይነህ አገሬቦረና መካናሰላም ወይኔ

  • @fentanakia8605
    @fentanakia8605 8 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር. ሰጦህል.ድምፅ.ልቤ.ተርበሽ

  • @የወሎልጅቆንጆአማራነቴኩራ
    @የወሎልጅቆንጆአማራነቴኩራ 7 ปีที่แล้ว

    ውይ አገሬ የት ላግኝሽ :'( :'(

  • @mere807
    @mere807 8 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭አየየ ዛሬሥ በየት ነዉ ሀገሬ ፋናዉ ጠፋብኝ

  • @ContentBadminton-pk2ov
    @ContentBadminton-pk2ov หลายเดือนก่อน

    አይ የሰው አገር የምር ይህልጅይመችህ

  • @tringitigst866
    @tringitigst866 8 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ ናፍቆቴ በርታ ምረረረረረ

  • @ፍቅርይስጠን
    @ፍቅርይስጠን 8 ปีที่แล้ว +1

    ሐገሬ ናፈቀኝ ትዘታዉ ገደለኝ እንዳልሔድ ከልካይ አለብኝ ።ስደት

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 5 ปีที่แล้ว

    l am proud you my brothers lam proud lam from gojam you make me Cray you Make my heart traveling l mess my cantery gojam tankyou we love you

  • @ማስቴጎጃምደብረማርቆስ
    @ማስቴጎጃምደብረማርቆስ 8 ปีที่แล้ว

    እረረረ ሀገሬ ናፈቀኝ ኡፍፍፍፍ እስከመቼ የገጠል ልጅ ነኝ አይ ስደት ጎደሎ መቼም አይሞላ

  • @ሳቅናጨዋታፍቅርካማራችሁእ
    @ሳቅናጨዋታፍቅርካማራችሁእ 7 ปีที่แล้ว

    አይይይይ ለማይሞላ ዱኒያ መከራተቴ
    እስኪ ይሁን ለበጎ ነው

  • @nyagotthongjangmalual8688
    @nyagotthongjangmalual8688 8 ปีที่แล้ว

    like ethiopian music especially this guy although I don't understand it sounds lovely and sweet. he is a great man and represents Ethiopia in the world

  • @የኔውድእናትሁሌምወድሻለሁ
    @የኔውድእናትሁሌምወድሻለሁ 8 ปีที่แล้ว +1

    መጥቸ ልውቃበት የአባቴን አውድማ!! እህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @anguachadmasie3498
    @anguachadmasie3498 6 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍ አሁንስ ሀገሬ ናፈቀኝ 😢😢😢

  • @beainy168
    @beainy168 8 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ስደት አይኑ ይጥፋ😭😭😭😭😭😭😭

  • @hameneeuser-mu1xw9fr2l
    @hameneeuser-mu1xw9fr2l 8 ปีที่แล้ว +2

    አታለቃቅሱብኝ ኮመንት ሰጭዎች እንኳንም አልቅሳችሁ እንደውም እንደው ነኝ የገጠር ልጀ ነኝና ትዝታው አለብኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alambitaka3879
    @alambitaka3879 5 ปีที่แล้ว +1

    Ayyyyyyyyy

  • @trfnehalemu9900
    @trfnehalemu9900 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ትችላለህ

  • @ዛሬሠምቸነውዛሬሠምቸነው
    @ዛሬሠምቸነውዛሬሠምቸነው 6 ปีที่แล้ว

    አይንእእየ ይይይይይይይይ ግን ገበሬዎች እኮ ሸጋ አለ ገበሬዎች ኑሮ የለም ። የኔን ላይም መሠለችኝ😄😄😄😄

  • @ልኑርበትዝታህልኑርበትዝታ
    @ልኑርበትዝታህልኑርበትዝታ 8 ปีที่แล้ว

    ያክምት አለፈ በሠዉ ሀገርላይ ኡኡኡፍፍፍፍፍ

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 4 ปีที่แล้ว

    uffffffffffffffffffffffffffffffffffff ወይኔ ጉድ ዘንድሮ በትዝታ ጦሽ ብዬ ልሞት ነው ኢ/ያ እያለሁ ራሱ እሰማው ነበር አንድት የአጎቴ ልጅ ጋ እናደምጠው ነበር አሁን እሷ ኢ/ያ ናት እኔ ዱባይ ነኝ

  • @hsczfxbcv2330
    @hsczfxbcv2330 8 ปีที่แล้ว

    efuuuuuuuuuuuu yesdet mechereshaw meche yihon ye allah antes temelso mulusew yene tera meche yihon lemangnawm berta tesemto yemayiselech konjo dimt aleh

  • @sebelebemerew9884
    @sebelebemerew9884 8 ปีที่แล้ว +2

    እፍአተደግሞ ጥሉብህ የሠው ትዝታ ትቀሠቅሥ አለህ

  • @gffdevgcdd9705
    @gffdevgcdd9705 8 ปีที่แล้ว +2

    መጥቸልዉቃበት ያባቴን እዉዲማ አዲናቂህነኝ

  • @ahmedminber
    @ahmedminber ปีที่แล้ว

    አይይይ😢😢😢😢😢😢

  • @seblegugasa9877
    @seblegugasa9877 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ይእመቻአል

  • @gech6791
    @gech6791 8 ปีที่แล้ว

    efffffffffff፡ወይ ትዝዝዝዝዝዝ አለኝ ያሳለፍኩት ሁሉ መቼ ነው ሀገሬ የማይሽ

    • @asnash2966
      @asnash2966 8 ปีที่แล้ว

      ማር ነኝ ወሎየ ከሳውዲ ማር ነኝ ወሎየ ከሳውዲ

    • @gech6791
      @gech6791 8 ปีที่แล้ว

      Asna Sh ~ኣቤት?

  • @የግሼመድሀኔለምልጅነኝ
    @የግሼመድሀኔለምልጅነኝ 8 ปีที่แล้ว +23

    እኔ ልሙት በጣም ነው የተርበሽኩት እኔ በሠው አገር እንዴት ልቻለው አንተ በኢቶጲያ ላይ ሆነህ ይህን ያክል የተሠማህ

    • @all8479
      @all8479 7 ปีที่แล้ว

      የግሼ መድሀኔለም ልጅ ነኝ አይዞንወድሜአድቀንእኛምአገራችንእገባለንአትረበሽያልፋልየወሎልጅነኝየደጎቹ

    • @እናቴእማምዬናፍቆቴእናቴል
      @እናቴእማምዬናፍቆቴእናቴል 7 ปีที่แล้ว

      የግሼ መድሀኔለም ልጅ ነኝ አይዞህ ወንድም ለበጎነው አንድቀን እንገባለን

    • @betihaile4219
      @betihaile4219 7 ปีที่แล้ว +1

      የግሼ መድሀኔለም ልጅ ነኝ አይዞህ ወንድሜ ታገስ እንደወጣን አንቀርም ።እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አንድ ቀን ሀገራችን እንገባለን

    • @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
      @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 7 ปีที่แล้ว

      የግሼ መድሀኔለም ልጅ ነኝ አረ ግሼን አውቀዋለሁ

    • @ehtoehtopan5993
      @ehtoehtopan5993 7 ปีที่แล้ว

      የግሼ መድሀኔለም ልጅ ነኝ wowwowwwwiysadt

  • @solomonaitegeb6897
    @solomonaitegeb6897 หลายเดือนก่อน

    I like it.

  • @dsagttoyba8353
    @dsagttoyba8353 8 ปีที่แล้ว

    ወይ አገሬ ናፈቀኝኝኝ ውይ!!!!!

  • @batiyfekadu4394
    @batiyfekadu4394 8 ปีที่แล้ว

    ወይ ላይሞላየሠውሀገረ አቃጥሎደፍን ሠደት

  • @nourwagayewagaye3709
    @nourwagayewagaye3709 7 ปีที่แล้ว

    ሁሉም በሀገር ላይ ነው የሚያምርው እር ፍጣሪየ ሀገሬ መልስኝ

  • @samiramihammad8525
    @samiramihammad8525 7 ปีที่แล้ว

    ሥደት
    አይኑ ይጥፋ ወይኔ ሀገሬ ናፈቅ

  • @aberababey5320
    @aberababey5320 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ያምራል

  • @telefishemales3139
    @telefishemales3139 8 ปีที่แล้ว

    ትዝታአለብኝይባሰአሰለቀሰከኝ

  • @fikrrryashenfal2556
    @fikrrryashenfal2556 7 ปีที่แล้ว

    አይ ስደት አሁንስ ምን ልሁን ውይይ አገሬ ናፈቀኝ

  • @HappyHappy-jx3xi
    @HappyHappy-jx3xi 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው

  • @almazdemaz1564
    @almazdemaz1564 8 ปีที่แล้ว

    ብረታ። እፈ ሰውድህ ማረ

  • @amsalamsal3007
    @amsalamsal3007 6 ปีที่แล้ว +2

    እህህህህ ምን ልሁን ፍጣሪየ እደወጣከኝ በሰላም መልሰኝ እምየ ሀገሬ

  • @yeshiteshale3653
    @yeshiteshale3653 8 ปีที่แล้ว

    effffffffff wyene ahunse edte mkra nwu sedte enema muzekawuchn balesma yeshalgnal bnafekute mmotenwu alechalkum

  • @cell6113
    @cell6113 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ያምራል

    • @llkjh3425
      @llkjh3425 8 ปีที่แล้ว

      ውይ የኔማር ስወድህ

  • @አገሬወሎናፈቅሽኝእናቴየኔ
    @አገሬወሎናፈቅሽኝእናቴየኔ 7 ปีที่แล้ว

    እግሬ አልሄድ አለ
    አልሄድአለ
    ምን ይዠእያለ ኧረእናቴ መቸነው የማይሽ አልቻለም አንጀቴ ወየውውውወ መገን እኔና ኑሮየ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ተ5አ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ተ5አ 7 ปีที่แล้ว +10

    ከርታታው እድሌ መቸ ይሆን ያስብከው የሚሳካልህ እፍፍፍፍ

  • @fkreylma2706
    @fkreylma2706 3 ปีที่แล้ว

    ስደት አይኑ ይጥፍ

  • @Zd-sm1dh
    @Zd-sm1dh 8 ปีที่แล้ว +12

    አየየየየየየየየየየ ከርታታዉ እድሌ
    በስዴት ላይ እስከመቸ አይአለመታዴሌ

  • @lijalex-tube5966
    @lijalex-tube5966 4 ปีที่แล้ว

    congra alex

  • @zuzuwoloyaw8987
    @zuzuwoloyaw8987 8 ปีที่แล้ว

    ኦፍፍፍፍፍ አሁንስ ሀገሬ ናፈቀኝ

  • @ብሌንየራያዋ
    @ብሌንየራያዋ 8 ปีที่แล้ว

    እእእእእእእእእእእ እረ ምን ልሁን ልጅነቴን እና ከህቴጋ ያሳለፉናቸውን ቀሰቀስክብኝ ውውውይይይይ

  • @vbamkbarat390
    @vbamkbarat390 7 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ ወይ ስደት

  • @tadelusharagaa5037
    @tadelusharagaa5037 7 ปีที่แล้ว

    wowww baxaam yemiral

  • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ
    @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ 6 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ ኧረ ተዉ ግን ለቅሶ ቤት መሰላችሁ እንዴ አይዛችሁ ሁሉም ያልፋል

  • @lailasalem3940
    @lailasalem3940 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው እፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ

  • @ዛሬስምንአሉ-ጰ2ፐ
    @ዛሬስምንአሉ-ጰ2ፐ 8 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍእራእስከመቸነው አምላኬደስት ዛሬንፍቅቅቅቅቅቅቅቅቅአለኩኝ

  • @fatumafayumareshid6905
    @fatumafayumareshid6905 8 ปีที่แล้ว

    አቦይመችህ

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 5 ปีที่แล้ว

    My brothers you have emazeyeing voyes l love yor music you tall the truth we love you keep up good work tankyou

  • @ሂጃብነውውበቴእስላምነውህ
    @ሂጃብነውውበቴእስላምነውህ 8 ปีที่แล้ว

    እማ ናፍቅሽኝ

  • @bezawittegenge723
    @bezawittegenge723 8 ปีที่แล้ว

    😥😥😥😥😥😥😥😥 እር ሀገሬ ውይይይ

  • @aliaibrahma2520
    @aliaibrahma2520 6 ปีที่แล้ว

    አይ ድምፅ የስጠነው ግን እረበሽከኝ እውነት

  • @merrytilaye6731
    @merrytilaye6731 6 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ስዴት አይንህ ይጥፋ ሳላስብ አለቀስኩ

  • @almazdemaz1564
    @almazdemaz1564 8 ปีที่แล้ว +1

    ኡፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ ነፈኩነኝ

  • @Zd-sm1dh
    @Zd-sm1dh 8 ปีที่แล้ว

    ረማነዉ እሚልክልኝ አዉርዶ

    • @hayatmohammed8266
      @hayatmohammed8266 7 ปีที่แล้ว

      fitsumሠላም ለኢትዬፒያ በዋሣብ ላኪልኝ ሙዚቃ ካለሽ ይሁን00971566682972

    • @እራህማረሂማ
      @እራህማረሂማ 4 ปีที่แล้ว

      ነይ ልላክልሽ

  • @fjbchdijb661
    @fjbchdijb661 5 ปีที่แล้ว

    arfei new bareta goboze