የሞጣ አፍቃሪ ከኳታር "አንተን የመሰለ ወንድ አልተፈጠረም" 💘

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 6

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole วันที่ผ่านมา

    የሆነች ፋራ ነገር ናት:: ጭቃ እና የፈረስ ጭራም ለጣጥፋም ቡኮ ትመስላለች::በቤትዋ ያንን መጋጃ ማማለሉዋ ነው::አስጠሊታ!

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 วันที่ผ่านมา

    አረብ ሃገር ያሉ ሴቶች ችግራቸው ወንድ ነው ገንዘብ አይደለም::የወጡበትን አላማ የረሱ ናቸው::የአረብ ኩሺና ውስጥ እየተንደፋደፈች ማቴሪያል ማተር አያደርግም ትላለች::ማተር ባያደርግ ለምን ከሀገር ወጣሽ!? ገንዘብ ፍለጋ መሰለኝ የወታሺው::ወንድማ ሀገር ቤትም ሞልቶአል::ሰርተሽ ለምን ከግርድና አትወጪም አንድ ያገባ ቱልቱላ ከምታማልይ::, ያሳፍራል ምን ጉዶች ናቸው በተለይ አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች!?

    • @Sekela2023
      @Sekela2023  วันที่ผ่านมา

      አረብ አገር ያሉ ብቻ ሳይሆኑ የሰው ዘር በሙሉ ጥንዱን ይፈልጋል ምኞቱንም ይገልጽ ዘንድ ተፈቅዷል። ልጂቷ ፍቅሯን ነው የገለጸችው እንጂ ባለትዳር መሆኑን ተረድታ ደርበህ አግባኝ አላለችም። ለማንኛውም ሌላ ጊዜም በኮመንትሽ ብቅ በይ መወያየት ጥሩ ነው🙏🏽

  • @HaniAbebe-l8w
    @HaniAbebe-l8w 6 วันที่ผ่านมา

    Stastela benachu

  • @ermiyasgetaneh7615
    @ermiyasgetaneh7615 11 วันที่ผ่านมา

    demo iko awo tilalech

  • @MuhammadAm-u6r
    @MuhammadAm-u6r 6 วันที่ผ่านมา

    አሽቄ